6 አመት የፈጀው «እንደ ጊዜው» የተሰኘው የድምፃዊ ማሚላ ሉቃስ አዲስ አልበም ሊወጣ ነው!!
የድምፃዊ ማሚላ ሉቃስ «እንደ ጊዜው» የሙዚቃ አልበም የስድስት አመት ስራው ተጠናቆ የፊታችን ጥር 30/2017 ዓ.ም እንደሚለቀቅ ዛሬ በስካይ ላይት ሆቴል በተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ ተገልጿል።
አስራ ሶስት ትራኮችን የያዘው “እንደ ግዜዉ" አልበም አንጋፋ እና ወጣት ባለሞያዎች ተሳትፈዉበታል በግጥምና ዜማ ይልማ ገ/አብ ፣ ናትናኤል ግርማቸዉ ፣ አለማየሁ ደመቀ እንዲሁም ራሱ ድምፃዊ ማሚላ ሉቃስን ጨምሮ ሌሎችም ባለሙያዎች አሻራቸዉን አሳርፈዉበታል፡፡
አበጋዝ ክብረወርቅ ሺዎታ ፣ ካሙዙ ካሳ ፣ ሚኪ ጃኖ ፣ ስማገኘዉ ሳሙኤል ፣ ፋኑ ጊዳቦ ፣ ሱራፌል የሺጥላ እና ጊልዶ ካሳ በሙዚቃ ቅንብሩ ተሳትፈዉበታል፡፡
አልበሙ የፊታችን ጥር 30 ጀምሮ በሰዋሰዉ አፕ እና በሰዋሰዉ የዩቲዩብ ገፅ ላይ ይለቀቃል፡፡
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music #mamila

«አዲስ አልበሜ ከፋሲካ በፊት ወይ በኃላ ይወጣል» ድምፃዊ አለማየሁ ሂርጶ
ዝነኛው ድምፃዊ አለማየሁ ሂርጶ ከ19 አመት በኃላ ወደ ሙዚቃዉ ተመልሷል፡፡
የ80 እና የ90ዎቹ የኢትዮጵያ የሙዚቃ ዘመን ላይ አይረሴ ተወዳጅ ዜማዎችን ለአድማጭ ያቀረበዉ ድምፃዊ ወደ ሚወደው ሙያ ብቻ ሳይሆን በስደት ከኖረበት ኖርዌይ ወደ ሀገሩ ጠቅልሎ በመግባት በአዲስ አበባ ከተማ እየኖረ ነው፡፡
👉 «ወደ ሀገሬ ከመጣሁ በኃላ ዑመር መሀመድ የሚባል የምወደው ጓደኛዬ እንዳይደብረኝ፤ለስራዬም እንዲያግዘኝ ኪቦርድ ገዝቶ ሰጥቶኛል፤እሱ ብቻ ሳይሆን አሁን የምኖርበትን ቤት በነፃ ኑርበት አለኝ። እንዴት ደግ መሰለህ? አመሰግነዋለሁ፡፡»
👉« ከመጣሁ አራት ወር ሆኖኛል።አሁን ላይ ሙሉ አልበሜን በሶስት ወር ውስጥ ጨርሻለሁ።ወደ 14 የሚሆኑ ስራዎችን ጨርሼ ምርጫ እያደረግን ነው አለማየሁ ደመቀ፤ብስራት ሱራፌል፤ሽፈራዉ ከበደን የመሳሰሉ ባለሙያዎች ተሳትፈዋል።»
👉 «የኢትዮጵያ እናቶች አዲሱ ስራ የተሰራበት አጋጣሚ ገጣሚ እዩኤል ብርሀኑ አንድ የእናት ግጥም አምጥቶ አሳየኝ፤በጣም የሚገርም ብቃት ያለው ልጅ ነው። አሌክስ ይህን ከፃፍኩ 13 አመት ይሆነዋል፤ምን አልባት አንተን እየጠበቀ ይሆናል የቆየው አለኝ፤ስንኙን ሲነግረኝ ተገረምኩ ከዛም ሰራሁት፡፡»
👉 «የኢትዮጵያ እናቶች ልጆቻቸውን የሚያሳድጉበት መንገድ እኮ አስገራሚ ነው። በ200 እና 300 ብር ደሞዝ ተመስገን እያሉ ከብልሀት ጋር ልጆቻቸውን
አሳድገዋል።ለእናቶች ሁሌ ቢዘፈን፤ቢለቀቅ ያንሳል፡፡»
👉« መኖር ደስ ይላል የሚለውን ሙዚቃ ደግሞ በስጦታነት ያበረከተልኝ አብዱ ኪያር ነው።የሚገርምህ ግጥም እና ዜማውን ብቻ ሳይሆን ለስቱዲዮ ለአቀናባሪ፤ለመሳሪያ ተጫዋች ለሙዚቀኞች ከፍሎ የራስህ አድርገዉ ይህ የኔ ስጦታ ነው ብሎ የሸለመኝ ሙዚቃ ነው፡፡»
@waliyaentmt

ድምፃዊ ተስፋዬ ታዬ በአፍሪካ ድንቃ ድንቆች መዝገብ ተሸለመ
#Ethiopia | (African Book of Records) የምስከር ወረቀት የተሰጠው በአፍሪካ ጃዝ መንደር በተዘጋጀ ዝግጅት ነው፡፡
ድምፃዊ ተስፋዬ ታዬ በሀገራችን ከሚገኙ ከ45 በላይ የተለያዩ ቋንቋዎች የሙዚቃ ስራዎችን ለአድማጮች አቅርቧል፡፡ በነዚህ ስራዎቹም የሀገራችንን ህዝቦች ባህል፣ ቋንቋ አጠቃላይ ማንነት ማስተዋወቅ ችሏል፡፡ በዚህም ምክንያት የአፍሪካ የድንቃድንቆች መዝገብ የክብር የምስክር ወረቀት ተበርክቶለታል፡፡
ተስፋዬ ታዬ ሙዚቃን የጀመረው በዳግማዊ ምንልክ ትምህርት ቤት ሲሆን ትምህርቱንም እዳጠናቀቀ ወደ ራስ ቴአትር በመግባት ለ አምስት አመታት ካገለገለ በኋላ የሚያስባቸውን ስራ ለመሰራት ስራውን በመልቀቅ በተለያዮ አካባቢዎች በመዞር ስራውን በግሉ መስራት ጀመረ።
የአልበም ስራም በመስራት 2 አልበሞችን ለአድማጭ አብቅቷል።
በሀገር ውስጥና ከሀገር ውጪ በመዞር በርካታ ስራዎችን ሰርቷል። አሁንም በመሰራት ላይ ይገኛል። በስራ ሂይወቱም ከ 30 አመት በላይ አገልግሏል፤ እያገለገለም ይገኛል።
እንኳን ደስ አለህ !
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music #tesfaye_taye #africanbookrecords

« ለቅኔ ለዜማ ቤት ዝቅ ማለት ተገቢ ነው።እንደዛ ካልሆነ ዜማውን አታገኝም።»
አበበ ብርሃኔ(የግጥም እና የዜማ ደራሲ)
#Ethiopia | ከ300 በላይ የሙዚቃ አልበሞች ላይ የተሳተፈው ፤ከሶስት አስርት ዓመታት በላይ እያስቆጠረ ባለዉ የሙዚቃ ህይወት ጉዞው ለበርካታ አንጋፋ እና ወጣት ድምፃውያን ግጥም እና ዜማዎችን የሰጠው አበበ ብርሃኔ የዜማ አሻራውን በብዛት ያሳረፈበትን የወጣቱ ድምፃዊ አህመድ ማንጁስ «አልጣሽ» አልበምን መነሻ በማድረግ ከኤፍ ኤም አዲስ 97.1 መሰንበቻ ፕሮግራም ጋር ቆይታ አድርጓል።
👉« አልበም ላይ አንድም፤ስድስትም፤አስርም ዜማ መስራቴ ለእኔ እኩል ነው።ዋናው ነገር ለተዘጋጀው አልበም የምሰራው ስራ ውበት አለው ወይ? የሚለው ላይ ነው ትኩረት የማደርገው ፡፡»
👉« ከአህመድ ማንጁስ ጋር ግንኙነታችን የጀመረዉ እሱ የተስጥኦ ውድድርን አሸንፎ በንጋታው እኔ ቤት መጣ።ቁጭ አለ የሆነ ረሀብ፤ጉጉት ያለው ስሜትን ይዞ ነበር የመጣው። እንደ መጀመሪያ ልቤ አቃተዉ የሚለውን ነጠላ ዜማን ሰራን፡፡»

👉 «አልበም እፈልጋለሁ ግን እንዴት ነው የሚሰራው? ሲል ጠየቀኝ። ከአይድል የሚመጡ ብዙዎቹ ዘፋኞች የሚጠይቁት ጥያቄ ነው።አንተ አትጨነቅ እየሞከርን እናየዋለን ብዬ አልጣሽ አልበም ጥንስሱ ተጀመረ፡፡»
👉« በስሟ እየማልኩ የተሰኘውን ሙዚቃ የሰራነዉ ማንጁስ ብዙ ጊዜ አሚና ትሙት እያለ ሲምል ሰማቼ የሰራሁት ነው።አሚና እናቱ መስላ ነበር የታየችኝ ነገር ግን ኮምቦልቻ ለስራ ስንሄድ እህቱ እንደሆነች ነገረኝ ።የዚህ ሙዚቃ መነሻ ይህ ነው፡፡»
👉 «አልጣሽ ሙዚቃ ለዳዊት ፅጌ የተሰራ ዜማ ነበር።ጎሳዬም ድንገት ደውሎልኝ ይህን ዜማ ሰምቶት ወዶት ነበር።በአጋጣሚ ማንጁስ ከኮምቦልቻ መልስ ሞባይሌ ውስጥ ለማሳያ(ሳምፕል) ከተቀረፁ ዜማዎች ውስጥ አልጣሽን ሰምቶ ወደደው እና ተሰራ፡፡»
👉 «ከግጥምና ዜማ ደራሲው ይልማ ገ/አብ ጋር በተለያዩ አጋጣሚዎች አብረን ሰርተናል። አሁንም እየሰራን ነው።ለይልማ ዜማ መስጠት አቅቶን ይሆናል እንጂ ዜማ ሰተህው ብዕሩ የሰላ አይደል? በዚህ እድሜው ያለዉ ብስለት ያስገርማል፤ እኔ እንደውም እችላለሁ ወይ ለእሱ የሚመጥን ስራ ብዬ እጨነቃለሁ፤''አልጣሽን፤በስሟ እየማልኩ''ን ጨምረን ሰጠነው ከይልማ ጋር መስራት መባረክ ነው፡፡»
👉 «የፍቅር አዲስ አልበም እየተዘጋጀ ነው። አዲስ ሁላችንንም ምሳ አብላታ ተንከባክባ፤ይቅናችሁ ብላ፤ለስራ ምቹ ሁኔታ ፈጥራ የተሳኩ ስራዎች እንዲሰሩ ታግዘናለች፤ከራሷ ስራ በላይ፤የምታርመው እርማት፤የምትሰጠው አስተያየት ጠብ አይልም።»
አበበ ብርሀኔ በብዙዎች የሚባለውን ''አመለሸጋነት፤ትሁት፤ሩህሩህ'' መሆንህ መነሻው ምን ይሆን? ተብሎ ሲጠየቅ ይህን በሏል፡፡
👉« ዜማ ማለት በጣም ረቂቅ ነገር ነው፤ ከወጣ በኃላ ዝም ብለን ስንሰማው ያለው ስሜት ነዉ እንጂ ያንን ዜማ ለማምጣት የተደረገው ጎንበስ ቀናን ልነግርህ አልችም እና ለዜማ ፣ለቅኔ ቤት ዝቅ ማለት ተገቢ ነው።እንደዛ ካልሆነ ዜማውን አታገኝም፡፡
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music #Ahmedmanjus #abebebirhane

YouTube
Waliya Entertainment
Waliya Entertainment is the best music production company based in Ethiopia. We are dedicated to helping beginner and famous musicians boost their talent and reach their full potential. Our team of experienced producers, musicians, and engineers work together…
አርቲስት ኃይሉ ፈረጃ እና የባጥና የከራስ ት/ቤት ፕሮጀክት መሪ የሆነው ተሾመ አለሙ ቦጋለ 2,500,000 (ሁለት ነጥብ አምስት ሚሊዮን) ብር ለኮሚቴው አስረከቡ
ለንደን የተቋቋመው የባጥና የከራስ ት/ቤት አሰሪ ኮሚቴ በOctober 12, 2024 በአርቲስት ሃይሉ ፈረጃ አማካኝነት የተደረገው የገቢ ማሰባሰቢያ የተገኘውን 2.5 ሚሊዮን ብር ዛሬ አዲስ አበባ የሚገኘው ለት/ቤቱ ህንፃ አሰሪ ኮሚቴ አባላት አርቲስት ኃይሉ ፈረጃ እና የት/ቤት ፕሮጀክት መሪ ተሾመ አለሙ ቦጋለ በቼክ አስረክበዋል። የባጥና የከራስ ት/ቤት የሚገኘው በመካከለኛው ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በሙህር እክሊል ወረዳ ውስጥ ነው።
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music #hailufereja

ቢዮንሴ በግራሚ ሽልማት የክፍለ ዘመኑ የመጀመሪያዋ ጥቁር ምርጥ የሃገረሰብ ሙዚቃ አልበም አሸናፊ ሆነች
#Ethiopia | አሜሪካዊቷ አቀንቃኝ ቢዮንሴ ጂሴል ኖልስ በግራሚ ሽልማት የ21ኛው ክፍለ ዘመን የመጀመሪያዋ ጥቁር ምርጥ የሃገረሰብ ሙዚቃ አልበም አሸናፊ ሆናለች።
ቢዮንሴ በ67ኛው ግራሚ ሽልማት በምርጥ የሃገረሰብ ሙዚቃ አልበም ዘርፍ አሸናፊ መሆን ችላለች።
በዚህም ከ1975 በኋላ በክፍለ ዘመኑ የመጀመሪያዋ ጥቁር የዘርፉ አሸናፊ ለመሆን በመብቃት ታሪክ ሰርታለች።
አቀንቃኟ “ካው ቦይ ካርተር“ በሚለው የሃገረሰብ ሙዚቃ አልበሟ ነው አሸናፊ መሆን የቻለችው።
በግራሚ በርካታ ሽልማቶችን ያሸነፈችው አቀንቃኟ ከዚህ ቀደም 4 ጊዜ ያህል የዓመቱ ምርጥ አልበም ዘርፍ ላይ ብትታጭም ሳታሸንፍ ቀርታለች።
ቢዮንሴ 35 የግራሚ ሽልማቶችን የተቀዳጀች ሲሆን ከማንኛውም የሙዚቃ ባለሙያ በበለጠ በግራሚ 99 ጊዜ በመታጨት ክብረ ወሰን መያዝ የቻለች አቀንቃኝ ነች።
ለምርጥ የሃገረሰብ ሙዚቃ አልበም ሽልማቱ ከ100 በላይ ድምጻዊያን ተፎካክረዋል፡፡
የ2025 የግራሚ የሽልማት ሥነ-ሥርዓትን ሚልዮኖች ተከታትለውታል።
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music #Beyonce

በወርቅ ቀለበቶች የተጌጠ ከዘራ
#Ethiopia | ተወዳጁ ድምፃዊ ቴዲ አፍሮ ትናንት ምሽት በትዝታው ንጉሥ ማህሙድ አህመድ መኖሪያ ቤት ከባለቤቱና ከወዳጆቹ ጋር በመገኘት፣ በወርቅ የተጻፈ የማህሙድ የስሙ የመጀምሪያ ፌደል (M) ያለበትና መተጣጠፊያዎቹ ላይ በወርቅ ቀለበቶች የተጌጠ ከዘራ እንዳበረከተለት ምንጮች ገልጸዋል።

#Waliya_Entertainemnt #Music #teddy_afro

ተወዳጆቹ ድምፃዊያን የሚሳተፋበት ኮንሰርት መግቢያ ብሩ በጣም ውድ መሆኑ እያነጋገረ ይገኛል።
ግራቪቲ ኢቨንት በቅርቡ በተከፈተው ኖራ ሪዞርት ኤፍሬም ታምሩን ፣ ናቲ ማንን እንዲሁም አንዱአለም ጎሳን ጨምሮ ዛሬ እና ነገ ትላልቅ ባለሃብቶች በተገኙበት ያደርጋል። ይሄንንም ተመልክቶ ዋልያ ኢንተርቴይመንት በደረሰው መረጃ መሰረት የፕላቲኒየም ደረጃ መግቢያ 300ሺ ብር ፣ የጎልድ 150 ሺ ፣ ሲልቨር 98 ሺ ብር ሲሆን ዝቅተኛው መግቢያ 10 ሺ ብር እንደሆነ አጣርቷል።
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music #Ephrem_tamiru #nhattyman #andualemgossa

ተወዳጁ ሙዚቀኛ ንዋይ ደበበ በሙዚቃ አለም ቆይታው ውድ የተባለውን ሽልማት አገኘ።
በተለያዩ ተወዳጅ ስራዎቹ የሚታወቀው አንጋፋው ድምፃዊ ነዋይ ደበበ ከልጁ ሞት በኋላ በቅርቡ ጊዜ ወደ ሙዚቃ ስራው መመለሱ የሚታወቅ ሲሆን የሙዚቃ ስራውን ፓልሚ ላውንጅ በሚባል የመዝናኛ ቦታ እያቀረበ ባለበት ሰአት አቶ መኮንን ከሚባሉ ከአንድ አድናቂ ባለሃብት በሚሊየኖች የሚያወጣ ኪሎው ከፍ ያለ የወርቅ ሽልማት መሸለሙን ዋልያ ኢንተርቴይመንት ሰምቷል።
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music #Newaydebebe

ልጅ ሚካኤል 150,000.00 (አንድ መቶ አምሳ ሺህ ብር) ለመቄዶንያ ድጋፍ አደረገ።
በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈው የራፕ አቀንቃኙ ልጅ ሚካኤል ሰሞኑን በነበረው የመቄዶንያ የእርዳታ ማሰባሰቢያ ላይ 150 ሺ ብር ድጋፍ አደረገ።
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music #lijmic

አስቻለው ፈጠነ ለመቄዶንያ የሚውል ሙዚቃ ሊያበረክት ነው።
ተወዳጁ የባህላዊ ዜማ አቀንቃኙ አስቻለው ፈጠነ ለመቄዶንያ ገቢ የሚውል አዲስ ሙዚቃ እንዳዘጋጀ ትናንት ከሳሚዳን ጋር በነበረው የገቢ ማሰባሰብያ ፕሮግራም ላይ በቅምሻ ያሰማን ሲሆን ዛሬ ወይም ነገ እንደሚለቀቅ ነግሮናል።
ቤንኦን ነው ህይዐት የሃዘን ልጅ ለእናቱ
የራሔልን እንባ አጥቦ በፅናቱ
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music #aschalewufetene

ይድረስ ለድምፃዊት ሄዋን ገብረወልድ (ሔዋን አልበም)
(ተመስገን ኡካሬ የሐጌ ልጅ)
ወደ ኃላ ትውስታ አልበም ላስቃኛችሁ በዛውም ሁለተኛ አልበምዋ እንዲናፈቅ ያደረጉኝ ምክንያቶችን ነግራችኃለሁ፡፡ ይህ አልበም እንደ ተሰራው ልክ ያልተደመጠ ለድምፃዊት ሄዋን ገብረወልድ የምንጊዜም ማስተርፒስ የሆነ አልበም፡፡ እኔ በግሌ ይህ አልበም ከጥግ እስከ ጥግ ጥንቅቅ ተደርጎ የተሰራ አልበም ነው ባይ ነኝ፡፡
ሄዋን ገብረወልድ "ሄዋን'' አልበም በስሟ የሰየመችሁ የበኩር አልበሟን የዛሬ ሶስት አመት ገደማ እለተ ሐሙስ ግንቦት 25/2014 ነበር የተለቀቀው በዚህ አልበምዋ በውስጡ 11 ክሮች የያዘ ሲሆን ምን ይጠቅምሀል ፣ ሄዋን ፣ እንደኔ እንደኔ ፣ ሙነይ፣ ትፈለጋለህ ፣ ሼሙና ፣ አለም ፣ አስብበት እና የመሳሰሉት ይገኙበታል፡፡ በዛ ያሉ ስልተ ምቶች የተቃኙበት ሲሆን የሙዚቃ ጣዕም(ቴስት) እንድናጣጥመው ይረድቶናል፡፡ ሲ ሂፕሆፕ ፣ አፍሮ ቢት፣ ውሎ ቢት ፣ ዋልዝ ፣ ሬጌ-ሮክ ፣ አር ኤንቢ እና የመሳሰሉት ተሰርተዋል፡፡ ከሁሉም የደነቀኝ የፈጣራ ችሎታዋ እና ቫልዩ አድ(ከነበረው ዘፈን ላይ ፈጠራዊ ጭመራ) ማድረጓ ነው፡፡ በተጨማሪም ስሜቶች በአልበሙ ተንፀባርቀዋል ፍቅርን፣ ታሪክን፣የውስጥ ህመምን ፣መወደድን፣አብሮነትን፣መተሳሰብን ፣ ትውስታን ፣ ትዝታ ፣እነዚህን እና የመሳሰሉት ተንፀባርቀዋል፡፡እስኪየተወሰኑትን እንመልከት
#ምን ይጠቅምሀል…
"ሸርተት አለ ጎኔም ከዳው
ጎዳኝ መምሰል እንዳልተጎዳው
ሸፋፈንኩት እየተቀጣው
አንተን ላተርፍ ብዬ እኔን አጣው"፡፡