Waliya Entertainment
296 subscribers
1.57K photos
15 videos
758 links
ሙዚቃ እና ሙዚቃ ብቻ!!!

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
Download Telegram
ተወዳጆቹ ድምፃዊያን የሚሳተፋበት ኮንሰርት መግቢያ ብሩ በጣም ውድ መሆኑ እያነጋገረ ይገኛል።

ግራቪቲ ኢቨንት በቅርቡ በተከፈተው ኖራ ሪዞርት ኤፍሬም ታምሩን ፣ ናቲ ማንን እንዲሁም አንዱአለም ጎሳን ጨምሮ ዛሬ እና ነገ ትላልቅ ባለሃብቶች በተገኙበት ያደርጋል። ይሄንንም ተመልክቶ ዋልያ ኢንተርቴይመንት በደረሰው መረጃ መሰረት የፕላቲኒየም ደረጃ መግቢያ 300ሺ ብር ፣ የጎልድ 150 ሺ ፣ ሲልቨር 98 ሺ ብር ሲሆን ዝቅተኛው መግቢያ 10 ሺ ብር እንደሆነ አጣርቷል።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #Ephrem_tamiru #nhattyman #andualemgossa
አርቲስት ሜሮን ጌትነት፣ ለቀነኒ አዱኛ

ማነው ያለበሰሽ፣ ይህን ጥቁር ሸማ?
ለሞት ሙሽርነት፣ አድርጎ እንዲስማማ።
አስተያየትሽ ውስጥ፣ እልፍ መልዕክት አለ፣
ፈገግታሽን ገልጦ እውነት የከደነ፣
ለምን ሻማው በራ፣ አንቺ ጠፍተሽ ሳለ?
የዘወትር ጥያቄ፣ ባንቺ መስዋዕት ነፍስ፣
ብርሃንሽ ነው? ዕጣሽ? ለቀጣይ የሚደርስ?

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #Andualemgossa
ዛሬ ድምፃዊ አንዱዓለም ፍርድ ቤት ቀረበ

ዛሬ ፍርድ ቤት የቀረበው ድምፃዊ አንዱዓለም ፖሊስ አንዳንድ ምርመራ ውጤቶች ስላልደረሱልኝ ተጨማሪ ቀናት ይሰጠኝ ባለው መሰረት ተጨማሪ 12 ቀን ተፈቅዶለታል።

የድምፃዊ አንዱዓለም ጠበቃ በበኩሉ የዋስ መብት ይፈቀድለት ብሎ ቢጠይቅም ፖሊስ ማስረጃዎችን ያጠፋብኛል መፈቀድ የለበትም በማለቱ ሳይፈቀድ ቀርቷል።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #andualemgossa
የቀነኒ አባት ለህዝቡ ጥሪ አቀረቡ "ፍትህ ለልጄ"

አዱኛ ዋቆ የሞዴል ቀነኒ አዱኛ ለኢትዮጵያዊያን መልዕክት አስተላልፏል በሀገር ውጥም በባሀር ማዶም የምትገኙ ኢትዮጵያዊያን የልጄን እውነት እንዲወጣ እንድታደርጉልኝ በማለት ጥሪ አቅርበዋል። እስካሁን ላደረጋችሁት ድጋፍ ከልብ አመሰግናለሁ፣ በተለያየ ሶሻል ሚዲያ ሁለተኛ ግድያ በእኛ ላይ የምታውጁ አቁሙ ሲሉ በአፋን ኦሮሞ ያስተላለፉትን መልዕክት ፋስት መረጃ ተመልክቷል።

በመጨረሻም እስከ መጨረሻው ከጎኔ እንድቆሙ ሲሉ ጥሪ አቅርበዋል።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #andualemgossa
"ውጤት አልደረሰልኝም" ፖሊስ

በቀነኒ አዱኛ ሞት ላይ ዛሬ ቀጠሮ የነበረ ሲሆን በአራዳ ምድብ ችሎት ዛሬ በነበረው ችሎት የፖሊስ የምርመራ ውጤት ይጠበቅ የነበረ ሲሆን ፖሊስ የ15 ሰዎች መረጃ ማሰባሰቡን ገልጾ የፌድራል ፖሊስ ፎረንሲክ የምርመራ ውጤቶቹ አሁንም አልደረሱኝም በማለት 14 ቀን ተጨማሪ ቀናት ጠይቋል።

የአንዱዓለም ጠበቃ በበኩሉ የቀነኒ ዲያሪ እሱ ጋር እንዳለ ጠቅሶ ቀነኒ ሯሷን ለማጥፋት በተደጋጋሚ መድኃኒት ወስዳ እንደነበር ተፅፎ አግኝቻለሁ ብሏል።

ተጨማሪ የጊዜ ቀጠሮ መፈቀድ የለበትም አንዱዓለም የዋስ መብቱ ሊጠበቅለት ይገባል ብሎ ተከራክሯል። በተጨማሪም ከእስር ወጥቶ የሙዚቃ ስራውን ለፋሲካ ያቅርብ የሚለው የዩቲዩብ ዘገባ የተሳሳተ ነው ሊታረም ይገባል ብሏል።

ፍርድ ቤት የሁለቱን ክርክር ከሰማ በኋላ የክርክሩን ውሳኔ ለመስጠት ለነገ ማክሰኞ ጠዋት ቀጥሮ ሰጥቷል።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #andualemgossa #keneni