አርቲስት ኤፍሬም ታምሩ ለአንድ የሙዚቃ ምሽት ከፍተኛ ገንዘብ ተከፈለው።
ታዋቂውና ተወዳጁ ድምፃዊ ዛሬ እሁድ ቦሌ መድሃኒአለም ከኤድናሞል ወረድ ብሎ በሚገኘው ካሌብ ሆቴል ስር በሚገኘው "ዶዝ ላውንጅ" የሙዚቃ ስራውን የሚያቀርብ ሲሆን ለዚህ ስራውም እጅግ ከፍ ያለ ገንዘብ እንደተከፈለው ተገልጿል።
ዶዝ ላውንጅ ላለፉት 4ወራት በእድሳት ላይ የነበረ ቢሆንም ትናንት ቅዳሜ እና ዛሬ እሁድ የምርቃት ዝግጅቱን እያደረገ ይገኛል። ይህንንም አስመልክቶ ዛሬ ማታ ላይ የሙዚቃ ስራውን የሚያካሄደው ኤፍሬም ታምሩ ወደ 2 ሚሊየን ብር የሚቆጠር ገንዘብ ገቢ እንደተደረገለት ዋልያ ኢንተርቴይመንት ከውስጥ አዋቂዎች አጣርቷል።
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music #Ephrem_tamiru

February 4, 2024
ተወዳጆቹ ድምፃዊያን የሚሳተፋበት ኮንሰርት መግቢያ ብሩ በጣም ውድ መሆኑ እያነጋገረ ይገኛል።
ግራቪቲ ኢቨንት በቅርቡ በተከፈተው ኖራ ሪዞርት ኤፍሬም ታምሩን ፣ ናቲ ማንን እንዲሁም አንዱአለም ጎሳን ጨምሮ ዛሬ እና ነገ ትላልቅ ባለሃብቶች በተገኙበት ያደርጋል። ይሄንንም ተመልክቶ ዋልያ ኢንተርቴይመንት በደረሰው መረጃ መሰረት የፕላቲኒየም ደረጃ መግቢያ 300ሺ ብር ፣ የጎልድ 150 ሺ ፣ ሲልቨር 98 ሺ ብር ሲሆን ዝቅተኛው መግቢያ 10 ሺ ብር እንደሆነ አጣርቷል።
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music #Ephrem_tamiru #nhattyman #andualemgossa

👍1
February 8