Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዓድዋ ድል 125ኛ ዓመት አከባበር መለያ አርማ ይፋ ሆነ::
የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስቴር የዓድዋ ድል 125ኛ ዓመት አከባበር መለያ አርማን (Logo) ይፋ አደረገ።
የአርማው መግለጫ፦
ጋሻ፣ ጎራዴ እና ጦር፦ አባቶቻችን ጠላትን የተዋጉባቸው የጦር መሳሪያዎች
ሦስቱ ኮከቦች፦ የነበረው፣ አሁን ያለው እና የሚተካው ትውልድ
አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ነፀብራቅ፦ አሁን ያለው የዓድዋ ትሩፋት
ከ1888-2013፦ የ125 ዓመት ስሌት
የኅብረ-ብሔራዊ አንድነት ዓርማ፦ መሪ ቃል
ጥቁር መደብ፦ የጥቁር ሕዝቦች ድል
ቀይ ፍሬም፦ በመስዋህትነት የሚጠበቅ ሉዓላዊነት መሆኑን ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ገልጿል።
#EBC

#Ummattah Awlaytiitih Maláh Buxa TPLF Kee Shine Qarkakisa Axcuk Faatacisse.
Samara-Qasa dirrik 28, 2013 (AFMMA)
Ummattah Awlaytiitih Maláh Buxa TPLF Kee Shine Qarkakisa Axcuk Faatacisse.
Malâ Buxa asaaku gexisse madabiinô koboxul Maloktî Maláh Buxa TPLF kee Shine Qarkakisâ missoynaani kinniimil keenik sumaaqitoonuh Ummattah Awlaytiitih Maláh Buxa fanah tatrusen kuktal agaaradeeniik lakal inki xongolol faatacisen.
Namma ayrook dumal Maloktî Maláh buxa TPLF kee Shine baaxô caddol Saay Kee Sabhalal ane-wayuuy, baaxol milaagi daabime wayuh abak geytiman gex-kalit taamoomi Kusaaqiseeniik lakal tama namma missoyna Qarkakisal muggaqsimoonuh Ummattah Awlaytiitih Maláh Buxa Faatacissuh xukta ruubeenih sugeenim tamixxige.
Tohuuk lakal, TPLF Kee Shine Qarkakisal muggaaqisaanam gita hinnam yascasse sumaq le dagar yenek 48 Saaqatah addal Ummattáh Awlaytiitih Maláh Buxal Foocah xayyooway axcuk Malâ Buxa Mangaafâ Ratteemal maysaxxaga tatrusseh sugte.

#ሰኔ 14 ድምፅ የመስጠት ሂደት የማይካሄድባቸው የምርጫ ክልሎች እና የምርጫ ጣቢዎች አሉ፦ ምርጫ ቦርድ
***************
ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም ለሚካሄደው 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ በተለያዩ ምክንያቶች ድምፅ የመስጠት ሂደት የማይካሄድባቸው የምርጫ ክልሎች እና የምርጫ ጣቢዎች እንደሚኖሩ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ።
እነዚህ የምርጫ ክልሎች እና የምርጫ ጣቢዎች በፀጥታ ችግሮች ምክንያት የመራጮች ምዝገባ ያልተጀመረባቸው ቦታዎች፣ የመራጮች ምዝገባ ተጀምሮ የተቋረጠባቸው ቦታዎች እና የመራጮች ምዝገባ ላይ ሂደት ላይ አቤቱታ የቀረበባቸው ወይም ቦርዱ የመራጮች ምዝገባ ሂደቱ ላይ ጉልህ የአሠራር ችግር በማየቱ ማጣራት የወሰነባቸው ቦታዎች መሆናቸው ተገልጿል።
ድምፅ መስጠት ሂደቱ በሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም ተግባራዊ ሊሆን የማይችልባቸው የምርጫ ክልሎች እንደሚከተለው ተዘርዝረዋል።
ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል (4 ምርጫ ክልል) - የመራጮች ምዝገባ ያልተጀመባቸው ቦታዎች፦ 1. መተከል ምርጫ ክልል፣ 2. ሺናሻ ልዩ ምርጫ ክልል 3. ካማሽ ምርጫ ክልል እና 4. ዳለቲ ምርጫ ክልል ናቸው።
ሶማሌ ክልል (14 ምርጫ ክልል) - የመራጮች ምዝገባ ሂደት ላይ አቤቱታ የቀረበባቸው እና የማጣራት ሂደቱ ላይ የሚወሰኑ፦ 1. አራቢ የምርጫ ክልል፣ 2. ደግሃመዶ ምርጫ ክልል፣ 3. ጎዴ የምርጫ ክልል 4. ጂግጂጋ 1 የምርጫ ክልል፣ 5. ጂግጂጋ 2 የምርጫ ክልል፣ 6. ቀብሪደሃር ምርጫ ክልል፣ 7. ቀላፎ ምርጫ ክልል፣ 8. ዋርዴር ምርጫ ክልል፣ 9. ፊቅ ምርጫ ክልል፣ 10. ገላዲን ምርጫ ክልል እና 11. ደገሃቡር ምርጫ ክልል ሲሆኑ
የመራጮች ምዝገባ ሂደት በክልሉ መስተዳድር የተቋረጠባቸው፦ 1. አይሻ ምርጫ ክልል፣ 2. ኤረር ምርጫ ክልል፣ 3. ሽንሌ ምርጫ ክልል ናቸው።
ኦሮሚያ ክልል (7 ምርጫ ክልል) - የመራጮች ምዝገባ ያልተጀመረባቸው (በጸጥታ ችግር)፦ 1. ቤጊ ምርጫ ክልል - ምእራብ ወለጋ፣ 2. ሰኞ ገበያ ምርጫ ክልል - ምእራብ ወለጋ፣ 3. አያና ምርጫ ክልል - ምስራቅ ወለጋ፣ 4. ገሊላ ምርጫ - ምስራቅ ወለጋ፣ 5. አሊቦ ምርጫ ክልል -ሆሮ ጉድሩ፣ 6. ጊዳም ምርጫ ክልል- ሆሮ ጉድሩ እና 7. ኮምቦልቻ ምርጫ ክልል- ሆሮ ጉድሩ ናቸው።
አማራ ክልል (8 ምርጫ ክልል) - የመራጮች ምዝገባ ያልተጀመረባቸው (በጸጥታ ችግር)፦ 1. ማጀቴ (ማኮይ) ምርጫ ክልል፣ 2. አርጎባ ልዩ ምርጫ ክልል፣ 3. ሸዋሮቢት ምርጫ ክልል፣ 4. ኤፌሶን ምርጫ ክልል፣ 5. ጭልጋ 1 ምርጫ ክልል፣ 6. ጭልጋ 2 ምርጫ ክልል፣ 7. ላይ አርማጭሆ ምርጫ ክልል እና 8. ድልይብዛ ምርጫ ክልል ናቸው።
ደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ክልል (4 ምርጫ ክልል) - የመራጮች ምዝገባ ያልተጀመረባቸው (በጸጥታ ችግር)፦ 1. ዘልማም ምርጫ ክልል፣ 2. ሱርማ ልዩ ምርጫ ክልል፣ 3. ዲዚ ልዩ ምርጫ ክልል እና 4. ሙርሲ ልዩ ምርጫ ክልል ናቸው።
ሐረሪ ክልል (3 ምርጫ ክልል) - የመራጮች ምዝገባ ከፍተኛ የተዛባ አሰራር የታየባቸው እንዲሁም በህግ የተያዘ ጉዳይ፦ 1. ጀጎል ልዩ ምርጫ ክልል 2. ጀጎል መደበኛ ምርጫ ክልል እና 3. ጀጎል ዙሪያ እና ሁንደኔ ምርጫ ክልል መሆናቸውን ቦርዱ አስታውቋል።
በሌላ በኩል በጋምቤላ ክልል ዲማ ምርጫ ክልል እና አኮቦ ምርጫ ክልል የመሠረተ ልማት እና የመጓጓዥ ችግር ከፍተኛ በመሆኑ በልዩ ሁኔታ የክልል እና የፌደራል መንግሥትን ከፍተኛ እገዛ ይጠይቃል ብሏል።

#የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደረግ ለፌዴራል መንግስት ጥያቄ አቀረበ::
ሰመራ-ሰኔ 21, 2013 (አፋ.ብ.መ.ድ)
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደረግ ለፌዴራል መንግስት ጥያቄ አቀረበ::
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የፌዴራል መንግስት ሰብዓዊነትን መሰረት ባደረገና ተጨማሪ ጉዳት በማያስከትል መልኩ የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲያደርግ ጥያቄ ማቅረቡን አስታወቀ።
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈጻሚ አብርሃም በላይ (ዶ/ር) ከኢዜአ ጋር ባደረጉት ቆይታ እንዳስታወቁት፤ ክረምት እየገባ በመሆኑ የትግራይ አርሶ አደር ተረጋግቶ የእርሻ ስራውን እንዲያከናውን፣ የሰብዓዊ ድጋፍ ለተረጂዎች ያለምንም ችግር እንዲደርስ እና ወቅቱን የሚመጥን ፖለቲካዊ መፍትሄ ለመስጠት የፌዴራል መንግስት የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲያደርግ ተጠይቋል።
ጊዜያዊ አስተዳደሩ ባለፈው ሳምንት በይፋ ጥያቄውን ያቀረበው የክልሉን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ ከክልሉ ህዝብ ተወካዮች፣ ከቢሮና የዞኖች አመራር አባላት፣ በተለያየ ቦታ ከሚገኙ የትግራይ ተወላጆች፣ ከትግራይ ምሁራን፣ ከባለሀብቶችና ከሃይማኖት አባቶች ጋር ተከታታይ ምክክር ካደረገ በኋላ ነው።
አሸባሪው የህውሃት ቡድን በክልሉም ሆነ በአገሪቷ ላይ የፈጠረው ውስብስብ ችግር ወታደራዊ ብቻ ሳይሆን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ መሆኑን ያወሱት አብርሃም በላይ (ዶ/ር)፤ ለዚህም እስከ አሁን በፌዴራል መንግስትና በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር የተለያዩ መፍትሄዎች ሲወሰዱ መቆየቱን አብራርተዋል።
እስከአሁን ህግ የማስከበር እርምጃ ከመውሰድ ባሻገር በህግ የሚታዩ ጉዳዮችን በህግ መፍትሄ ለመስጠት ከጥፋት ሃይሉ ወንጀለኛ የሆነውን ለይቶ ወደ ህግ የመቅረብ ስራ ሲከናወን መቆየቱን ተናግረዋል።
በጊዜያዊ አስተዳደሩም ሆነ በፌዴራል መንግስት እየተወሰዱ ያሉ እርምጃዎቸን አስታውሰው፤ በቀጣይም ፖለቲካዊ አማራጮችን ታሳቢ ማድረግና የመፍትሄ እርምጃዎችን የመውሰድ አስፈላጊነት ላይ እምነት መኖሩን ጠቁመዋል።
የክልሉ አርሶአደር በዚህ ክረምት ወደ እርሻ ካልገባ የዘር ወቅት ስለሚያልፍ፣ በቀጣይ ገበሬው ለዓመታት ተረጂ ሆኖ የመኖር እድል እንደሚገጥመው ነው ያወሱት።
በዚህም አሸባሪው ቡድን የዚህ ዓይነቱን ቀውስ እየፈጠረ እንደሚሄድ ጠቅሰው፤ “የኢትዮጵያ መንግስትና የመከላከያ ሰራዊት እዳውን እንዲሸከምለት ያደርጋል” ብለዋል።
እንደርሳቸው ገለጻ፤ መንግስትና የእርዳታ ድርጅቶች እርዳታ እንዳያደርሱ፣ ለገበሬው ምርጥ ዘርና ማዳበሪያ እንዳያቀርቡ እያሰናከለ፣ ህዝብ ተራበ ብሎ ራሱ ይጮሃል፤ ምክንያቱም ህወሃት መኖር የሚችለው የትግራይ ህዝብ ሲሞትና መከራ ሲያገኝ ብቻ ነው ብለዋል።
እንዲህም ሆኖ የኢትዮጵያ መንግሰት ባለፉት ወራት ከ100 ቢሊዮን ብር በላይ ለእርዳታ፣ ለመንግስት አገልግሎት ማስቀጠልና ለመሰረተ ልማት ግንባታ አውሏል ነው ያሉት።
ይህም በአገሪቷ አጠቃላይ ኢኮኖሚ በተለይ በሌሎች ክልሎች የሚያደርሰው ጫና ከፍተኛ መሆኑን ጠቅሰው፤ ክልሎች ከበጀታቸው ቀንሰው የትግራይ ክልልን ለማቋቋም ድጋፍ ማድረጋቸውን ለአብነት አንስተዋል።
እርዳታ እንሰጣለን ለሚሉ አካላትም ከሚፈለገው በላይ ተሂዶ ምቹ ሁኔታዎች ተፈጥሯል ብለዋል።
በቀጣይ ደግሞ ሰብዓዊ እርዳታው ወደ ሚፈለገው ቦታ ለማድረስ፣ እርሻ ሥራ እንዳያመልጥ ለማድረግ፣ የተፈናቀለውንም ተረጋግቶ ወደ የቤቱ እንዲመለስ ተጨማሪ የፖለቲካ አማራጭ በማስፈለጉ በተደጋጋሚ ከመንግስት ጋር ንግግር መደረጉን ነው አብርሃም በላይ (ዶ/ር) የገለጹት።
ይህን መነሻ በማድረግ ለፌዴራል መንግስት ባለዘጠኝ ነጥብ ጥያቄ አቅርበናል ብለዋል።
የተኩስ አቁም ስምምነቱ ገበሬው ተረጋግቶ እንዲያርስ፣ ለችግረኞች የሰብዓዊ ድጋፍና የእርዳታ ቁሳቁስ ለማድረስ፣ የተፈናቃዮችን ቤት ጠግኖ ወደ ቦታቸው ለመመለስ እንደሚያስችል አመልክተዋል።
በአሁኑ ወቅት በረሃ ካለው ሃይል መካከል የሰላም መንገድ የሚፈልግ መኖሩን አመላክተው፤ ለዚህ ሃይል እድል መስጠት አስፈላጊ መሆኑን አብራርተዋል።
ዋና ሥራ አስፈጻሚው እንደሚናገሩት፤ አጥፊው የህወሃት ሃይል የተበተነ ቢሆንም ለብዙ ዘመናት በክልሉ በዘረጋው የፍርሃት መዋቅር በኩል ዜጎች ያስፈራራል፣ ያስገድላል፤ ይገላል።
“ለዜጎች የእርዳታ እህል እንዳይደርስ ያደናቅፋል፤ የእርዳታ ሰራተኞች ይገድላል፤ ዜጎች እርዳታ እንዳይቀበሉ ያስፈራራል፤ ከተቀበሉ በኋላ እንዲያካፍሉት ያስገድዳል” ብለዋል።
“የአጥፊው የህወሃት ቡድን ዋና አላማ ህዘቡን የጦርነት ጋሻ ማድረግ ነው” ያሉት ዋና ስራ አስፈጻሚው፤ ነገር ግን የህዝብን ጥቅም በማስቀደም የተኩስ አቁም ማድረግ ጠቀሜታ እንዳለው አብራርተዋል።
ችግሮቹን ለመፍታት የፖለቲካ መፍትሄ መውሰድ አስፈላጊነት ላይ አጽንኦት ሰጥተዋል።
“ለትግራይ ህዝብ ፖለቲካዊ መፍትሄ መፈለግ ያለበት መንግስት እንጂ ለህዝቡ ግድ የሌለው የህወሃት ጥፋት ሃይል ሊሆን አይችልም” ያሉት አብርሃም በላይ (ዶ/ር) ፤ በመሆኑም መንግስት ይበልጥ ሆደ ሰፊ ሆኖ ፖለቲካዊ መፍትሄዎችን መስጠት እንደሚጠበቅበት ተናግረዋል።
ለፌዴራል መንግስት የቀረበው የተኩስ አቁም ስምምነት ጥያቄ የህዝብን ጥቅም ለማስጠበቅ መሆኑንም አብርሃም በላይ (ዶ/ር) አብራርተዋል።

#Ityoppiyah Doolat Tigraay Rakaakayal Abte Girah Ugrâ Soolo Aytakumussah Tanim Tengele Qarab Emaaraat Tiysixxige.
Samara-Waysuk 23, 2013 (AFMMA)
Ityoppiyah Doolat Tigraay Rakaakayal Abte Girah Ugrâ Soolo Aytakumussah Tanim Tengele Qarab Emaaraat Tiysixxige.
Tengele Qarab Emaaraatak Afâ Caagiidah Malaakih maybalaalaqa elle tascassennal 'Ityoppiyah Doolat beyteh tan girah ugrâ sooloh margaqa baaxol saayaay, sabhalallaa kee Leeda arac xagtuh diggoyselem warse.

#Gallí Maro 643 Takke Ityoppiyah Qandey Gabbí Qaxih Suudaanal Saay Dacayrih Taamal Sugteh Mexaaliyah Acwa Tece.
Samara-Ditelik 01, 2013 (AFMMA)
Gallí Maro 643 Takke Ityoppiyah Qandey
Gabbí Qaxih Suudaanal Saay Dacayrih Taamal Sugteh Mexaaliyah Acwa Tece.
Ityoppiyak Salaam Dacayrih qande Gabbí Qaxih Suudaan fanah dacarak taama qimmiseeniik lakal duma amballayuk sugte booditte daggowtuuy, Qokol kah faxxiima marah faxxiima qokol meqel wadbituh assakat le taama abeenim warsan.
Tama qande Saay dacayril abte meqe taamah mamaxxagah Acwa elle yeceen aracal Gallí Marok Saay Dacayrih Ergak Fayya le miraaciini geytimem timixxigeh tan.

#የአፋር ክልል ሴቶች አሸባሪውን የህወሓት ቡድን በመቃወም ሰልፉ አካሄዱ
********************************
የአፋር ክልል ሴቶች የአሸባሪውን የህወሓት ቡድን ሀገር የማፍረስ ሴራ በመቃወም በሰመራ ከተማ ሰላማዊ ሰልፉ እያካሄዱ ነው፡፡
ከክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች የተወጣጡ ሴቶች የአሸባሪውን የህወሓት ቡድን ሀገር የማፍረስ ሴራ ከመከላከያና ልዩ ሀይሎች ጎን በመሰለፍ ለማክሸፍ ቁርጠኛ መሆናቸውን መግለጻቸው ተጠቅሷል።
የቡድኑ ሀገር የማፍረስ ፍላጎት በኢትዮጵያ ልጆች የተባበረ ክንድ ድባቅ ይመታል ሲሉም ገልጸዋል።
በአሸባሪው ፊት-አውራሪነት በንጹሃን ህጻናት፣ ሴቶችና አረጋውያን ላይ የሚፈጸመውን ግድያ የአለም ህዝብ ሊያወግዘው ይገባልም ብለዋል።
"ትውልዱ የአባቶቻችንን አደራ አያጥፍም፣ ኢትዮጵያን ለማዳን እዘምታለሁ፣ የጁንታው ሀገር የማፍረስ ፍላጎት በልጆቿ የተባበረ ክንድ ድባቅ ይመታል" የሚሉ መልዕክቶችን ማስተላለፋቸውን ኢዜአ ዘግቧል።
የክልሉ ሴቶች በአሸባሪው ህወሓት ላይ መንግስት በጀመረው የህልውና ዘመቻ እስ ከህይወት መስዋዕትነት በመከፈል ታሪካዊ አደራቸውን ለመወጣት ቁርጠኛ መሆናቸውንም ተናግረዋል።
ሰልፈኞቹ በአሁኑ ወቅት በሰመራ ከተማ ዋና ዋና ጎዳናዎች በመዘዋወር የአሸባሪውን የህወሓት ቡድን የጥፋት ድርጊት የሚያወግዙና የሀገር መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፉ መልዕክቶችን እያስተላለፉ ይገኛል ።

#በአፋር ክልል ሶስት ቀበሌዎች የጎርፍ አደጋ ተከሰተ::
ሰመራ-ነሓሴ 03, 2013 (አፋ.ብ.መ.ድ)
በአፋር ክልል ሶስት ቀበሌዎች የጎርፍ አደጋ ተከሰተ::
በአፋር ክልል አውሲ-ረሱዞን አይሳኢታ ወረዳ በአዋሽ ወንዝ ሙላት በሦስት ቀበሌዎች የጎርፍ አደጋ መከሰቱን የክልሉ የአደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ጽሀፈት ቤት አስታወቀ።
በጽህፈት ቤት የቅድመ-ማስጠንቀቅና ፈጣን ምላሽ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ አይዳሂስ ያሲን ለኢዜአ እንደተናገሩት ከሃምሌ 28 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ በወረዳው ሦስት ቀበሌዎች የአዋሽ ወንዝ ሰብሮ በመውጣት ጎርፍ አስከትሏል።
“አደጋው ቀድሞ በተከናወኑ የቅድመ-ጥንቃቄቅ ስራዎች ህብረተሰቡ ከአካባቢው እንዲወጣ በመደረጉ የተፈናቀሉ ሰዎች ከመቶ አባዋራዎች የማይበልጡ ሲሆን በተጨማሪም ጎርፍ 50 ሄክታር መሬት በሚሆን የእርሻ መሬት ላይ ጉዳት አድርሷል” ብለዋል።
ጎርፍ የተከሰተባቸው ቀበሌዎች የከርቡዳ፣ ኮሎዱራና ሂነሌ ቀበሌዎች ሲሆኑ ጎርፉ የሰበረበትን አካባቢ ለመዝጋት ከሚመለከተው የተፋሰስ ባለሰልጣን ጋር በመሆን ርብርብ እየተደረገ ነው” ብለዋል።
በክረምቱ ከፍተኛ ዝናብ እየተመዘገበ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ በክልሉ የአዋሽ ወንዝን ተከትለው በሚገኙ 10 ወረዳዎች የጎርፍ አደጋ እንደሚከሰት ይጠበቃል ያሉት ዳይሬክተሩ፤ ለዚህም ቀደም ሲል አስፈላጊው የቅድመ ዝግጅት ስራ መከናወኑን አስረድተዋል።
በተለይም በነዚህ ወረዳዎች ስር የሚገኙ 40 ቀበሌዎችን ጨምሮ ከአጎራባች ከፍተኛ ቦታዎች የሚነሱ ተፋሰሶች ምክንያት በነዚህ አካባቢዎች ከ90 ሺህ ሰዎች በላይ የጎርፍ ተጠቂዎች ሊሆኑ እንደሚችሉ ገልጸዋል።
በዚህ አመት ቢሮው ከ4 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ እሰከ 40 ኩንታል የመጫን አቅም ያለው አራት የሞተር ጀልባዎች ግዢ ፈጽሞ ለሞተረኞች ተገቢው የአደጋ ጊዜ ህይወት አድን ስራና ተያያዥ ስልጠና ተሰጥቷቸው ሊከሰቱ የሚችሉ ጉዳቶችን ለመቀነስ ተጨማሪ ዝግጅት ተደርጎል ብለዋል።
በአፋር ክልል ባለፈው አመት በአዋሽ ወንዝ አዋሳኝ አካባቢዎች ተክስቶ በነበረው የጎርፍ አደጋ ከ280 ሺህ በላይ ሰዎች መጎዳታቸውን ከጽህፈት ቤቱ የተገኘው መረጃ ያሳያል።

#ከከሚሴ ወደ አዲስ አበባ ሊዘዋወር የነበሩ 53 ጩቤ እና ሌሎች ሕገወጥ ቁሳቁስ በቁጥጥር ስር ዋሉ::
ሰመራ-ነሃሴ 25, 2013 (አፋ.ብ.መ.ድ)
ከከሚሴ ወደ አዲስ አበባ ሊዘዋወር የነበሩ 53 ጩቤ እና ሌሎች ሕገወጥ ቁሳቁስ በቁጥጥር ስር ዋሉ::
ከከሚሴ ወደ አዲስ አበባ ሊዘዋወሩ የነበሩ ጩቤ፣ የጥይት መያዣ ካርታ እና ሌሎች ሕገወጥ ቁሳቁስ በዛሬው እለት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የሸዋሮቢት ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡
ዛሬ ከጠዋቱ 3፡30 አካባቢው 53 ሕገወጥ ጩቤ፣ 30 የጥይት መያዣ ካርታ፣ 30 እንግብ፣ 30 የትጥቅ መያዣ ቀበቶ እንዲሁም 3 ኪሎ የሚመዝን አደገኛ እጽ መሰል ነገር ከከሚሴ ተነስቶ ወደ አዲስ አበባ ሊዘዋወር ሲል በፖሊስ እና በማህበረሰቡ ትብብር በቁጥጥር ስር መዋሉን ጽ/ቤቱ ገልጿል፡፡
ሕገወጥ ቁሳቁሱን ሲያዘዋውር የነበረው ግለሰብም በቁጥጥር ስር ውሎ ምርመራ እየተደረገበት መሆኑን ከሸዋሮቢት ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡

#አሸባሪው ህወሓት ኢትዮጵያውያንን የሚጠላ ራስወዳድ ቡድን ነው፡- ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ፣፣
ሰመራ-ነሃሴ 29, 2013 (አፋ.ብ.መ.ድ)
አሸባሪው ህወሓት ኢትዮጵያውያንን የሚጠላ ራስወዳድ ቡድን ነው፡- ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ፣፣
አሸባሪው ህወሓት ኢትዮጵያውያንን የሚጠላ እና ራሱን ብቻ ከሌሎች ነጥሎ የሚወድ ስግብግብ ቡድን መሆኑን የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ እና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ፡፡
የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ እና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የሁርሶ ኮንቲጀንት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ምልምል አባላት ምረቃ ላይ ተገኝተዋል፡፡
በዚሁ ጊዜ እንዳሉት አሸባሪው የህወሓት ቡድን ለኢትዮጵያ እንቅርት ሆኖባታል፡፡
ይህን ፈተና ለማለፍ ብልሃት፣ አንድነት እና ቆራጥነት ያስፈልጋል ያሉት የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ እና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ይህንን መተግበር ያስፈልጋል ብለዋል፡፡
ባለፉት ወራቶች በተደረጉ ኦፕሬሽኖች አሁንም ኢትዮጵያ የጀግኖች ሀገር መሆኗን አይተናል ብለዋል፡፡
አሸባሪው ህወሓት ኢትዮጵያን ለማፈራረስ እና አንድነቷን ለመበተን አስቦ እየሰራ ቢሆንም በተቃራኒው ኢትዮጵያ ዳግም አንድ እንድትሆን አድርጓታል ብለዋል፡፡

#Sixaamâ Rakaakayal Asaaku akkuk geytinta Qusba Doolatih Xisnel Gifti Fantayyo Kebbexe Malâ Buxah Afteena Akkuk Doorinte.
የሲዳማ ክልል ም/ቤት ወ/ሮ ፋንታዬ ከበደን አፈ-ጉባዔ አድርጎ መረጠ።
መስራች ጉባዔውን እያካሄደ የሚገኘው የሲዳማ ክልል ምክር ቤት ወ/ሮ ፋንታዬ ከበደን የምክር ቤቱ አፈ-ጉባዔ አድርጎ በሙሉ ድምጽ መርጧል፡፡
ወ/ሮ ፋንታዬ ከበደ የክልሉ አፈ-ጉባዔ በመሆን ቃለ መሀላ ፈጽመዋል፡፡

#Gifta Ristu Yirxaw Gabbí Qaxih Agat Kee Agattiinaa Kee Ummattâ Rakaakayak Xiinissoh Abba Akkuk Doorime.
Samara-Qunxa garabluk 22, 2014 (AFMMA)
Gifta Ristu Yirxaw Gabbí Qaxih Agat Kee Agattiinaa Kee Ummattâ Rakaakayak Xiinissoh Abba Akkuk Doorime.
Gabbí Qaxih Agat Kee Agattiinaa Kee Ummattâ Rakaakayak Qusba Malah Buxa Gifta Ristu Yirxaw Xiinissoh Abba Abak Reedisse.
Tah tannal anuk, Rakaakay Malah Buxa Gifti Faate Sirmoloon Rakaakayak Naharsí Afteenaay, Gifta Nigaatu Xansaan Ciggiila Malâ Buxah Afteena abak reedisse.
Gabbí Qaxih Agat Kee Agattiinaa Kee Ummattâ Rakaakayih Malah Buxa Qusba Doolatih Xisne uxih kinnih gexsitak geytintaah, Qusba Xiinissoh Abba Qusba Abnisa Malâ Buxal Xayyoysele axcuk qammaalan.
#EBC
አቶ ርስቱ ይርዳው የደቡብ ብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ክልል ርእሰ መስተዳርድ ሆነው ተመረጡ።
የደቡብ ብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ክልል ምክር ቤት አቶ ርስቱ ይርዳውን የክልሉ ርእሰ መስተዳርድ አድርጎ መርጧል።
የክልሉ ምክር ቤት ወ/ሮ ፋጤ ስርሞሎን አፈ ጉባኤ፣ አቶ ንጋቱ ዳንሳን ደግሞ ምክትል አፈ ጉባኤ አድርጎ መርጧል።
ምክር ቤቱ 6ኛ ዙር መስራች ጉባኤውን እያካሄደ ነው።

#ከፖሊስ የሙያ ስነ-ምግባር ውጪ በአንዲት ግለሰብ ላይ ድብደባ የፈፀሙ የፖሊስ አባላት በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተጣራባቸው መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፣፣
ሰመራ-መስከረም 22, 2013 (አፋ.ብ.መ.ድ)
ከፖሊስ የሙያ ስነ-ምግባር ውጪ በአንዲት ግለሰብ ላይ ድብደባ የፈፀሙ የፖሊስ አባላት በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተጣራባቸው መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፣፣
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 ልዩ ቦታው ሚካኤል አደባባይ አካባቢ መስከረም 21 ቀን 2014 ዓ/ም ከቀኑ 5፡00 ሰዓት ም/ኢ/ር ጃፋር አሊ እና ኮንስታብል መስፍን በተለ የተባሉ የቆሬ አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ አባላት አንዲትን ግለሰብ በአስነዋሪ ሁኔታ በመደብደባቸው በቁጥጥር ስር ውለው ጉዳያቸው እየተጠራ እንደሚገኝ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል።
ህዝብን በሰብአዊነት ማገልገል የአዲስ አበባ ፖሊስ መርህ መሆኑ እየታወቀ ነገር ግን አንዳንድ አመራሮችና አባላት ይህን መርህ በመተላለፍ የሚፈፅሙት ህገ-ወጥ ድርጊት ተቋሙ የማይታገስ መሆኑን ገልፆ በ2013 የበጀት ዓመት ብቻ እንኳን በልዩ ልዩ ጥፋት ላይ የተገኙ 171 የፖሊስ አመራሮችና አባላት ከሰራዊቱ እንዲሰናበቱ ማድረጉንም ነው ተቋሙ ያስታወሰው።
ከስራ ከተሰናበቱት 29ኙ ከሰብአዊ መብት ጥስት ጋር በተያያዘ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገልፆል።
ህግን በመተላለፍ ጥፋት በሚፈፁም አባላት እና አመራሮች ላይ የሚወስደውን እርምጃ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ፖሊስ አስታውቆ ህብረተሰቡ እንዲህ ዓይነት ከፓሊስ የሙያ ስነ- ምግባር ውጪ የሆኑ ድርጊቶች በሚፈፀሙበት ወቅት በፍጥነት ጥቆማ እንዲያደርግ እየገለፅን ግለሰቧን በደበደቡ የፖሊስ አባላት ላይ አስፈላጊውን እርምጃ ወስዶ ውጤቱን ለህዝብ የሚሳውቅ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገልፆል።
የሰላም ሚኒስትሯ ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚልም ጉዳዩን አስመልክቶ ከፌደራል ፖሊስ ጋር መረጃ መለዋወጣቸውን እናተጠያቂነት ማረጋገጥ ከተቋም ግንባታ ተግባሮቻችን ጋር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል በማህበራዊ ገፃቸው ላይ አረጋግጠዋል።

#ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለከፍተኛ የመንግስት ኃላፊነት ቦታዎች ሹመቶች ሠጡ፣፣
ሰመራ-መስከረም 27, 2014 (አፋ.ብ.መ.ድ)
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለከፍተኛ የመንግስት ኃላፊነት ቦታዎች ሹመቶች ሠጡ፣፣
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በዛሬው ዕለት አቶ ተፈሪ ፍቅሬን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ሃላፊ እና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር አድርገው በድጋሚ የሾሙ ሲሆን ለ4 ከፍተኛ የሃላፊነት መደቦችም በሚኒስቴር ማእረግ የሚከተሉትን ሹመቶች ሰጥተዋል፡፡
1. አቶ አደም ፋራህ - በሚኒስትር ማዕረግ የዲሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ዋና አስተባባሪ
2. አቶ ተስፋዬ ቤልጅጌ - በሚኒስትር ማዕረግ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ተጠሪ
3. ዶ/ር ስለሺ በቀለ - በሚኒስትር ማዕረግ የድንበር ተሻጋሪ ወንዞችና የህዳሴግድብ ዋና ተደራዳሪና አማካሪ
4. ዶ/ር ለገሰ ቱሉ - በሚኒስትር ማዕረግ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ኃላፊ
በተጨማሪም፡
- ዶ/ር ምህረት ደበበ - የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ፕሬዚዳንት፤
- አቶ ፍሰሃ ይታገሱ - የኢትዮጵያ ብሮድካስት ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ፤
- እንዲሁም አቶ አብዱራህማን ሩቤ - የኢትዮጵያ ብሮድካስት ኮርፖሬሽን ምክትል ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሆነው መሾማቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታውቋል፡፡

#ባቲ፣ አቀስታ፣ መሀል ሳይንት እና ሳይንት አጅባር ከተሞች የኤሌክትሪክ አገልግሎት አገኙ
ሰመራ-ታህሳስ 02, 2014 (አፋ.ብ.መ.ድ)
ባቲ፣ አቀስታ፣ መሀል ሳይንት እና ሳይንት አጅባር ከተሞች የኤሌክትሪክ አገልግሎት አገኙ
አሸባሪው ሕወሃት ቡድን ባደረሰው የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ጉዳት አገልግሎት ተቋርጦበቸው የነበሩ ባቲ፣ አቀስታ፣ መሀል ሳይንት እና ሳይንት አጅባር ከተሞች በዛሬው ዕለት ኤሌክትሪክ ማግኘታቸውን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡
አሸባሪው ቡድን ባደረሰው የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ጉዳት ምክንያት የተጎዱ የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ መስመሮች የመጠገንና መልሶ የማገናኘት ስራው ተጠናክሮ እየተሰራ ሲሆን፣ የክልሉ ሰራተኞችና ማኔጅመንት አባላት እያደረጉት ባለው ከፍተኛ ትብብር ኤሌክትሪክ ተቋርጦባቸው የነበሩ ከተሞችን ኤሌክትሪክ መልሶ እንዲያገኙ መደረግ ተችሏል፡፡
በዛሬው ዕለት ጠዋት ማጀቴ ከተማ ኃይል ያገኘች መሆኗን የገለፀው አግልግሎቱ፣ ከሰዓት በኋላ ደግሞ ባቲ፣አቀስታ፣መሀል ሳይንት እና ሳይንት አጅባር ከተሞች የኤሌክትሪክ አገለግሎት እንዲያገኙ መቻሉን የአገልግሎቱ የደሴ ዲስትሪክት ዳይሬክተር አቶ ሀብቱ አበበ አሳውቀውናል ብሏል፡፡
በደሴ ዲስትሪክት ስር አገልግሎት የሚያገኙት ከሚሴ፣ኮምቦልቻ፣ደሴ እና ጨፋ ሮቢት ከተሞች የኤሌክትሪክ አገልግሎት ማግኘታቸውን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል፡፡

#ምክር ቤቱ የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነሮችን ዛሬ ይሾማል ተብሎ ይጠበቃል፣፣
ሰመራ-የካቲት 14, 2014 (አፋ.ብ.መ.ድ)
ምክር ቤቱ የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነሮችን ዛሬ ይሾማል ተብሎ ይጠበቃል፣፣
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ እያካሄደ በሚገኘው ልዩ ስብሰባው የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነሮችን ይሾማል ተብሎ ይጠበቃል።
እንደ ኤፍቢሲ ዘገባ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤቱ የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን የዕጩ ኮሚሽነሮች ላይ ህብረተሰቡ አስተያየት እንዲሰጥባቸው ከዚህ በፊት ዝርዝራቸውን ይፋ ማድረጉ ይታወሳል።
የተገኘውን ግብዓት ምክር ቤቱ ከተመለከተ በኋላም መስፈርቱን በከፍተኛ ደረጃ አሟልተዋል ያላቸውን እጩ ኮሚሽነሮች በመምረጥ እንዲሾሙ ለምክር ቤቱ አቅርቧል።
በዚህ መሰረትም፦
1. ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ
2. ወይዘሮ ሂሩት ገብረስላሴ
3. ዶክተር ተገኘወርቅ ጌቱ
4. አምባሳደር ዶክተር አይሮሪት መሃመድ
5. ወይዘሮ ብሌን ገብረመድህን
6. ዶክተር ዮናስ አዳዬ
7. አቶ ዘገየ አስፋው
8. አቶ መላኩ ወልደማሪያም
9. አምባሳደር መሃሙድ ድሪር
10. አቶ ሙሉጌታ አጎ እና
11. ዶክተር አምባዬ ኦጋቶ እጩ ኮሚሽነር ሆነው ቀርበዋል።
ምክር ቤቱ ዛሬ እያካሄደው በሚገኘው ልዩ ስብሰባ በእነዚህ እጩ ኮሚሽነሮች ላይ ከተወያየ በኋላ ይሾማቸዋል ተብሎ ይጠበቃል።