#Amharic Below
#Asaaku 19/08/2012 (AFMMA)
#Warrayte 24 Saaqatih Addal Qafár Rakaakayih caddol Laporaatoorî Fokkaaqo kak aben 82 yakke marih inkih Lakimak Nagay Sugeenim timixxige.
#በአፋር ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው (82) የላብራቶሪ ምርመራ ሁሉም ከኮሮና ቫይረስ ነጻ ሆኖ ተገኝዩ።
t.me/Afmma1
fb.me/Afmma1
#Raceena: Qafár Rakaakayak Qa/Da/Biiro
Dudda Le Oyti Tayse Manoh Caabi!

#በአፋር ክልል የሚገኙ የፖለቲካ ፓርቲዎች የሕወሓት ቡድን በመከላከያ ላይ የፈጸመውን ጥቃት አወገዙ
አፋር ብዙሃን መገናኛ ድርጅት- ጥቅምት 28, 2013
በአፋር ክልል የሚገኙ የፖለቲካ ፓርቲዎች የሕወሓት ቡድን በመከላከያ ላይ የፈጸመውን ጥቃት አወገዙ
በአፋር ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የሕወሓት ቡድን በሀገር መከላከያ ሠራዊት ላይ የፈጸመው ጥቃት አጥብቀው እንደሚያወግዙ ገለጹ።
ፓርቲዎቹ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ በሠመራ ከተማ ዛሬ ባካሄዱት የምክክር መድረክ፣ መንግሥት የሕግ የበላይነትን ለማረጋገጥ እየወሰደ ያለው እርምጃ ሁሉም ዜጋ ሊደግፈው ይገባል በማለት ተናግረዋል።
ከመድረኩ ተሳታፊዎች መካከል የአፋር ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ሓላፊ አቶ ኢሴ አደን “የሕወሓት ቡድን በሀገር መከላከያ ሠራዊት ላይ የፈጸመው የእብሪት ጥቃት ዛሬም እንደ ትናንቱ ሁሉን በበላይነት ለመምራት ያለውን ፍላጎት በሕዝብ ላይ ለመጫን የተደረገ ሙከራ ነው” ብለዋል።
ድርጊቱ የሀገርን ህልውና እና የሕዝብን ሰላም አደጋ ላይ ለመጣል የተቃጣ ነው ማለታቸውን ኢዜአ ዘግቧል።
#ምንጭ: ብልጽግና ፓርት, አፋር ቅርንጫፍ

#በአፋር ክልል ራሚድ አስመጭና ላኪ ድርጅት በ9መቶ80 ሚሊዮን ብር መነሻ በጀት ዘመናዊ የእርድ እንስሳት ማድለቢያ እና የመኖ ማቀነባቢሪያ ስራዎችን ለማከናወን የሚያስችሉ ተግባራትን እያከናወነ ይገኛል ፡፡
ሀምሌ 02/11/2013 ( አፋር.ብ.መ.ድ ) በአፋር ክልል ዱብቲ ወረዳ ራሚድ አስመጭና ላኪ ድርጅት በ9መቶ 80ሚሊዮን ብር መነሻ በጀት ዘመናዊ የእርድ እንስሳት እርባታ፣ ማድለቢያ፣ ቄራ እና የመኖ ማቀነባበሪያ ስራዎችን ለማከናወን የሚያስችል ተግባር በማከናወን ላይ እንደሚገኝ ገልጾል ፡፡
ድርጅቱ ከአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ኢንቨስትመንት ቢሮ በተሰጠው 30 ሄክታር ላይ ዘመናዊ የእርድ እንስሳት እርባታ፣ ማድለቢያ፣ ቄራ እና የመኖ ማቀነባበሪያ ስራዎችን ለማከናወን የሚያስችሉ ተግባራትን እየሰራ የእርድ እንስሳት ሰጋ ወድ ውጭ በመላክ ላይ ይገኛል ፡፡
በዚህም በአፋር ክልል ከሚገኝው በተጨማሪ በሊሎች አካባቢ ካሉት ፕሮጀክቶቹ የእርድ እንስሳት ስጋን ወደውጭ በመላክ በአጠቃላይ በወር እስከ 2መቶ 40ሺ ዶላር እያሰገኝ እንደሚገኝ ተግልጾል ፡፡
የክልሉ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር አቶ ሳኢድ አህው ራሚድ ፕሮጀክት በክልሉ ትልቅ ተስፋ ከተጣለባቸው ድርጅቶች ውስጥ አንዱ ነው ለሀገር ገቢ አስተዋጻኦ ከማድረግ ባሻገር ለአካባቢው የስራ እድል በመፍጠር እና የእውቅት ሽግግር እያደረገ ይገኛል እኛም ድጋፍ እያደርግንላቸው ነው ብለዋል ፡፡
የኢትዮጵያ ስጋና ወተት ዋና ዳይሪክተር ዶ/ር ሀድጉ ሀይሌ ኬሮስ ፕሮጀክቱ በአገር ደረጃ ምሳሌ የሚሆን ዘመናዊ የእርድ እንስሳት ማድለቢያ እና የመኖ ማቀነባቢሪያ በመሆኑ እንደ ክልልም ሆነ እንደሀገር ከፍተኛ የኢኮኖሚያዊ ጠቀሚታ ያለው ነው ሲሉ ተናግረዋል ፡፡
የራሚድ አስመጭ እና ላኪ ፕሮጀክት አስተባባሪ የሆኑት አቶ መሀመድ ሱለይማን እንደገለጹት በ9መቶ80 ሚሊዮን ብር መነሻ በጀት ዘመናዊ የእርድ እንስሳት ማድለቢያ እና የመኖ ማቀነባቢሪያ ስራዎችን በማከናውን ላይ መሆናቸውን እና በቀጣይም ለማስፋት እቅድ እንዳላቸው ገልጸው ክልሉም ከፍተኛ ድጋፍ እያደረገላቸው መሆኑን ተናግረዋል ፡፡

#በአፋር ክልል ሶስት ቀበሌዎች የጎርፍ አደጋ ተከሰተ::
ሰመራ-ነሓሴ 03, 2013 (አፋ.ብ.መ.ድ)
በአፋር ክልል ሶስት ቀበሌዎች የጎርፍ አደጋ ተከሰተ::
በአፋር ክልል አውሲ-ረሱዞን አይሳኢታ ወረዳ በአዋሽ ወንዝ ሙላት በሦስት ቀበሌዎች የጎርፍ አደጋ መከሰቱን የክልሉ የአደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ጽሀፈት ቤት አስታወቀ።
በጽህፈት ቤት የቅድመ-ማስጠንቀቅና ፈጣን ምላሽ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ አይዳሂስ ያሲን ለኢዜአ እንደተናገሩት ከሃምሌ 28 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ በወረዳው ሦስት ቀበሌዎች የአዋሽ ወንዝ ሰብሮ በመውጣት ጎርፍ አስከትሏል።
“አደጋው ቀድሞ በተከናወኑ የቅድመ-ጥንቃቄቅ ስራዎች ህብረተሰቡ ከአካባቢው እንዲወጣ በመደረጉ የተፈናቀሉ ሰዎች ከመቶ አባዋራዎች የማይበልጡ ሲሆን በተጨማሪም ጎርፍ 50 ሄክታር መሬት በሚሆን የእርሻ መሬት ላይ ጉዳት አድርሷል” ብለዋል።
ጎርፍ የተከሰተባቸው ቀበሌዎች የከርቡዳ፣ ኮሎዱራና ሂነሌ ቀበሌዎች ሲሆኑ ጎርፉ የሰበረበትን አካባቢ ለመዝጋት ከሚመለከተው የተፋሰስ ባለሰልጣን ጋር በመሆን ርብርብ እየተደረገ ነው” ብለዋል።
በክረምቱ ከፍተኛ ዝናብ እየተመዘገበ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ በክልሉ የአዋሽ ወንዝን ተከትለው በሚገኙ 10 ወረዳዎች የጎርፍ አደጋ እንደሚከሰት ይጠበቃል ያሉት ዳይሬክተሩ፤ ለዚህም ቀደም ሲል አስፈላጊው የቅድመ ዝግጅት ስራ መከናወኑን አስረድተዋል።
በተለይም በነዚህ ወረዳዎች ስር የሚገኙ 40 ቀበሌዎችን ጨምሮ ከአጎራባች ከፍተኛ ቦታዎች የሚነሱ ተፋሰሶች ምክንያት በነዚህ አካባቢዎች ከ90 ሺህ ሰዎች በላይ የጎርፍ ተጠቂዎች ሊሆኑ እንደሚችሉ ገልጸዋል።
በዚህ አመት ቢሮው ከ4 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ እሰከ 40 ኩንታል የመጫን አቅም ያለው አራት የሞተር ጀልባዎች ግዢ ፈጽሞ ለሞተረኞች ተገቢው የአደጋ ጊዜ ህይወት አድን ስራና ተያያዥ ስልጠና ተሰጥቷቸው ሊከሰቱ የሚችሉ ጉዳቶችን ለመቀነስ ተጨማሪ ዝግጅት ተደርጎል ብለዋል።
በአፋር ክልል ባለፈው አመት በአዋሽ ወንዝ አዋሳኝ አካባቢዎች ተክስቶ በነበረው የጎርፍ አደጋ ከ280 ሺህ በላይ ሰዎች መጎዳታቸውን ከጽህፈት ቤቱ የተገኘው መረጃ ያሳያል።
#EBC

#በአፋር ክልል ፈንቲ ረሱ እዋ ወረዳ ኗሪዎች ላይ ጆንታው ከርቀት በከባድ መሳሪያ ጥቃት በመፈፀሙ ዳግም ንፁሀን ሞቱ ።
ሰመራ-ጥቅምት 02/2014 (አፋ.ብ.መ.ድ.)
በአፋር ክልል ፈንቲ ረሱ እዋ ወረዳ ኗሪዎች ላይ ጆንታው ከርቀት በከባድ መሳሪያ ጥቃት በመፈፀሙ ዳግም ንፁሀን ሞቱ ።
በአፋር ክልል ፈንቲ ረሱ እዋ ወረዳ ኗሪዎች የመኖሪያ ቤቶች ላይ ጆንታው ዳግም ከርቀት በድንገት በከባድ መሳሪያ ጥቃት በመፈፀሙ በ7 ንፁሀን ሰዎች ላይ የሞት በ15 ሰዎች ደግሞ ከፍተኛ የአካል ጉዳት አደረሰ ።
የእዋ ወረደ አስተዳደር አቶ መሀመድ ሚእየ እንደገለፁት መውጫ ቀዳዳ ያጣው አሸባሪው የህውሀት ጁንታ በፈጠረበት ከፍተኛ ጭንቀት የፈሪ ብትሩን ወደ ንፁሀን መኗሪያ ቤት ላይ ሰኞ እለት ጥቅምት 01/01/2014 ከረፋዱ 5 ሰአት አካባቢ የጀመረ ጥቃት አልፎ አልፎ እሰከ አሁን ጥቃቱ የቀጠለ ነው ብለዋል ።
ጁንታው በፈፀመውም ጥቃት እሰከ አሁን ንፁሀን አርብቶ አደሮች ህፃናት፣ ሴቶች እና አዛውንቶች 07 የሞቱ ሲሆን 15 ደግሞ ከባድ ቁሰለኛ ሁነዋል።
ማህበረሰቡም በተፈጠረው ጥቃት ስጋት ስላደረበት ከአካባቢው በመውጣት ላይ ይገኛል ።