Afar Mass Media Agency (AFMMA)
1.09K subscribers
3.65K photos
161 videos
2 files
655 links
This channel is an official channel of Afar Mass Media Agency (AFMMA).
AFMMA is an autonomous government organization accountable to the regional Council of the Afar region.
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
"ጎንደር ጎንደርን መስላ አየኋት" - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ ር)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ኢትዮጵያ በተፈጥሮ ሀብት የታደለች ሀገር ናት፤ ቢሰራባቸው በዓለም እያየን ከምንደነቅባቸው ስፍራዎች በእጅጉ የላቀ ውበት ያላቸው ከባቢዎች በሁሉም የኢትዮጵያ ጫፍ አሉ - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
"Baaxo Tet Bagul Aninnaan Marih Inna Talle!"

~Naharsí Saqal Cajji Awwal Qarba
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ የዛሬ ውሎን በተመለከተ የፓርቲው የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) የሰጡት መግለጫ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ የፓርቲውን ፕሬዝደንት ምርጫ በቴክኖሎጂ በታገዘ መልኩ፣ እጅግ ዘመናዊ በሆነና ግልፅነት ባለው መንገድ በማካሄድ ላይ ይገኛል።

#prosperity
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ የተገባው ቃል በተግባር የተረጋገጠበት ጉባኤ!
የብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ የፓርቲዉን ፕሬዝደንት ምርጫ በቴክኖሎጂ በታገዘ መልኩ፣እጅግ ዘመናዊ በሆነና ግልፅነት ባለዉ መንገድ በማካሄድ ላይ ይገኛል- የብልጽግና ፓርቲ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የብልጽግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ በዛሬው የከሰዓት በኋላ ውሎው የፓርቲውን የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ምርጫ በማካሄድ ላይ ይገኛል።

ጉባኤው በጠዋቱ ክፍለ ጊዜው ዐቢይ አሕመድን(ዶ/ር) የፓርቲው ፕሬዚዳንት እንዲሁም አቶ ተመስገን ጥሩነህን እና አቶ አደም ፋራህን የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንቶች አድርጎ መምረጡ ይታወሳል።

#prosperity
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አለም አቀፍ የገንዘብ ተቋም(አይኤም ኤፍ) ማኔጂንግ ዳይሬክተር ክርስታሊና ጂኦርጂዬቫ ጋር የነበራቸው ቆይታ።

#PMOEthiopia
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በፋይዳ ይታወቁ ፣ በፋይዳ ይገልገሉ ፣ በፋይዳ ይዘምኑ!!!
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
“በአፋር የተካሄደው የግብርና እና ኢንደስትሪ ጉብኝት የክልሉን እያደገ ያለ በምግብ ምርት ራስን የመቻል አቅም ያሳየ ነው።“ - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

#PMOEthiopia
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የጠቅላይ ሚኒስትሩ የጨው ፋብሪካ ጉብኝት በአፋር ክልል፤፤
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኢፍጣር ፕሮግራም - በሠመራ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የታደሙበት የኢፍጣር ፕሮግራም በአፋር ሠመራ
"Inki Ummatta Sarriinô Bohoy Kee Qidaddô Wadirraaqak Tassaaquh Barittô Siirat Diggoowam Faxximta.

Barittô Mexxat Kak Boolaate Ummatta Wadir Raaqak Matassaaqam asmatuk Xaltaní Xalay Barsaanamaay, Miraaciinu Kee Ummatta Barittoh Ummaanimik Aakam Acayuk Taamitanam Faxxinta!"

~Naharsí Saqal Massakaxxa le Cajji Awwal Qarba
"Qafár Akke Sinni Mari Ni Alaaqa Baritto Meqennal Bartoonuh Qokoluh Baahan Maaqiddat Elle Faxxintannal Dooqaysime Waynek Ninni Xaylol Ninnih Ningiicillem Deqsiteleeh, Aydaadi Kaadu Sumaaqah Nel Raaqele!"

~Dr. Muusa Adam, Barittô Biirok Naharsí Saqala