Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.7K subscribers
3.86K photos
145 videos
2 files
415 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
የልጅነት ህልምዎን ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር እውን ያድርጉ፡፡ #የኢትዮጵያአየርመንገድ #75የስኬትአመታት
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲበሩ በመስኮት በኩል ያነሷቸውን ምስሎች በ ፌስቡክ፣ በ ኢንስታግራም፣በ ትዊተር
የ ውስጥ መስመር ይላኩልን፤መልሰን እናጋራዎታለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በአዲሱ የመንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናላችን ከበለጠ ምቾት እና ዘመናዊ አገልግሎት ጋር እንጠብቅዎታለን!
ይምጡና ከእኛ ጋር ይብረሩ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ወደ ላቀ ስኬት አብረን እንብረር።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ አቪየሽን አካዳሚ በእንግሊዝ ሀገር ከሚገኘው ኦፕን ዩኒቨርስቲ ጋር በመተባበር በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን በሁለተኛ ዲግሪ ያሰለጠናቸውን የአየር መንገዱን የማኔጅመንት አባላት በዛሬው እለት አስመረቀ።
እንኳን ደስ አላችሁ!
ለተጨማሪ ንባብ ሊንኩን ይጫኑ https://bit.ly/3wnTdUQ
መልካም የስራ ሳምንት ተመኘን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲጓዙ ምቾት እና ደህንነትዎን ከሚያስቀድሙ የበረራ መስተንግዶ ሰራተኞቻችን ደማቅ አቀባበል ይጠብቅዎታል፡፡ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
በዚህ ሳምንት #የመስኮትምልከታ @ Arega Worku ሲጓዙ ያነሱትን ፎቶ ስላጋሩን እናመሰግናለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ ሠራተኞች በ1970ዎቹ መገባደጃ ላይ። #ትውስታ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍1
የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የብራሰልስ ኤርፖርት የአየር መንገዳችንን 75ኛ አመት እንዲሁም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቤልጂየም ብራሰልስ መብረር የጀመረበትን 15 ኛ አመት በጋራ አክብረዋል፡፡
ብራሰልስ ኤርፖርት እናመሰግናለን፡፡
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #75ስኬታማአመታት
ዘና ይበሉ፣በበረራዎ ይደሰቱ፦ ስለመረጡን እናመሰግናለን!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቻይና ቀይ መስቀል ማህበር ለኢትዮጵያ የለገሰውን መቶ ሺሕ ዶዝ ሲኖፋርም የኮቪድ-19 ክትባት አጓጉዞ አስረከበ።
👍1