Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.7K subscribers
3.85K photos
144 videos
2 files
414 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተጓዦችን የምርመራና ክትባት መረጃ የሚይዝና ትክክለኛነቱን የሚያረጋግጥ የተንቀሳቃሽ ስልክ መተግበሪያ /IATA Travel Pass/ ጥቅም ላይ በማዋል በአፍሪካ የመጀመሪያው አየር መንገድ ሆነ። የሙከራ ትግበራው ከዛሬ ጀምሮ የሚደረግ ሲሆን ከአዲስ አበባ ዋሺንግተን እና ቶሮንቶ እንዲሁም ከቶሮንቶና ለንደን ወደ አዲስ አበባ በሚደረጉ በረራዎች ላይ ይተገበራል።

https://bit.ly/2QwwEgT
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #75ስኬታማአመታት 
ምቾት፣ ልዩ የእንግዳ ተቀባይነት ፣ እጅግ ዘመናዊ አውሮፕላኖች እና ሰፊ ዓለም አቀፍ መዳረሻዎች ያሉትን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ምርጫዎ ያድርጉ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ #75ስኬታማአመታት
1
እንኳን ለ80ኛ ዓመት የአርበኞች ቀን አደረሳችሁ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #75ስኬታማአመታት
የበራራ ጉዞዎን ምቹ እና ቀልጣፋ ለማድረግ እንተጋለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #75ስኬታማአመታት
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አፍሪካዊ ቃና ባለውና በኢትዮጵያዊ እንግዳ ተቀባይነት ባሕላችን በተቃኘው መስተንግዷችን አክብረን በስኬት ከፍታ ላይ እየበረርን አለምን ለ75 አመታት በኩራት አገልግለናል። በበለጠ ትጋትም እንቀጥላለን!
#75ስኬታማአመታት #የኢትዮጵያአየርመንገድ
1
የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የብራሰልስ ኤርፖርት የአየር መንገዳችንን 75ኛ አመት እንዲሁም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቤልጂየም ብራሰልስ መብረር የጀመረበትን 15 ኛ አመት በጋራ አክብረዋል፡፡
ብራሰልስ ኤርፖርት እናመሰግናለን፡፡
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #75ስኬታማአመታት