የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ1950ዎቹ ለመጀመሪያ ጊዜ ተረክቦ በረራ የጀመረባቸው ባለ ጀት ሞተር ቦይንግ 720-B አውሮፕላኖች ለአየር መንገዱ ዘመን ተሻጋሪ ስኬት እንዲሁም ለአፍሪካ አቪዬሽን ዕድገት አዲስ ምዕራፍ የከፈቱ ናቸው።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ትውስታ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ትውስታ
ቀደም ባሉት ግዜያት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለሀገር ውስጥ በረራ ይጠቀምበት የነበረውና እስከ 62 መንገደኛ የመያዝ አቅም የነበረው ፎከር 50 (Fokker 50) አውሮፕላን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ትውስታ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ትውስታ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሠራተኞች በልዩ የአቪዮኒክስ ሥልጠና ላይ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ #ትውስታ