Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.7K subscribers
3.86K photos
145 videos
2 files
415 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አፍሪካዊ ቃና ባለውና በኢትዮጵያዊ እንግዳ ተቀባይነት ባሕላችን በተቃኘው መስተንግዷችን አክብረን በስኬት ከፍታ ላይ እየበረርን አለምን ለ75 አመታት በኩራት አገልግለናል። በበለጠ ትጋትም እንቀጥላለን!
#75ስኬታማአመታት #የኢትዮጵያአየርመንገድ
1
በሞባይል መተግበሪያችን ወይም ቻት ቦት በመጠቀም የመሣፈርያ ቅፅዎን በመሙላት ተጨማሪ
5 ኪ.ግ ያግኙ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ15 ኛው የጋና-አፍሪካ የንግድ ሥራ ሽልማት ላይ የወርቅ ተሸላሚ ሆነ፡፡
https://aviationghana.com/africa-ethiopian-airlines-wins-gold-award-at-15th-ghana-africa-business-awards/

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ #BrandAfrica እ.ኤ.አ በ 2021 በአፍሪካ እጅግ በጣም ከሚደነቁ አገልግሎት ሰጪዎች መካከል ተካተተ። አየር መንገዱ ኮቪድ-19ን ለመከላከል በአህጉርና በዓለም አቀፍ ደረጃ የህክምና ቁሳቁሶችንና የኮቪድ-19 ክትባትን በማማጓጓዝ ላስመዘገበው አስደናቂ ስራ የአምስተኛ ደረጃን አግኝቷል።
https://www.youtube.com/watch?v=MYso0CByNXg
https://twitter.com/AfricanBizMag/status/1397130147250253833
👍2
የኢትዮጵያ ብሎም የአፍሪካ ውበት እና ኩራት!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በምቾት ይብረሩ! ቀጣዩ ጉዞዎን ከእኛ ጋር ያድርጉ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
ሁሉም የበረራ ክፍሎቻችን ተፈጥሯዊ በሆነ ፈገግታ የደመቁ ናቸው ።
መልካም ዓለም አቀፍ የበረራ አስተናጋጆች ቀን!
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ድሪምላይነር አውሮፕላን ከማንቸስተር አውሮፕላን ማረፊያ ሲነሳ።
ፎቶ:@SimonMcHale
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
እጅግ ዘመናዊ አውሮፕላኖች እና ሰፊ ዓለም አቀፍ መዳረሻዎች ያሉትን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ምርጫዎ ያድርጉ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
የልጅነት ህልምዎን ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር እውን ያድርጉ፡፡ #የኢትዮጵያአየርመንገድ #75የስኬትአመታት
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲበሩ በመስኮት በኩል ያነሷቸውን ምስሎች በ ፌስቡክ፣ በ ኢንስታግራም፣በ ትዊተር
የ ውስጥ መስመር ይላኩልን፤መልሰን እናጋራዎታለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በአዲሱ የመንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናላችን ከበለጠ ምቾት እና ዘመናዊ አገልግሎት ጋር እንጠብቅዎታለን!
ይምጡና ከእኛ ጋር ይብረሩ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ወደ ላቀ ስኬት አብረን እንብረር።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ አቪየሽን አካዳሚ በእንግሊዝ ሀገር ከሚገኘው ኦፕን ዩኒቨርስቲ ጋር በመተባበር በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን በሁለተኛ ዲግሪ ያሰለጠናቸውን የአየር መንገዱን የማኔጅመንት አባላት በዛሬው እለት አስመረቀ።
እንኳን ደስ አላችሁ!
ለተጨማሪ ንባብ ሊንኩን ይጫኑ https://bit.ly/3wnTdUQ
መልካም የስራ ሳምንት ተመኘን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ