Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.7K subscribers
3.86K photos
145 videos
2 files
415 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
በ መላው አለም የምትገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የኢድ-አልፈጥር በአል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን። ኢድ ሙባረክ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ከእኛ ጋር በምቾት ይብረሩ! #የኢትዮጵያአየርመንገድ
ልዩ እና ኢትዮጵያዊ በሆነው መስተንግዷችን ታጅበው ይጓዙ፡፡ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮዽያ አየር መንገድ ሁለተኛውን ዙር የኮቪድ-19 ክትባት ወደ ኮንጎ ሪፐብሊክ አጓጓዘ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሕክምና ማዕከል የ ኮሮና ቫይረስ ክትባት ለአየር መንገዱ ሰራተኞችን በሙሉ መከተብ ጀመረ። ከደንበኞች ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያላቸው ሰራተኞች ቅድሚያ የሚያገኙ ሲሆን ሁሉም ሰራተኞች የመጀመሪያ ክትባታቸውን ከወሰዱ ከአራት ሳምንታት በኋላ ሁለተኛውን ክትባት የሚከተቡ ይሆናል። #የኢትዮጵያአየርመንገድ ለተጨማሪ መረጃ ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ: https://corporate.ethiopianairlines.com/Press-release-open-page/ethiopian-airlines-medical-center-starts-vaccinating-employees-against-covid-19
በዚህ ሳምንት #የመስኮትምልከታ ራሄል ባህሩ ከዱባይ ወደ አዲስ አበባ
ሲጓዙ ያነሱትን ፎቶ ስላጋሩን እናመሰግናለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኮቪድ ወረርሽኝን በመከላከል ረገድ አለም አቀፍ ሚናውን እየተወጣ የሚገኘው የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኮቪድ-19 ክትባትን ከቻይና ቤይጂንግ ወደ ቦትስዋና ዋና ከተማ ጋቦሮኒ አጓጓዘ።
ከቀደምት ፎቶ ማህደራችን!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ #B787-9 ድሪም ላይነር አውሮፕላን ከማንቸስተር አውሮፕላን ማረፊያ ሲነሳ ፡፡
ምስል በ Ben Roberts
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ልዩ ጣዕም ያላቸውን ምግቦቻችንን እያጣጣሙ ጉዞዎን አስደሳች ያድርጉ።
ምስል በ Christian Lachtaras
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ከእኛ ጋር በምቾት ይብረሩ! መልካም የስራ ሳምንት ይሁንልዎ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ይብረሩ፣ በሚያምር ኢትዮጵያዊ ፈገግታ በታጀበው መስተንግዶአችን ይደሰቱ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ለመላው አፍሪካውያን በሙሉ መልካም የአፍሪካ ቀን ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በዚህ ሳምንት #የመስኮትምልከታ @ramiiin2sser ሲጓዙ ያነሱትን ፎቶ ስላጋሩን እናመሰግናለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ