Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.5K subscribers
3.8K photos
142 videos
2 files
413 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
በኢትዮጵያ አየር መንገድ አቪየሽን አካዳሚ ሰልጥነው ብቁ የአቪየሽን ባለሙያ ይሁኑ።
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአካዳሚው ድረ ገጽ እና ፌስቡክ ገፅ ያግኙ።
http://www.ethiopianairlines.com/eaa
https://www.facebook.com/EthiopianAviation

#የኢትዮጵያአቪዬሽንአካዳሚ
👍5214🥰3👏3
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአረንጓዴ አሻራ መርሐ- ግብር አንድ መቶ ሺህ ችግኞችን ለመትከል የያዘውን እቅድ ለመተግበር የአየር መንገዳችን አመራሮችና ሰራተኞች በተገኙበት የመጀመሪያውን ዙር የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር በዛሬው እለት በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 አካሂዷል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ መሰል ተግባራትን በሰራተኞቹ፣ በማኔጅመንት አባላት እንዲሁም በመንገደኞቹ ስም ሲያከናውን የቆየ ሲሆን ፣ ይህ ተግባር አየር መንገዱ ማህበራዊ ሃላፊነቱን ከሚወጣባቸው መንገዶች አንዱ ነው ። በቀጣይ ዙሮችም በንፋስ ስልክ ላፍቶ እና ለሚ ኩራ ክፍለ ከተሞች ተመሳሳይ የችግኝ ተከላ መርሐ- ግብሮችን በተከታታይ ያካሂዳል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #አረንጓዴአሻራ
👍5531🥰7🤩3
የአስደናቂ የተፈጥሮ ገጽታ ባለቤት የሆነችውን ምድረ ቀደምት ኢትዮጵያን ይጎብኙ ! ትኬትዎን በድረ-ገፃችን ወይም በተንቀሳቃሽ ስልክ መተግበሪያችን ይግዙ ፤ እንዲሁም ቪዛዎትን በኦንላይን አገልግሎት ያግኙ ።
https://www.ethiopianairlines.com/aa/ethiopian-app
https://www.evisa.gov.et

#ውብኢትዮጵያ #ምድረቀደምት
👍5632🤩5👏3
ብሩህ እና ውብ ሳምንት ይሁንልዎ!

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
🥰4741👍28🤩8
ወዳሰቡት መዳረሻ ልናደርስዎ ሁልጊዜ ዝግጁ ነን!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👏4434👍23
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲበሩ በምስል ያስቀሩትን ማራኪ እይታ ያጋሩን @MedinaYimam ናቸው እናመሰግናለን። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
62👍40👏5🤩5
ኅዳር 24፣ 1955 የኢትዮጵያ አየር መንገድ የመጀመሪያውን ጄት ቦይንግ 720-ቢ ተቀበለ።
#ትውስታ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍63🥰1110🤩5
አዲስ የማለዳ በረራ!
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሀዋሳ፣ ከድሬዳዋ እና ከባህር ዳር ወደ አዲስ አበባ ማለዳ 1:00 የሚነሱ እለታዊ በረራዎች መጀመሩን ሲገልፅ ደስታ ይሰማዋል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👏4944👍42🥰13🤩12
የፊሊፒንስ የንግድና ፋይናንስ ማዕከል ወደሆነችው ማኒላ ከተማ ተቋርጦ የነበረው በረራ በሳምንት ሶስት ቀን የቀጠለ መሆኑን ስንገልፅ በደስታ ነው።
#የኢትዮጵያአየር መንገድ
👍4325👏4
ምቹ እና አስደሳች የበረራ ግዜ ከኢትዮጵያዊ መስተንግዶ ጋር!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
61👍25🥰17🤩10👏6