This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ውብ የሀገራችንን መልከዓ ምድር ይጎብኙ፤ ተፈጥሮን ያድንቁ!
#ምድረቀደምት #የባሌተራሮች #ውብኢትዮጵያ
www.ethiopianholidays.com
@Ethiopian Holidays
#ምድረቀደምት #የባሌተራሮች #ውብኢትዮጵያ
www.ethiopianholidays.com
@Ethiopian Holidays
የኢትዮጵያ እጅግ የተለየ ሥነ ምህዳር በአፍሪካ ውስጥ ላሉ አእዋፋት እና አጥቢ እንስሳት ሀብታም መኖሪያ አድርጏታል ፡፡ በኢትዮጵያ ያሉት ከ 862 በላይ የሆኑ የአእዋፍ ዝርያዎች ፣ እጅግ ውብ እና ያልተለመዱ ናቸው ፡፡ ከነዚህም መካከል 16 የአእዋፍ ዝርያዎች በኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ይገኛሉ ፡፡ #ምድረቀደምት #የኢትዮጵያአየርመንገድ
የአስደናቂ የተፈጥሮ ገጽታ ባለቤት የሆነችውን ምድረ ቀደምት ኢትዮጵያን ይጎብኙ ! ትኬትዎን በድረ-ገፃችን ወይም በተንቀሳቃሽ ስልክ መተግበሪያችን ይግዙ ፤ እንዲሁም ቪዛዎትን በኦንላይን አገልግሎት ያግኙ ።
https://www.ethiopianairlines.com/aa/ethiopian-app
https://www.evisa.gov.et/visa/apply
#ውብኢትዮጵያ #ምድረቀደምት #የኢትዮጵያአየርመንገድ

https://www.evisa.gov.et
#ውብኢትዮጵያ #ምድረቀደምት
https://www.ethiopianairlines.com/aa/ethiopian-app
https://www.evisa.gov.et
#ውብኢትዮጵያ #ምድረቀደምት
አስደናቂ እና ውብ መልከዓምድር ፤ የብዝሀሕይወት እና የዓለም ቅርሶች መገኛ ኢትዮጵያ!
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ይብረሩ! ኢትዮጵያን ይጎብኙ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ምድረቀደምት #ውብኢትዮጵያ
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ይብረሩ! ኢትዮጵያን ይጎብኙ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ምድረቀደምት #ውብኢትዮጵያ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ኢትዮጵያ! ምድረ ቀደምት!
በአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነው እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቅርቡ የሚረከበው የኤርባስ A350-1000 የመጨረሻ የቀለም ቅብ እና መለያ ሲደረግለት የሚያሳየውን ተንቀሳቃሽ ምስል እነሆ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ኢትዮጵያ #ምድረቀደምት
በአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነው እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቅርቡ የሚረከበው የኤርባስ A350-1000 የመጨረሻ የቀለም ቅብ እና መለያ ሲደረግለት የሚያሳየውን ተንቀሳቃሽ ምስል እነሆ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ኢትዮጵያ #ምድረቀደምት
አስደናቂ የሆኑትን የኢትዮጵያን የተፈጥሮ መስህቦች ይጎብኙ። የኢትዮጵያ ሆሊደይስ በሚያዘጋጃቸው የተለያዩ የጉዞ ጥቅሎች ተጠቅመው ጥንታዊ የተፈጥሮ መስህቦችንና ማራኪ መልከዓምድሮችን ይጎብኙ። ስለጉዞ ጥቅሎቹ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ድረገፃችንን www.ethiopianholidays.com ይጎብኙ አልያም በኢሜይል አድራሻ ETHolidays@ethiopianairlines.com. ይፃፉልን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ኢቲሆሊደይስ #ምድረቀደምት
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ኢቲሆሊደይስ #ምድረቀደምት