አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.88K photos
25 videos
1.87K files
3.58K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
Legal Expert
#ethiopian_national_accreditation_office
#legal_services
#law
#legal_expert
Addis Ababa
LLB in Law with relevant work experience in related legal service
Minimum Years Of Experience: #6_years
Deadline: September 16, 2020
How To Apply: In person to the following address: Bole sub city Ethiopian National Accreditation Office 3rd floor to the HR office no. 304. Tel: 011667- 0994/011833-3770
Attorney at Habesha Cement S.C
@Ethiopian_Legal_Advocate
Company: Habesha Cement S.C

Location: Ethiopia
@Ethiopian_Legal_Advocate
State: Addis Ababa Jobs

Job type: Full-Time
@Ethiopian_Legal_Advocate
Job category: Legal Jobs
Description

Habesha Cement S.C
Vacancy Announcement
Position: Attorney
– Required: 1
– Term of Employment: Permanent
– Duty Station: Addis Ababa
– Salary: Negotiable & Attractive
@Ethiopian_Legal_Advocate
Qualifications/Skills

• Qualification: LLB Degree in Law
• Experience: 4 years relevant/ direct work experience
Education Level     :     Law Degree
Experience     :     3-5 years
@Ethiopian_Legal_Advocate
@Ethiopian_Legal_Advocate
Method of Application

Interested applicants who fulfill the above requirements can submit their application, CV and non-returnable copies of their testimonials in person to

HRM Department
located at Wello Sefer,
Ethio-China Friendship Street,
Kasma Building 8th floor,
in front of Wengelawit Building

Tel: 011-416-32-73
@Ethiopian_Legal_Advocate

Incomplete document is not acceptable.

Closing Date : 24th February, 2021
@Ethiopian_Legal_Advocate
#Ethiopian_Legal_Advocate
#Ethiopian_Technical_University

መጋቢት 17 2013 ዓ.ም .. 6 ቦታዎች በ0አመት 82 ቦታዎች ልምድ ላላቸ
ው።
#Join
#share #ALE
#ሼር #አለ
#law #Societies

@lawsocieties
@lawsocieties
@lawsocieties

https://t.me/lawsocieties
ከ አስር ሺህ አምስት መቶ #(10,500+) በላይ ተከታይ ያለው ፌስቡክ ፔጃችንን ይቀላቀሉን‼️‼️‼️‼️‼️

https://www.facebook.com/lawsocieties/

#join and #share to all #Ethiopian societies‼️‼️‼️‼️
#Daily_Tip
የአላማ ሰው መሆን!


'ምንም ነገር መጀመር ያለብህ ቀድመህ በአይምሮህ ስትጨርሰው ነው' የሚባል ሀሳብ አለ።
ብዙ ነገር ጀምረህ ያቆምከው ወይ መሀል ላይ ግራ የሚገባህ አቅም አንሶህ ወይ ሰነፍ ስለሆንክ አይደለም አላማህን ስለማታውቀው ነው! ወይ ደግሞ አላማህን ብታውቀውም እቅድ የለህም።

ሰውነትክን ከማሰራትክ በፊት አእምሮክ መጨረሻውን መዳረሻውን ማየት አለበት እንዴት ወዴት ከማን ጋር የሚለውብ በሀሳብክ ጨርስ።
Via - Social media
#Ethiopian Business Daily
👍7
Nigeria Becomes First Country To Ban Foreign Models in Advertisments

Nigeria’s advertising regulator has announced a ban on using foreign models and voice-over artists in television commercials made in the country.

The move, which is the first of its kind, will take effect in October and follows the Federal Government’s pledge that promises to develop local talent, drive inclusive economic growth, and promote the advertising industry in Nigeria.

Via #Ethiopian Business Daily
https://t.me/lawsocieties
👍4👏3
#Ethiopian Airlines#🚩Call For Interview Exam

▪️Postion 1 - SENIOR NETWORK TECHNICIAN
▪️Postion 2 - WAITER
▪️Postion 3 - CASHIER-I
▪️Postion 4 - COLLEGE TRAINEE-CREW SCHEDULING
▪️Postion 5 - ATTORNEY-II
▪️Postion 6 - ET-SPONSORED TRAINEE CABIN CREW
▪️Find More Details here
          💧💧💧💧💧
    https://bit.ly/3MSK9m6
👍41😁1
አዲሱ የህንፃ ግንባታ 'መመርያ '
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

መስከረም 3 ተፈርሞ ለሁሉም ክፍለ ከተሞች በተላለፈው በዚህ መመርያ መሰረት ከ15 ሜትር እና በላይ ስፋት ያላቸው መንገዶች የሚያዋስኗቸው ይዞታዎች ዝቅተኛው የቦታ ስፋት ሴት ባክ (set back) ከተቀነሰ በኋላ ቢያንስ 500 ሜትር ካሬ መሆን እንዳለበት ይደነግጋል፣ ካልሆነ የግንባታ ፈቃድ አይሰጥም ማለት ነው።

በሌላ በኩል በነዚህ መንገዶች ላይ ዝቅተኛው የህንፃ የጎን ስፋት (frontage) ከ20 ሜትር ያላነሰ መሆን አለበት ይላል፣ ይህም ካልተሟላ የግንባታ ፈቃድ አይሰጥም ማለት ነው።
Via #Ethiopian #law by #DanielFikaduLawoffice

የሕግ አማካሪ እና ጠበቃ
ሚኪያስ መላክ +251920666595
አማራጭ የሕግ እውቀት አለ
Alternative legal enlightenment/ALE
👉Telegram👈
https://t.me/AleHig

👉Telegram_Group👈
https://t.me/AleHig_Group

👉Instagram👈
https://www.instagram.com/alehigofficial

👉YouTube 👈
https://www.youtube.com/@Ale_Hig

👉 LinkedIn 👈
https://www.linkedin.com/company/alehig/

New official website
https://www.alehig.com

Email address
Alehig7@gmail.com

Telegram Bot
@LawsocietiesBot
👍103👏2
የብሔራዊ ባንክ ውሳኔ በፍርድ ቤት እንደማይሻር የሚገልጽ አንቀጽ በረቂቅ አዋጅ መካተቱ ሕገ መንግሥታዊ ጥያቄ አስነሳ

👇👇👇👇👇
በባንክ ዘርፍ የውጭ ባለሀብቶች እንዲሳተፉ ተሻሽሎ በቀረበው የባንክ ሥራ ረቂቅ አዋጅ የሞግዚት አስተዳደርን በተመለከተ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ውሳኔ በማንኛውም ፍርድ ቤት ውሳኔ እንደማይሻር የሚገልጽ አንቀጽ መያዙ፣ ሕገ መንግሥታዊ መብትን የሚጋፋ ነው የሚል ጥያቄ ተነሳበት፡
ይህ ጥያቄ የተነሳው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፕላን፣ በጀትና የፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የብሔራዊ ባንክና የባንክ ሥራ ረቂቅ አዋጆች ላይ ሰኞ ኅዳር 2 ቀን 2017 ዓ.ም. ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር የአስረጂ ውይይት ሲካሄድ ነው፡፡

በብሔራዊ ባንክ በተወሰነ የሞግዚት አስተዳደር ሹመት፣ በባንክ ፈቃድ ስረዛና በንብረት አጣሪ ሹመት ምክንያት በሚደርስ ጉዳት ለአቤቱታ አቅራቢ አካል የገንዘብ ካሳ ሊከፍል ይችላል እንጂ፣ የብሔራዊ ባንክ ውሳኔ በማንኛውም ፍርድ ቤት ወሳኔ አይሻርም የሚል አንቀጽ በረቂቅ አዋጁ ተካቶ መቅረቡ የሕጋዊነት ጥያቄ አስነስቷል፡፡ 

በረቂቁ ለብሔራዊ ባንክ የተሰጠው ኃላፊነት ሕገ መንግሥቱንና ለፍርድ ቤት የተሰጠውን ሥልጣን፣ እንዲሁም በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 37 የተደነገገውን ፍትሕ የማግኘት መብት የሚጋፋና ድንጋጌውን የሚቃረን በመሆኑ እንዲስተካከል ቋሚ ኮሚቴው ጠይቋል፡፡
ብሔራዊ ባንክ ወይም የባንኩ ዳይሬክተሮች፣ ሥራ አመራር ወይም ወሳኝ የባለቤትነት ድርሻ ያላቸው ባለአክሲዮኖች የገንዘብ አስቀማጩን ጥቅም ጉዳት ላይ ሊጥሉ የሚችሉ ድርጊቶችን ፈጽመዋል ብሎ ካመነ፣ የሞግዚት አስተዳደር ሊሾም እንደሚችል በረቂቁ ተካቷል፡፡
ረቂቁ ሕገ መንግሥታዊ መብትን ይጋፋል በማለት ቋሚ ኮሚቴው ላቀረበው አስተያየት የብሔራዊ ባንክ የባንክ ዘርፍ ዳይሬክተር አቶ ፍሬዘር አያሌው በሰጡት ምላሽ፣ መነሻው ዓለም አቀፍ ልምድ መሆኑንና አንድ ባንክ ቀውስ ውስጥ በሚገባበት ወቅት በፍጥነት መፍትሔ መስጠት ወሳኝ ጉዳይ ነው ብለዋል፡፡

የአንቀጹ አስፈላጊነትም በዚህ ሒደት ውሳኔ ያገኙ ጉዳዮች በፍርድ ቤት ውሳኔ የሚቀለበሱ ከሆነ፣ በቀጥታ የገንዘብ አስቀማጩንና የሕዝቡን ጥቅም ስለሚጎዱ ነው ሲሉ አስረድተዋል፡፡
በእያንዳንዱ ጉዳይ ቁርጥ ያለ ውሳኔ ሲተላለፍ የሚያመጣው አደጋ በዚያው ልክ እንደሚጨምር ተናግረዋል፡፡ ቀውስ የገጠመው ተቋም ወሳኝ የሚባል የፋይናንስ ተቋም ከሆነ፣ የደረሰው ኪሳራ ወደ መንግሥት እንዳይመጣ በሚል ታሳቢ ተደርጎ የተካተተ መሆኑን ገልጸዋል፡፡
በተመሳሳይ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ረቂቅ ማሻሻያ አዋጅ ውስጥ ባንኩ ወርቅና ብር፣ የአገር ውስጥና የውጭ ምንዛሪ ኖቶችና ሳንቲሞች ወደ አገር ውስጥ ሲያስገባ ወይም ወደ ውጭ ሲልክ የጉምሩክ ዲክላራሲዮን ለመሙላት አይገደድም ለሚለው ድንጋጌ ቋሚ ኮሚቴው ሕጋዊነቱን እንዴት መቆጣጥር ይቻላል ሲል ጥያቄ አቅርቧል፡፡
የባንኩ ገዥ አቶ ማሞ ምሕረቱ በሰጡት ምላሽ ባንኩ በንግድ ሥራ የተሰማራ ተቋም ባለመሆኑ፣ በየጊዜው ከውጭ በማስገባት በጉምሩክ ሥርዓት የሚያልፍ ዕቃ የለውም ብለዋል፡፡ ‹‹ባንኩ በዋነኝነት ከውጭ የሚያስገባው ነገር አለ ከተባለ ሁላችንም የምንጠቀምበት ገንዘብ ነው፡፡ እንደሚታወቀው እስካሁን ባለው ሁኔታ ገንዘብ የሚታተመው ከኢትዮጵያ ውጪ ነው፡፡ ምናልባት ባንኩ አሁን በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ለሚያስገነባቸው አራት ቅርንጫፍ ሕንፃዎች የሚውል ዕቃ ከሆነ እንደ ማንኛውም አካል የሚከፈለውን እንከፍላለን፤›› ሲሉ አስረድተዋል፡፡
አሠራሩ ከብሔራዊ ባንክ ቁልፍ ተግባር ጋር የተገናኘ ገንዘብ የማተምና የማሠራጨት ኃላፊነቱን የሚወጣበት፣ በኢትዮጵያም ሆነ በሌሎች አገሮች ከዚህ በፊት ሲሠራበት የቆየ መሆኑንና የጉምሩክ ክሊራንስ የማያስፈልገው ሚስጥራዊ ሥራ መሆኑን አስረድተዋል፡፡
#Reporter
#Ethiopian_law_by
#Daniel_Fikadu_Law_office
አማራጭ የሕግ እውቀት
https://linktr.ee/alehig
Alternative legal enlightenment/ALE
Telegram👉 @MikiasMelak የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
https://t.me/AleHig
መሰረታዊ የሕግ እውቀት alehig.com
👍162