የብድር ውል
የብድር ውል (በኢትየጵያ የፍትሐብሔር ሕግ ከቁጥር 2471-2489) ከዚህ እንደሚከተለው ብድር የሚለውን ቃል ፍቺ ይሰጣል፡፡
“የሚያልቅ ነገር ብድር ማለት ከተዋዋዮቹ አንዱ ወገን አበዳሪው ሌላውን ተበዳሪ ሰው የተበደረውን ነገር በዓይነቱ ለመመለስ ተገዳጅ በማደረግ ገንዘብ ወይም በማገልገል የሚያልቅ ሌላ ነገር ለተበዳሪው ለመስጠትና ሀብትነቱን ለማስተላለፍ የሚገደድበት ውል ነው” ይላል፡፡
በተቋማችን የብድር ውል ለመዋዋል ሁለቱም ወገኖች ሊያሟላቸው የሚገባቸውን ዝርዝር ቅድመ ሁኔታዎች ከዚህ እንደሚከተለው ቀርበዋል፡፡
. በተቋሙ የDARIS ስርዓት የተዘጋጀ ሰነድና የአገልግሎት ቁጥር፤
. ተዋዋዮች ከህግ ወይም ከውል የመነጨ ስልጣን ያላቸው መሆኑን ማረጋገጫ ሰነድ፤
. የተዋዋዮች በዘመኑ የታደሰ መታወቂያ፤
. የተዋዋዮች የጋብቻ ማስረጃ ወይም የትዳር አጋር የፈቃድ ስምምነት (ውክልና)፤
. ተበዳሪው የንግድ ማህበር ከሆነ መመስረቻ ጽሑፍ፣ መተዳደሪያ ደንብ፣ የንግድ ዋና ምዝገባ እና እንደ አስፈላጊነቱ ቃለ-ጉባኤ፤
. ገንዘቡ የተላለፈበት (የባንክ ስቴትመንት ስሊፕ) እና የባንክ ደብዳቤ፤
. በተቋማችን ተገልጋዮች ከዚህ በላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች አሟልተው ሲቀርቡ ለአገልግሎቱ የሚወስደው ጊዜ 30 ደቂቃ ነው፡፡
መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ ( share ) በማድረግ ብልሹ አሰራር እና ሙስናን ይከላከሉ፡፡
#አለ_ህግ #አለ_ስራ #አለ_ዜና #አለ_መዝናኛ #አለ_ጤና #አለ_መረጃ #አለ_ትምህርት #አለ_ሁሉም #Ale_Law #አለ_ጠበቃ #አለ_ህግአማካሪ #አለ_ነገረፈጅ
#አለ_Share..... 👇👇👇👇👇👇
#Share #Share #Share #Share
https://t.me/lawsocieties

#የሚንቀሳቀስ ወይንም የማይንቀሳቀስ ንብረት መያዣ ውል
“የመያዣ ውል ማለት አንድ ባለዕዳ በባለገንዘቡ በኩል የሚገባውን ግዴታ ለመፈጸም መቻሉን ለማረጋገጥ መያዣ ተብሎ የሚጠራውን ዕቃ ለመስጠት የሚገደድበት ውል ነው፡፡” በማለት በፍትሐ ብሔር ህግ ቁጥር 2825 ላይ ተደንግጎ ይገኛል፡፡
“ዋስትና የተሰጠበት ግዴታ ከፍተኛው ገንዘብ ምን ያህል እንደሆነ በማንኛቸውም ሁኔታ ቢሆን በግልጽ ተጠንቅቆ በመያዣው ውል ውስጥ መመልከት ይገባዋል፡፡ ይህ ካልሆነ ግን ውሉ ፈራሽ ይሆናል” በማለት በፍ/ብ. ቁ 2828(1) ተጠቅሷል፡፡
“የመያዣው ውል ከ500 የኢትዮጵያ ብር በላይ የሆነ እንደሆነ ውሉ በጽሁፍ ካልተደረገና ይኸውም ጽሁፍ እርግጠኛ ቀን ካገኘበት ዘመን ጀምሮ ካልሆነ በቀር አይጸናም፡፡ ይላል፡፡” በፍ/ብ. ቁ 2828 (2)፡፡
“የማይንቀሳቀስ ንብረት መያዣን የሚያቋቁም ውል ወይም ህጋዊ ሰነድ በጽሁፍ ካልተደረገ በቀር ዋጋ የለውም፡፡ በማለት በፍ/ብ.ቁ 3045 (1) ላይ ተጠቅሷል፡፡
በፍ/ብ. ቁ 3045 (2) መሰረት መያዣ የተሰጠበት ገንዘብ ልክ በኢትዮጵያ ገንዘብ ካልተመለከተ በቀር ፈራሽ ነው ::
በዚህም መሰረት በፍ/ብ. ቁ 2825 እና 3041 መሠረት የመያዣ ውል ለመዋዋል ወደ መስሪያ ቤታችን ሲመጡ ተገልጋዮች ማሟላት ያለባቸው ጉዳዮች እንደሚከተለው ተዘርዝረዋል፡፡
.በተቋሙ የDARIS ስርዓት የተዘጋጀ ሰነድና የአገልግሎት ቁጥር
.የተዋዋዮ በዘመኑ የታደሰ መታወቂያ፤
.የማይንቀሳቀስ ንብረት ከሆነ ሁለት የሰው ምስክሮችና መታወቂያ፤
.ተዋዋዮች ከህግ ወይም ከውል የመነጨ ስልጣን ያላቸው መሆኑን ማረጋገጫ ሰነድ፤
.የተዋዋዮች የጋብቻ ማስረጃ ወይም የትዳር አጋር የፈቃድ ስምምነት (ውክልና)፤
.በመያዣነት የቀረበው ንብረት የባለቤትነት ማረጋገጫ ማስረጃ፤
.የንግድ ማህበር ከሆነ የመመስረቻ ጽሁፍ፤ መተዳደሪያ ደንብ እና ቃለጉባኤ እንደአስፈላጊነቱ ዋና የንግድ ምዝገባ፡፡
ማሳሰቢያ፡- ተገልጋዮች የተባሉትን ነገሮች አሟልተው ሲቀርቡ ለዚህ አገልግሎት የሚወስደው ጊዜ 25 ደቂቃ ነው፡፡
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ

Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/

Ethiopian Women Lawyers Association(EWLA) ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
Position :- ✅Legal Officer
የትምህርት ዓይነት እና ደረጃ:-
BA/MA Degree in Law and Human Right/optional
🇪🇹 የስራ ቦታ ፡ አፋር
🧭የምዝገባ ጊዜ /Deadline/: እስከ ሚያዚያ 28 /2014 ዓ.ም
🔔ስለ ስራው ሙሉ መረጃ ለማየት እና ለማመልከት ቀጣዩን ሊንክ ይጠቀሙ
https://jobs.amazonethiopia.com/job/legal-officer-3/
🔰ወደፊት የምናወጣቸው የስራ ቅጥር ማስታወቂያዎች በፍጥነት እንዲደርስዎ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ ይወዳጁ!
ቴሌግራም: https://t.me/Lawsocieties

#የውል ማሻሻያ
ተዋዋይ ወገኖች በተለያየ ጊዜና በተለያዩ ምክንያቶች ለህግና ለሞራል ተቃራኒ ካልሆነ፣ ሊተገበር የሚችል ከሆነ እና ተያያዥ ምክንያቶች ቀድሞ የነበረው ውል በመለወጥ ማሻሻል ይችላሉ፡፡
መረጃውን ለሌሎች እንዲደርስ በማድረግ ተቋሙ አላስፈላጊ ወጪ እና እንግልት እንዲሁም ብልሹ አሰራር ለማስቀረት እያደረገ ያለውን ጥረት ያግዙ ፡፡
በመሆኑም ተዋዋይ ወገኖች ውል ለማሻሻል ወደመስሪያቤታችን ሲመጡ ማሟላት የሚገባቸውን መስፈርቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል፡፡
. በተቋሙ የDARIS ስርዓት የተዘጋጀ እና የሚሞላ ሰነድ ወይም የአገልግሎት ቁጥር፤
• ቀደም ሲል የተመዘገበው ወይም የሚሻሻለው የውል ሰነድ፤
• ተዋዋዮች ከህግ ወይም ከውል የመነጨ ስልጣን(ውክልና) ፤
• የተዋዋዮች ጊዜው ያላለፈበት ወይም በዘመኑ የታደሰ መታወቂያ፤
• ውሉ የሚሻሻለው የማይንቀሳቀስ ንብረት ማስተላለፍ ውልን በሚመለከት ሲሆን ሁለት ምስክሮች ፤
• የተዋዋዮች ያላገባ ወይም ያገባ ከሆነ የጋብቻ ማስረጃ እና የትዳር አጋር የፈቃድ ስምምነት (ውክልና)፣
• የንግድ ማህበር ከሆነ የመመስረቻ ጽሁፍ፣ ዋና የንግድ ምዝገባ እና ቀደም ሲል የተመዘገበው ወይም የሚሻሻለው ቃለ-ጉባኤ ወይም የውል ሰነድ፤
ተገልጋዮች ከላይ የተጠቀሱትን ቅድመ ሁኔታዎች(መረጃዎች) ሙሉ በሙሉ አሟልተው ሲመጡ ውሉን ለማጠናቀቅ 25 ደቂቃ ብቻ ነው፡፡

#Abyssinia Bank#🚩For Fresh Graduates
▪️1 -Trainee Legal ✅
▪️2 - Trainee Agricultural Engineer
▪️Find More Details Here
👇👇👇👇👇
https://bit.ly/3rJXYYn
▪️ Deadline: April 29 /2022

Forwarded from አለሕግAleHig ️ (Lawyer Mike 🔊የህግ ባለሙያ)
የጋብቻ መፈፀም የሚያስከትለው ውጤት
#ጋብቻ አስፈላጊውን ቅድመ ሁኔታዎችን በማሟላት በሁለት ሰዎች (ባልና ሚስት) መካከል የሚፈጠም ህብረት እንደሆነ ይጠቀሳል፡፡ የሀገራችን ቤተሰብ ህግ ለጋብቻ ትርጉም ያልሰጠ ሲሆን ጋብቻ ለማቋቋም ሊሟሉ የሚገባቸውን ቅድመ ሁኔታዎችን እና ጋብቻ የሚፈፀመው በአንድ ወንድና በአንዲት ሴት መካከል እንደሆነ ያስቀምጣል፡፡
በህግ ፊት የፀና ጋብቻ ለመፈጸም የተለያዩ ቅድመ ሁኔታዎች መሟላት አለባቸው፡፡ በዚህ መሰረት የሁለቱ ሰዎች ፈቃድ መኖር፣ በህጉ የተቀመጠው ዝቅተኛ እድሜ መሟላት፣ የዝድና አለመኖር፣ በጋብቻ ላይ ጋብቻ አለመኖር መሟላት ያለባቸው ቅድመ ሁኔታዎች ናቸው፡፡
ጋብቻ በተለያዩ ሶስት መንገዶች ሊፈጸም ይችላል፡፡
እነዚህም በክብር መዝገብ ሹም ፊት የሚፈፀም፣ የሀይማኖት ጋብቻ እና የባህል ጋብቻ ናቸው፡፡ በእነዚህ መንገዶች የተፈፀመ ጋብቻ ተመሳሳይ ውጤት ያለው ሲሆን በእነዚህ መንገዶች አስፈላጊውን ሁኔታ በማሟላት የተፈጸመ ጋብቻ የሚያስከትለው ውጤቶች እንደሚከተለው ተብራርተዋል፡፡
1. ጋብቻ በተጋቢዎች ግላዊ ግንኙነት ላይ የሚያስከትለው ውጤት
i. አብሮ መኖር
ባልና ሚስት ጋብቻ ከፈፀሙ በኋላ አብረው እንዲኖሩ በህግ ግዴታ ተጥሎባቸዋል፡፡ የመኖሪያ ቦታቸውንም አብረው የሚወስኑ ይሆናል፡፡ ሆኖም ባልና ሚስቱ ለተወሰነ ወይም ላልተወሰነ ጊዜ ተለያይተው ለመኖር መስማማት አይከለከሉም፡፡ ይህ ስምምነት መቀየሩ አግባብ ካልሆነ በስተቀርም ተጋቢዎች ወይም ከሁለት አንዳቸው አስበው ሊቀይሩትም ይችላሉ፡፡ ለምሳሌ የባልና ሚስቱ የሥራ ቦታ ሊለያይ የሚችልበት አጋጣሚ ሲፈጠር ሁለቱም በያሉበት ሆነው ሥራቸውን ለመሥራት ሊስማሙ የሚችሉ ሲሆን አመቺ ሆኖ ካላገኙትም ሀሳባቸውን መቀየር ይችላሉ፡፡
ይህ ብቻ ሳይሆን ተጋቢዎች ጋብቻ ተሳስረው ሲኖሩ ለጤናቸው አደገኛ ካልሆነ በስተቀር ከጋብቻ የሚጠበቀውን መደበኛ የሩካቤ ሥጋ መፈፀምም ይጠበቅባቸዋል፡፡ ይህን የሚቃረን ስምምነት ውጤት አይኖረውም፡፡ በተጨማሪም በማንኛውም ሁኔታ አንዳቸው ለሌላኛው ታማኝ የመሆን ግዴታ አለባቸው፡፡ ይህ ሳይሆን ቀርቶ አንዳቸው ሳይታመኑ የአመንዝራነት ድርጊት ቢፈፅሙ በተበደለው ተጋቢ አቤቱታ አቅራቢነት በእስራት ወይም በመቀጮ ሊያስቀጣ የሚችል የወንጀል ተጠያቂነት የሚያስከትል ነው፡፡
ii. መከባበር፣ መተጋገዝና መደጋገፍ
ባልና ሚስት በትዳር በሚኖሩበት ጊዜ አንዳቸው ሌላኛውን የማገዝና የመደገፍ እንዲሁም ተከባብሮ የመኖር ሀላፊነት ተጥሎባቸዋል፡፡ ይህንን ሀላፊነት በስምምነት ፈፅሞ ሊያስቀሩት እንደማይችሉ በህግ ተደንግጓል፡፡
iii. ቤተሰብን በጋራ መምራት
ጋብቻ በሁለቱ ተጋቢዎች ተወስኖ የማይቀርና ልጆችን የሚፈጥርና የቤተሰብ መሰረት የሚሆን ተቋም ነው፡፡ በዚህም የልጆች አስተዳደግ፣ ትምህርት፣ ጤና ወዘተ የመሳሰሉ ዘርፈ ብዙ ጉዳዮች በተጋቢዎች እንዲሟሉ ይጠበቃል፡፡ ከዚህ አንፃር ባልና ሚስት እኩል መብት እንዳላቸው በቤተሰብ ህግ ደንግጓል፡፡ በዚህም በማናቸውም ረገድ የቤተሰቡን ደህንነትና ጥቅም ለማስጠበቅ፣ ልጆቻቸው በመልካም ሥነ ምግባር እንዲታነፁ፣ ተገቢ ትምህርት እንዲቀርሙና ሀላፊነት የሚሰማቸው ዜጎች ሆነው እንዲያድጉ ለማድረግ ባልና ሚስቱ መተባበር ይጠበቅባቸዋል፡፡
2. ጋብቻ በንብረት ረገድ የሚያስከትለው ውጤት
ጋብቻ በተጋቢዎች ግላዊ ግንኙነት ላይ ውጤት እንዳለው ሁሉ በንብረት ረገድም የራሱ የሆነ ውጤት የሚያስከትል ነው፡፡ ንብረትን በተመለከተ ጋብቻ የግል እና የጋራ ንብረት ውጤት የሚስከትል ነው፡፡
i. የግል ንብረት ምንነትና አስተዳደር
የግል ንብረት የምንለው ሁለቱ ተጋቢዎች ከጋብቻው በፊት በየግል የነበሯቸው ንብረቶች ወይም ከጋብቻው በኋላ በውርስ ወይም በየግላቸው በስጦታ ያገኟቸው ንብረቶች ናቸው፡፡ እነዚህ ንብረቶች በጋብቻውም ዘመን የግላቸው ሆነው ይቀጥላሉ፡፡ እነዚህን ንብረቶች ሸጦ የሚገዛው ንብረት የራሱ የሚሆን ሲሆን ይህ የሚሆነው ግን በፍርድ ቤት የግሌ ይባልልኝ ብሎ ሲጠይቅና ሲፀድቅለት ነው፡፡
የግል ንብረት አስተዳደርን በተመለከተ የግል ንብረቱ ባለቤት የሆነው ተጋቢ ሊያዝበት የሚችል ሲሆን ሌላኛው ተጋቢ እንዲያስተዳድረው በጋብቻ ውል ሊስማሙ የሚችሉ ከመሆኑም በላይ ውክልና በመስጠት ሌላኛው ተጋቢ እንዲያስተዳደር ሊያደርግ ይችላል፡፡
ii. የጋራ ንብረት ምንነትና አስተዳደር
የጋራ ንብረትን በተመለከተ የጋራ ንብረት የሚባለው ባልና ሚስት ከተጋቡ በኋላ በግብይት የሚያገኟቸው ንብረቶች፣ ባልና ሚስት በግል ጥረታቸው የሚገኝ ገቢ፣ ከግል እና ከጋራ ንብረታቸው የሚገኟቸው ገቢዎች ሁሉ ናቸው፡፡ ከዚህ በተጨማሪ በስጦታ ወይም በኑዛዜ በጋራ የተሰጧቸው ንብረቶች የጋራ ንብረቶች ናቸው፡፡ እዚህ ላይ መታወቅ ያለበት አንደኛው ተጋቢ የግል ሀብቱ መሆኑን ካላስረዳ በስተቀር በአንደኛው ተጋቢ ስም የተመዘገበ ሀብትም ቢሆን እንኳን የተጋቢዎች የጋራ ሀብት እንደሆነ የህግ ግምት የሚወሰድበት መሆኑ ነው፡፡
በንብረት አስተዳደር ረገድ የጋራ ንብረታቸውን አንደኛው ተጋቢ እንዲያስተዳድረው ካልተስማሙ፣ ችሎታ የለውም በሚል ካልተወሰነ፣ ንብረት የማስተዳደር መብቱ ካልተገፈፈ፣ ወይም በማናቸውም ምክንያት ንብረታቸውን ማስተዳደር የማይችል ሆኖ ካልተገኘ በስተቀር የጋራ ንብረታቸውን በጋራ ያስተዳድራሉ፡፡ ሆኖም በተጠቀሱት ምክንያቶች አንደኛው ተጋቢ ብቻውን ንብረቱን የሚያስተዳድር ከሆነ ለሌላኛው ተጋቢ መረጃ የመስጠት ሃላፊነት አለበት፡፡
በገቢ ረገድ ሁለቱም ተጋቢዎች ገቢያቸውን በየራሳቸው መቀበል የሚችሉ እንዲሁም በግል ወይም በጋራ የባንክ ሂሰብ ከፍተው ማስቀመጥ ይችላሉ፡፡ ይህ ማለት ግን አንደኛው ተጋቢ ሌላኛው ተጋቢ እንዲቀበልለት ስልጣን ለመስጠት የሚከለክለው ነገር የለም፡፡ በየግል የሚያገኙትንም ገቢ ሌላኛው ተገቢ ሲጠይቅ ማሳወቅ ግዴታ አለበት፡፡
ከንብረት በተጨማሪ በጋብቻ ውስጥ እዳ ሊኖር እንደሚችል የሚጠበቅ ነው፡፡ ልክ እንደንብረት ሁሉ እዳም የግል ወይም የጋራ ተብሎ የሚከፈል ነው፡፡ እዳው ለባልና ሚስት እና ለልጆቻቸው የዕለት ኑሮ አስፈላጊ የሆኑ ነገሮችን ለማሟላት ወይም ባል ወይም ሚስት ቀለብ የመስጠት ግዴታቸውን ለመወጣት የተገቡ እዳዎች እንዲሁም ከባልና ሚስት በአንደኛው ወይም በዕዳ ጠያቂው አመልካችነት ለትዳር ጥቅም ስለመሆኑ ፍርድ ቤት የተቀበለው እዳ በጋራ የሚከፍሉት ነው፡፡ ከዚህ ውጪ የሚኖረው እዳ የግል ይሆናል ማለት ነው፡፡ አከፋፈሉ ሲታይ የጋራ እዳ ከባልና ሚስቱ የጋራ ሀብት የሚከፈል ሲሆን ዕዳውን ለመሸፈን በቂ በማይሆን ጊዜ ከባል ወይም ከሚስት የግል ሀብት የሚከፈል ይሆናል፡፡
በአንፃሩ የግል ዕዳ ከባለዕዳው ተጋቢ የግል ሀብት የሚከፈል ሲሆን ዕዳው ለመሸፈን በቂ በማይሆንበት ጊዜ ከጋራ ሀብት የሚከፈል ይሆናል፡፡ እዚህ ላይ ልብ ሊባል የሚገባው ጉዳይ ከጋራ ሀብት ሲባል በድርሻው ልክ እንጂ የሌላኛውን ተጋቢ ጥቅም በሚነካ መልኩ ሊሆን እንደማይችል ነው፡፡
የንቃተ ህግ፣ ትምህርትና ስልጠና ዳይሬክቶሬት
#አለ_ህግ #Ale_Law #አለ_ጠበቃ #አለ_ህግአማካሪ #አለ_ነገረፈጅ
#አለ_Share #lawsocieties
..... 👇👇👇👇👇👇
#Share #Share #Share #Share
https://t.me/lawsocieties
🟩 @lawsocieties
🟨 @lawsocieties
🟥 @lawsocieties

የኢትዮጵያ ፌዴራል ጠበቆች ማህበር ምስረታ አንደኛ ዓመት መታሰቢያ በማህበሩ መ/ቤት ታስቦ ውሏል!!
***
በኢትዮጵያ የህግ ስርዓት ታሪክ ውስጥ የመጀመሪያው የሆነውና ለአስርት ዓመታት በተከታታይ የህግ ሙያ ትውልዶች ትግል ሲደረግበት የቆየው በርካታ ባለሙያዎች በየወቅቶቻቸው አስተዋፅኦ ያደረጉበት የኢትዮጵያ ፌደራል ጠበቆች ማህበር በአዋጅ ቁጥር 1249/13 ከአንድ አመት በፊት ጥር 15 ቀን 2014 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ኢንተርሌግዥሪ (ኢንተርኮቲነንታል) ሆቴል ከ ከአንድ ሺህ ስድስት መቶ (1600) በላይ ጠበቆች ፣ ሚኒስትሮች ፣ የፌደራልና የክልል የጠቅላይ ፍ/ቤት ፕሬዝደንቶች ፣ የክልል ጠቅላይ ዐቃቢያነ ህግ እና ሌሎች በርካታ ጥሪ የተደረገላቸው የክብር እንግዶች በተገኙበት በታሪክ የመጀመሪያው የሆነውን ታሪካዊ ጠቅላላ ጉባኤውን አደረገ::
ማህበሩ በህግ ከተቋቋመበት የመጀመሪያ መስራች ጉባኤው ጀምሮ ዘርፈ ብዙ እንቅስቃሴዎች እያደረገ ሲሆን የተቋም መሰረት የመጣልና ተቋም የመፍጠር ስራው ቅድሚያ ተሰጥቶት እየተሰራበት ያለ መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ በሀገር የህግ ስርአት ላይ የበኩሉን ድርሻ ለመወጣት በርካታ ጥረቶችን እያደረገ ይገኛል:: ተቋሙ እያሳያቸው ያሉ ጅምሮች ተጠናክረው በመቀጠል ለሀገርና ለህዝብ እንዲተርፍ ለማስቻል ዘንድ የመላው አባላቱ ፣ የህግ ማህበረሰቡ እና የባለድርሻ አካላት ድጋፍ የሚያስፈልግ ነው::
በዛሬው እለትም የማህበሩ መሪዎች በተገኙበት በማህበሩ መ/ቤት የታሪካዉን ምስረታ አንደኛ አመት ያከበረ ሲሆን በእለቱም በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ውይይቶች ተደርገዋል::
የኢትዮጵያ ፌደራል ጠበቆች ማህበር
ጥር 15 2015ዓ.ም
አዲስ አበባ
#አለ_ህግ #Ale_Law #አለ_ጠበቃ #አለ_ህግአማካሪ #አለ_ነገረፈጅ
#አለ_Share

ኢትዮጵያ በ2022ቱ የሀገራት የሙስና ደረጃ ስንተኛ ላይ ተቀመጠች?
ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል የ2022 የሀገራት የሙስና ተጋላጭነት ደረጃን ይፋ አድርጓል።
ኢትዮጵያም 38 ነጥብ በማምጣት ከ180 ሀገራት 94ኛ ደረጃ ላይ መቀመጧን የትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል ሪፖርት አመላክቷል።
ተቋሙ "በሙስና የተደናቀፉ መንግስታት ህዝባቸውን የመጠበቅ አቅም የላቸውም፤ የህዝቡ ቅሬታም ወደ ብጥብጥ የመቀየር እድሉ ከፍተኛ ነው" ብሏል።
ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ https://am.al-ain.com/article/corruption-perceptions-index-2022

የሂሳብ መዝገብ አያያዝ መመሪያ ላይ የተደረጉ ማሻሻያያዎች
ሒሳብ መዝገብ አያያዝ መመሪያ ቁጥር 152/2011 ተሽሮ በመመሪያ ቁጥር 176/2014 ተተክቷል፡፡
መመሪያውን ማሻሻል ካስፈለገባቸው ምክንያቶች ውስጥ ጥቂቶቹ የሚከተሉት ናቸው፡-
1. የታክስ ሒሳብ መዝገብ ሲዘጋጅ ሊሟሉ የሚገባቸው ዝርዝር ሁኔታዎች በነባሩ መመሪያ በግልጽ ስላለተገለፁ፣
2. በታክስ ባለስልጣኑ ቅ/ጽ/ቤቶች ተመሳሳይ አተረጓጎም ወይም አፈጻጸም እንዲኖር እና አገልግሎት አሰጣጡን የተቀላጠፈ ለማድረግ፤
3. የነባሩ መመሪያ አቀራረጽ ከታክስ ህግ ያለፈ እይታ ያለው ይመስል ስለነበር ይሕን ብዥታ ለመቅረፍ፣
4. ግብይት ሳይኖር ወይም ሕገ-ወጥ ደረሰኞች ሲቀርቡ ተቀባይነት እንደሌላችው በግልጽ ማመላከት በማስፈለጉ ምክንያት መመሪያውን ማሻሻል አስፈልጓል፡፡
በዚህም መሰረት በአዲሱ መመሪያ ውስጥ እንዲካተቱ ከተደረጉት ውስጥ ጥቂቶቹ የሚከተሉት ናቸው፡-
1. የውጪ ምንዛሬ ትርፍ ወይም ኪሳራ መቼ መመዝገብ እንዳለበት፤
2. የብድር ውል ሰነድን የመመዝገብ ስልጣን ባለው አካል ቀሪ ሆኖ ነገር ግን ብድሩ በባንክ የተከፈለ ስለመሆኑ የሚያሳይ ሰነድ መቅረብ እንዳለበት፤
3. የቴምብር ቀረጥ በብድሩ ላይም ሆነ ሰራተኛ ሲቀጠር መከፈል እንዳለበት እና
4. ለወጪም ሆነ ለገቢ የሚቀርቡ ማስረጃዎች ህጋዊ ብቻ እንዲሆኑ ሲባል በመመሪያው እንዲካተት ተደርጓል፡፡
በአጠቃላይ የተሻሻለው የሒሳብ መዝገብ አያያዝ መመሪያ ቁጥር 176/2014 ታክስ ከፋዩ የተቀላጠፈ አገልግሎት አግኝቶ የንግድ ሥራ እንቅስቃሴውን እንዲያከናውን በሚያመች ሁኔታ የተዘጋጀ መመሪያ ነው፡፡
የገቢዎች ሚኒስቴር

ለእጩ ዐቃቤ ሕግነት መደብ ላይ ለመቀጠር የ2ኛ ዙር ፈተና ለወሰዳችሁ ተወዳዳሪዎች በሙሉ፤
ተቋማችን እጩ ዐቃብየነ ህግን ለመቅጠር መስከረም 06 ቀን 2015 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ባወጣው የቅጥር ማስታወቂያ መሰረት የውድድር መስፈርቱን አሟላልታችሁ ከነበራችሁ ተወዳዳሪዎች መካከል የመጀመሪያ ዙር ፈተናውን ያለፋችሁ ተወዳዳሪዎች የሁለኛ ዙር ፈተና የተሰጣችሁ መሆኑ ይታወቃል፡፡
በዚሁ መሰረት በሁለተኛ ዙር ፈተናው ያገኛችሁት ውጤት ከዚህ በታች የተገለፀ ሲሆን በፈተናው ውጤት ላይ ያላችሁን ቅሬታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበቅ ቀን ጀምሮ ባሉት 4 (አራት) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ለዐቃብየነ ሕግ አስተዳደር ዋና ጉባኤ ፅ/ቤት በፅሁፍ እንድታቀርቡ እየገለፅን የፈተና ውጤታችሁ 60 (ስልሳ) እና ከዛ በላይ የሆነ ተወዳዳሪዎች ፈተናውን ያለፋችሁ ሲሆን የካቲት 01 ቀን 2015 ዓ.ም ቀን የዐቃብየነ ሕግ አስተዳደር ዋና ጉባኤ ፅ/ቤት በአካል በመቅረብ ሪፖረት እንድታደርጉ እያገለፅን ውጤታችሁ ከ55-59 የሆናችሁ ተጠባባቂ መሆናችሁን እናሳውቃለን፡፡
የዐቃብየነ ሕግ አስተዳደር ዋና ጉባዔ ጽ/ቤት

ማስታወቂያ
አዲስ የጥብቅና ፈቃድ ለምታወጡ የፌደራል ጠበቆች እና የጥብቅና ድርጅቶች በሙሉ፤
****
የኢትዮጵያ ፌደራል ጠበቆች ማህበር በአዋጅ ከመጋቢት ወር 2014ዓ.ም ጀምሮ የዳግም ምዝገባ እያካሄደ መሆኑ የሚታወቅ ነው፡፡ በዚህም አዲስ የጥብቅና ፈቃድ የምታወጡ ጠበቆች እና የጥብቅና ድርጅቶች እንዲሁም የጥብቅና ፈቃዳችሁን በአደራ አስቀምጣችሁ ቆይታችሁ አሁን ላይ ፈቃዳችሁን በድጋሚ እየወሰዳችሁ ላላችሁ ጠበቆች በሙሉ ፍቃዳችሁን በወሰዳችሁ በአንድ ወር ውስጥ የመመዝገቢያ ክፍያ 1,000.00 (አንድ ሺ ብር) በመክፈል የክፍያውን ደረሰኝ እና የጥብቅና ፈቃዳችሁን ኮፒ በመያዝ በማህበሩ ቢሮ በመገኘት የተዘጋጀላችሁን ፎርም ሞልታችሁ የአባልነት ምዝገባ ማድረግ እንደሚጠበቅባችሁ እየገለጽን በማናቸውም ምክኒያት 1 ወሩን አሳልፈው ቢገኙ ለሚደርሰው አስተዳደራዊ ቅጣት እንዳትዳረጉ ማህበሩ በድጋሚ ያሳስባል፡፡
*የማህበሩ የባንክ ሂሳብ ቁጥር፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ጠበቆች ማህበር- 1000469494218 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ.
*ማስታወሻ፡- የምዝገባው ቦታ ፒያሳ አራዳ ምድብ ችሎት (የፍትህ አካላት ህንፃ) 9ኛ ፎቅ በማህበሩ ቢሮ ቁጥር 922 መሆኑን እናሳውቃለን::
የኢትዮጵያ ፌደራል ጠበቆች ማህበር
አዲስ አበባ፤
ጥር 26 ቀን 2015ዓ.ም

# ማስታወቂያ
በ 2014 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ 50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያመጣችሁ እና በመንግስት ተቋማት ገብታችሁ መማር የምትፈልጉ ተማሪዎች የተቋም ምርጫችሁን በየትምህርት ቤታችሁ በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ የካቲት 02/2015 ዓ.ም ድረስ ማስተካከል የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
ማሳሰቢያ:-
በ 2015 የትምህርት ዘመን በልዩ ሁኔታ በአዳማ እና አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዪኒቨርሲቲዎች መማር የምትፈልጉ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና የማይሰጥ መሆኑን አውቃችሁ መርጣችሁ መመደብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
በምደባ ወቅት አዎንታዊ ድጋፍ የምትሹ (ተመሳሳይ ጾታ ያላችሁ መንትያዎች፣ እመጫቶች(በቅርቡ የወለዳችሁ እናቶች) ፣ ነፍሰጡር ተማሪዎች፣ በመንግስት ሆስፒታሎች ህክምና ቦርድ የተረጋገጠ ልዩ ክትትል የሚሻ ህመም ታማሚዎች … ወዘተ) ተማሪዎች ማመልከቻችሁን እና ደጋፊ ሰነዶቻችሁን በቀጣዩ ሊንክ
https://student.ethernet.edu.et
በኩል ብቻ እንድትልኩ እየገለጽን ምንም አይነት ማመልከቻ በአካል የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን።
ትምህርት ሚኒስቴር!

የኢፌዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ ባደረገው የድንገተኛ ጉብኝት ፍተሻ የስነ-ስርዓት ጥሰት ፈጽመው በተገኙ #ሐራምቤ ዩንቨርስቲ (ሲኤምሲ ካምፓስ)፤ #ያርድስቲክ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ (አራት ኪሎ ካምፓስ) እና #ኒውጀነሬሽን ዩንቨርስቲ ኮሌጅ (አዲስ አበባ ካምፓስ) ላይ የማስተካከያ እርምጃ መውሰዱን ይፋ አደረጓል፡፡
ባለሥልጣኑ ይፋ ባደረገው መረጃ መሰረት
፨ሐራምቤ ዩንቨርሲቲ በሲኤምሲ ካምፓሱ ከባለስልጣኑ ፈቃድ ሳያገኝ በዲግሪ መርሀ ግብር በቢዝነስ ማኔጅመንት የትምህርት መስክ ተማሪዎችን መዝግቦ በማስተማር ላይ መሆኑ፤ ፈቃድ ባላገኘባቸው ማስተርስ ኢን ፕሮጀክት ማኔጅመንት እና ማስተርስ ኢን አካውንቲንግ ኤንድ ፋይናንስ የትምህርት መስኮች ምዝገባ በቅርቡ እንደሚጀምር አድርጎ ማስታወቁ እና የመጀመሪያ ዲግሪ መግቢያ መስፈርት ያላሟሉ ተማሪዎችን መዝግቦ ማስተማሩ በመረጋገጡ...
፨ያርድስቲክ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ በአራት ኪሎ ካምፓሱ ከባለስልጣኑ ፈቃድ ሳያገኝ በሁለተኛ ዲግሪ መርሀ ግብር በማስተርስ ኦፍ ፕሮጀክት ማኔጅመንት እና በማስተርስ ኦፍ ቢዝነስ አድሜንስትሬሽን የትምህርት መስኮች ተማሪዎችን መዝግቦ በማስተማር ላይ መሆኑ በመረጋገጡ...
፨ኒውጀነሬሽን ዩንቨርስቲ ኮሌጅ በአዲስ አበባ ካምፓሱ ከተፈቀደለት የተማሪዎች ቁጥር በላይ ተቀብሎ በሁለተኛ ዲግሪ በማስተርስ ኦፍ በቢዝነስ አድሜንስትሬሽን እና ግሎባል ስተዲስና ኢንተርናሽናል ሪሌሽን እያስተማረ መሆኑ በባለሥልጣኑ በመረጋገጡ...
⭕️በሶስቱ ተቋማት ላይ የተላለፈውን የማስተካከያ እርምጃ ከምስሉ ያንብቡ።
#አለ_ህግ #Ale_Law #አለ_ጠበቃ #አለ_ህግአማካሪ #አለ_ነገረፈጅ
#አለ_Share #lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
ባለሥልጣኑ ይፋ ባደረገው መረጃ መሰረት
፨ሐራምቤ ዩንቨርሲቲ በሲኤምሲ ካምፓሱ ከባለስልጣኑ ፈቃድ ሳያገኝ በዲግሪ መርሀ ግብር በቢዝነስ ማኔጅመንት የትምህርት መስክ ተማሪዎችን መዝግቦ በማስተማር ላይ መሆኑ፤ ፈቃድ ባላገኘባቸው ማስተርስ ኢን ፕሮጀክት ማኔጅመንት እና ማስተርስ ኢን አካውንቲንግ ኤንድ ፋይናንስ የትምህርት መስኮች ምዝገባ በቅርቡ እንደሚጀምር አድርጎ ማስታወቁ እና የመጀመሪያ ዲግሪ መግቢያ መስፈርት ያላሟሉ ተማሪዎችን መዝግቦ ማስተማሩ በመረጋገጡ...
፨ያርድስቲክ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ በአራት ኪሎ ካምፓሱ ከባለስልጣኑ ፈቃድ ሳያገኝ በሁለተኛ ዲግሪ መርሀ ግብር በማስተርስ ኦፍ ፕሮጀክት ማኔጅመንት እና በማስተርስ ኦፍ ቢዝነስ አድሜንስትሬሽን የትምህርት መስኮች ተማሪዎችን መዝግቦ በማስተማር ላይ መሆኑ በመረጋገጡ...
፨ኒውጀነሬሽን ዩንቨርስቲ ኮሌጅ በአዲስ አበባ ካምፓሱ ከተፈቀደለት የተማሪዎች ቁጥር በላይ ተቀብሎ በሁለተኛ ዲግሪ በማስተርስ ኦፍ በቢዝነስ አድሜንስትሬሽን እና ግሎባል ስተዲስና ኢንተርናሽናል ሪሌሽን እያስተማረ መሆኑ በባለሥልጣኑ በመረጋገጡ...
⭕️በሶስቱ ተቋማት ላይ የተላለፈውን የማስተካከያ እርምጃ ከምስሉ ያንብቡ።
#አለ_ህግ #Ale_Law #አለ_ጠበቃ #አለ_ህግአማካሪ #አለ_ነገረፈጅ
#አለ_Share #lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
ያለአግባብ የታሰሩ ሰዎች ካሳ የማግኘት መብት አላቸው???
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
ስው የሚታሰረው በምክንያታዊ ጥርጣሬ ላይ ተመስርቶ ለእስሩ አሳማኝ የሆነ ማስረጃ ሲኖር ነው። ይህ ግን ሁልጊዜ እውነት ላይሆን ይችላል ። ምክንያቱ ደግሞ ምክንያታዊ ጥርጣሬ ያጭራል ተብሎ ምርመራ ተደርጎ የሚገኘው ውጤት ግለሰቡን ለእስር የዳረገው ተግባር ወይም/እና ማስረጃ በፓሊስ፣በአቃቤ ህግ ወይም በፍርድ ቤት ሚዛን ሲታይ ቀሎ ሊገኝ ይችላል። አንዳንዴም በነዚህ የህግ አካላት አይን ሞልቶ ጥፉተኛ አስብሎ በእስራት ያስቀጣ ተግባር እስሩ እየተተገበረ እያለ ወይም እስሩ ከተገባደደና ካለቀም በኋላ የወንጀል ድርጊቱን የፈፀመው ሌላ አካልና ሌላ ግለሰብ ሆኖ ይገኝና ሰውየው የተወሰነበት ፣ የታሰረው ሲልም መቀጮ የከፈለው ያለጥፉቱ ፣ያለስህተቱ ፣ ያለአግባብ ይሆናል። በሃገራችንም ብዙ መሰል ጉዳዮችን መዘርዘር ይቻላል።
ለመሆኑ እንዲህ አይነት ያለአግባብ የሆነ እስር ሲያጋጥም አለ አግባብ ነውና የታሰርኩት ከህግ ውጪ ስለሆነ ለባከነብኝ ጊዜ ፣ ገንዘብ፣ ለደረሰብኝ የሞራል ጉዳት ወዘተ መንግሥት ካሳ ሊከፍለኝ ይገባል ቢል ይህን ሊያስፈፅምበት የሚችል ህግ ይኖር ይሆን? መልሱ አዎም አይም ነው።
ህግ የለንም የሚለው መከራከሪያ ሃሳብ ግልፅ በሆነ መልኩ የወጣ ሃገራዊ ህግ የለም። ይሄም በዝርዝር ሊቀመጡ የሚችሉ የሃገራችንን ሁኔታ ያገናዘበ ነው፣ አለም አቀፍ ህግ ቢኖርም በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርቦ፣ ተተርጉሞ፣ በአዋጅነት እስካልፀደቀና እስካልታተመ ድረስ ሊተገበር(ሩ) አይገባም የሚል መከራከሪያን ያነሳሉ። [2]
በተቃራኒው ወገን የቆሙ ደግሞ ኢትዮጵያ በህገ መንግስቷ አንቀፅ 9(4) እና 13(2) መሰረት አለም አቀፍ መሰረታዊ መብቶችና ነፃነት ህጎችን ተቀብላ እስካፀደቀች ድረስ የሃገሪቱ ህግ አንድ አካል ሆኖ ተግባር ላይ ሊውል ይገባል የሚል መከራከሪያን አስቀድመው ይህ ደግሞ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት እና በየደረጃው ያሉ ፍርድ ቤቶች ሳይቀር በተግባር ያደረጉት እያደረጉትም ያለ ተግባር ነው በሚል የሚከተሉትን የሠበር ውሳኔዎች በምሳሌነት ይጠቅሳሉ [3] ለጥቀውም ከላይ ያለው መከራከሪያ በተግባር በፍርድ ቤቶችበተዘዋዋሪ ትርጉም ስለተሰጠበት አለም አቀፍ ህግን ጠቅሶ / በተለይ የሰብዓዊ መብቶች አለም አቀፍ ቃል ኪዳኖችን/ ጠቅሶ መወሰን ሊነቀፍ እሚገባ አይደለም ይላሉ።
በካሳ ጉዳዩ ላይ ብዙ አለም አቀፍ እና አህጉር አቀፍ ህጎች በአለማችን ላይ ተቀባይነት አግኝተው እየተተገበሩ ይገኛል። እንደ አሜሪካ ያሉ ሃገራት ያለአግባብ የታሰረ ሰው በትንሹ ለታሰረበት እያንዳንዱ አመት 50,000 ዶላር እስሩ ያለአግባብ መሆኑን ላስረዳ ሰው እንደሚከፍሉ በተለያዩ ክልሎቻቸው ባሉ ህጎች ደንግገዋል።
በመሰረታዊነት ለአላግባብ እስር ካስ መከፈል እንደሚገባ የደነገገው አለም አቀፉ የሲቪልና የፓለቲካ መብቶች አለም አቀፍቃል ኪዳን [ 1 ] ሲሆን ከላይ የተጠቀሱና ሌሎችም የሰበር ሰሚው ውሳኔዎች ህጉን በቀጥታ እየጠቀሱ ውሳኔ በመስጠት ተግባር ላይ ዕንዳዋሉት የታተሙ የሰበር ውሳኔዎች በማስረጃነት ማንሳ ት ይቻላል።
ሲጠቃለል በሃገራችን ብዙ ህገ ወጥ የሆኑ እስሮች እና አፈናዎች በስህተት፣ በቸልተኝነትም ይሁን ሆነ ተብሎ ይፈፀማሉ። እነዚህ እስሮች ኢ-ሰብአዊ፣ ኢ-ህገመንግስታዊ እና ኢ-ፍትሃዊ ድርጊት ናቸው። እነዚህን ለመቀነስ ብሎም ለማጥፉት ያላግባብ የታሰሩና የታፈኑ ሰዎች ካሳ የሚጠይቁበትን ህግ በህጎቻችን ላይ በግልፅ ቢካተት ወይም በሁለተኝነት በተነሳው መከራከሪያ መሰረት ጠበቆች እና የህግ ባለሙያዎች አለም አቀፉ ድንጋጌው ተግባር ላይ ሊውል የሚችልበት የህግ መከራከሪያ ሰፊ ስለሆነ በክርክር ጭብጥ አርጎ መነሳትና መሄድ ያለባቸውን ያክል ሄደው አስገዳጅ ውሳኔ እንዲሰጥ ቢያደርጉ መልካም ነው።
ማጣቀሻ
[1]የሲቪልና የፓለቲካ መብቶች አለም አቀፍ ቃል ኪዳን
አንቀፅ 14(6) "በአንድ ሰው ላይ ተላልፎ የነበረው የመጨረሻ ፍርድ በማያሻማ አኳኋን ኢፍትሃዊ የነበረ ስለመሆኑ አዲስ በተገኘ ማስረጃ አማካኝነት የተረጋገጠ የሆነ እንደሆነ እና በዚህም ምክንያት ይህ ሰው ምህረት ካገኘ አልያም ደግሞ ተላልፎበት የነበረው ውሳኔ የተሻረ እንደሆነ በ እንዲህ ዓይነቱ ፍርድ ምክንያትነት ደርሶበት ለነበረው ቅጣት በህጉ መሰረት ሊካስ ይገባል፡፡ "
[2]የፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ መቋቋሚያ አዋጅ ቁ. 3/1987
አንቀፅ 3(2)" ማናቸውም የፌዴራል መንግሥት ሕግ የሚወጣው በፌዴራሉ ነጋሪት ጋዜጣ ይሆናል።"
አንቀፅ 3(3) "ማናቸውም የፌዴራል ወይም የክልል ህግ አውጪ፣ አስፈጻሚ እና ተርጓሚ እንዲሁም ማንኛውም የተፈጥሮ ሰው ወይም በህግ የሰውነት መብት የተሰጠው አካል በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ የሚወጣ ሕግን የመቀበል ግዴታ ይኖርበታል።"
[3] ሠ/መ/ቁ . 95921፣ ሠ/መ/ቁ.100860 / ሁለቱም ቅፅ 18 ላይ ታትመው የወጡ/ አለም አቀፉየሲቪልና የፓለቲካ መብቶች አለም አቀፍቃል ኪዳን ጠቅሰው ውሳኔ ሰጥተዋል።
//// አለም አቀፍ ህጉን ከሌሎችም መሰረታዊ የሰብዓዊ መብት ቃል ኪዳኖች ጋር ከስር ያገኛሉ///👇👇👇
ዳንኤል ፍቃዱ (ጠበቃና የህግ አማካሪ)

የከፍተኛ ትምህርት ተማሪዎች ለዩኒቨርስቲ መውጫ ፈተና ራሳቸውን እንዲያዘጋጁ የትምህርት ሚኒስቴር አሳሰበ
..................................................
የካቲት 1/2015 ዓም.(የትምህርት ሚኒስቴር) የዩኒቨርስቲ መውጫ ፈተና በመጪው ሀምሌ ወር በሁሉም የትምህርት መስኮች እና መርሀግብሮች በግልና በመንግስት ዩኒቨርስቲዎች ይሰጣል።
የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) በመውጫ ፈተና ዙሪያ ከተማሪዎች ህብረት ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል።
በውይይቱም የመውጫ ፈተና በመጪው ሀምሌ ወር በኦንላይን ለሁሉም የመንግስትና የግል ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች እንደሚሰጥ ገልፀዋል።
ለሚሰጠው የመውጫ ፈተና ብቁ ለመሆንም ተማሪዎች በየዩኒቨርስቲዎቹ የሚሰጠውን የመጨረሻውን ሰሚስተር ፈተና መውሰድና ኮርሶችን ማጠናቀቅ እንደሚገባም ሚኒስትር ዴኤታው አስገንዝበዋል፡፡
ለፈተናው በሁሉም የትምህርት መስኮች ላይ የተመረጡ ኮርሶች የብቃት ልየታ ተደርጎላቸው ዩኒቨርስቲዎች እንዲያውቁት መደረጉን የጠቆሙት ዶክተር ሳሙኤል በአሁኑ ወቅትም የፈተና ንድፈ ማሳያና / Blueprint / የፈተና ዝግጅት ስራ በመከናወን ላይ መሆኑን አስታውቀዋል፡፡
በመሆኑም ተማሪዎች በቀሪዎቹ አምስት ወራት ተገቢውን ዝግጅት በማድረግ ራሳቸውን ለፈተናው ብቁ ማድረግ እንዳለባቸውም አሳስበዋል፡፡
በመድረኩ የተገኙ የተማሪዎች ህብረት ተወካዮችም ወደ ዩኒቨርስቲዎቻቸው ሲመለሱ ተማሪዎች ለፈተናው በቂ ዝግጅት እንዲያደርጉ ማድረግ እንደሚጠበቅባቸው ሚኒስትር ዴኤታው ተናግረዋል፡፡
በውይይቱም ከሁሉም ዩኒቨርስቲዎች የተውጣጡ የተማሪዎች ህብረት ፕሬዚዳንቶች ተገኝተዋል፡፡
https://t.me/lawsocieties
#አለ_ህግ #Ale_Law #አለ_ጠበቃ #አለ_ህግአማካሪ #አለ_ነገረፈጅ #አለ_Share #lawsocieties

ፈቃድ ሳይኖረው ከ18 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ 3.8 ኪሎ ግራም ጥፍጥፍ ወርቅ በህገ-ወጥ መንገድ ከአገር ይዞ ሲወጣ የተያዘው ቻይናዊ ክስ ተመሰረተበት
በኢፌዲሪ ፍትሕ ሚኒስቴር የጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዘርፍ የኢኮኖሚ ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ሕግ ፈቃድ ሳይኖረው ከ18 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ 3.8 ኪሎ ግራም ጥፍጥፍ ወርቅ እና ኮፐር፣ ዚንክና ሲልቨር የያዘ 2 ኪሎ ግራም የሚመዝን ማዕድን በህገ-ወጥ መንገድ ይዞ ሲወጣ የተያዘው ቻይናዊ ተከሳሽ ላይ የኮንትሮባንድ ወንጀል ክስ ተመሰረተበት፡፡
https://t.me/lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
#አለ_ህግ #Ale_Law #አለ_ጠበቃ #አለ_ህግአማካሪ #አለ_ነገረፈጅ #አለ_Share #lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
በኢፌዲሪ ፍትሕ ሚኒስቴር የጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዘርፍ የኢኮኖሚ ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ሕግ ፈቃድ ሳይኖረው ከ18 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ 3.8 ኪሎ ግራም ጥፍጥፍ ወርቅ እና ኮፐር፣ ዚንክና ሲልቨር የያዘ 2 ኪሎ ግራም የሚመዝን ማዕድን በህገ-ወጥ መንገድ ይዞ ሲወጣ የተያዘው ቻይናዊ ተከሳሽ ላይ የኮንትሮባንድ ወንጀል ክስ ተመሰረተበት፡፡
https://t.me/lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
#አለ_ህግ #Ale_Law #አለ_ጠበቃ #አለ_ህግአማካሪ #አለ_ነገረፈጅ #አለ_Share #lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
የዐቃቤ ሕግ የክስ መዝገብ እንደሚያስረዳው ሚስተር ፓን ችዋን የተባለው ቻይናዊ ተከሳሽ ገደብ የተደረገበት መሆኑን እያወቀ/ማወቅ ሲገባው የብቃት ማረጋገጫ እና ፈቃድ ሳይኖረው የዋጋ ግምቱ 18 ሚሊዮን 5 ሺ 939 ብር የሚያወጣ ቀረጥና ታክስ 12 ሚሊዮን 824 ሺ 53 ብር የሚከፈልበት 3.8 ኪሎ ግራም ጥፍጥፍ ወርቅ እና 2 ሺ 196 ብር ቀረጥና ታክስ የሚከፈልበት በውስጡ ኮፐር፣ ዚንክና ሲልቨር የያዘ 2 ኪሎ ግራም የሚመዝን ማዕድን የሻንጣ የብረት ዘንግ ውስጥ አድርጎ ከኢትዮጵያ ወደ ቻይና አገር ይዞ ሲወጣ ጥር 16 ቀን 2015 ዓ.ም አዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የወጪ መንገደኞች የደህንነት ኤክስሬይ መፈተሻ ቦታ ላይ ስለተያዘ በፈፀመው ገደብ የተደረገበት ዕቃን በህገ-ወጥ መንገድ ይዞ መውጣት የኮንትሮባንድ ወንጀል የማዕድን ግብይት አዋጅ ቁጥር 1144/2011 አንቀጽ 12/1/፣ 5፣ እና 36/1/ እንዲሁም የጉሙሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 (በጉሙሩክ ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር 1160/2011 አንቀጽ 2/44/ እንደተሻሻለው) አንቀጽ 168/1/ ስር የተደነገገውን ተላልፎ የኮንትሮባንድ ወንጀል መፈፀም ክስ ቀርቦበታል፡፡
ጉዳዩ የቀረበለት የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 5ኛ ወንጀል ችሎትም ተከሳሹ የተከሰሰበትን ክስ ለመስማት ለየካቲት 28 ቀን 2015 ዓ.ም ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡
https://t.me/lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
#አለ_ህግ #Ale_Law #አለ_ጠበቃ #አለ_ህግአማካሪ #አለ_ነገረፈጅ #አለ_Share #lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
ጉዳዩ የቀረበለት የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 5ኛ ወንጀል ችሎትም ተከሳሹ የተከሰሰበትን ክስ ለመስማት ለየካቲት 28 ቀን 2015 ዓ.ም ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡
https://t.me/lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
#አለ_ህግ #Ale_Law #አለ_ጠበቃ #አለ_ህግአማካሪ #አለ_ነገረፈጅ #አለ_Share #lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
ይህ መንግስታዊ ነውር ነገ በእያንዳንዳችን ላይ የሚደርስ ነው!
" ከደመወዝ የሚያግድ ደብዳቤው በተፃፈ በ13 ቀኑ ዛሬ ማገጃው ደርሶኛል"
"የአዲስ አበባ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ጥቁር ልብስ ለብሳችሁ ቢሮ አትገቡም ለምን ተባልን በሚል ድምፄን በማሰማቴ ከስራና ደመወዝ የሚያግድ ደብዳቤው በተፃፈ በ13 ቀኑ ዛሬ ማገጃው ደርሶኛል "
Beletu Zeleke Mersha
https://t.me/lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
#አለ_ህግ #Ale_Law #አለ_ጠበቃ #አለ_ህግአማካሪ #አለ_ነገረፈጅ #አለ_Share #lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
" ከደመወዝ የሚያግድ ደብዳቤው በተፃፈ በ13 ቀኑ ዛሬ ማገጃው ደርሶኛል"
"የአዲስ አበባ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ጥቁር ልብስ ለብሳችሁ ቢሮ አትገቡም ለምን ተባልን በሚል ድምፄን በማሰማቴ ከስራና ደመወዝ የሚያግድ ደብዳቤው በተፃፈ በ13 ቀኑ ዛሬ ማገጃው ደርሶኛል "
Beletu Zeleke Mersha
https://t.me/lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
#አለ_ህግ #Ale_Law #አለ_ጠበቃ #አለ_ህግአማካሪ #አለ_ነገረፈጅ #አለ_Share #lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
33 ጠበቆች‼️ፓስተር ቢኒያም 👈
ለአንድ እስረኛ አንድ ጠበቃ በቂ ነበር። ነገር ግን 33 ጠበቆች ቆሙለት። ከእነዚህ መካከል አብዛኛዎቹ ለመናገር እድል አያገኙም። ከሰዓትም ከሌላውም አንፃር ክርክር የሚያደርጉት ጥቂቶች ብቻ ናቸው።
https://t.me/lawsocieties
#አለ_ህግ #Ale_Law #አለ_ጠበቃ #አለ_ህግአማካሪ #አለ_ነገረፈጅ #አለ_Share #lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
የኛ #ችሎት