አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.86K photos
25 videos
1.86K files
3.58K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
አዲሱ የደመወዝ ገቢ ግብር አሁን በስራ ላይ ያለው👈
ከመቀጠር በሚገኝ ገቢ ላይ hሚጣhዉ ግብር ተፈፃሚ የሚሆኑት ምጣኔዎች የሚከተሉት ናቸዉ።


👉በየወሩ ከመቀጠር
የሚገኝ ገቢ በብር
👉ከመቀጠር በሚገኝ ገቢ
ላይ ተፈፃሚ የሚሆን ምጣኔ
👉ተቀናሽ ብር

1. 0-600...................0%.......0
2. 601-1650 ...........10%....60
3. 1651-3200.........15%....142.50
4. 3201-5250.........20%...302.50
5. 5251-7800.........25%...565
6. 7801-10900.......30%...955
7. 10901በላይ.........35%...1500
ለምሳሌ የ4500 ብር ተቀጣሪ ግብር ተቀንሶበት የተጣራ ደመወዙ ይህ ነዉ👇

ስሌቱ👇👇👇👇

ተቀናሽ ግብር= የወር ደመወዝ × የማስከፈያ መጣኔ ተቀናሽ ብር
ተቀናሽ ግብር =4500×20% - 302.50
ተቀናሽ ግብር = 597.50

የተጣራ ደመወዝ= አጠቃላይ ደመወዝ—ተቀናሽ ግብር

የተጣራ ደመወዝ = 4500-597.50
የተጣራዉ ደመወዝ = 3902,50 ነዉ

#ጠበቃ እና #የሕግአማካሪ
#ሚኪያስ #መላክ ብርሀኔ
#+251920666595
ሕግን አለማወቅ ይቅርታን ሊያስገኝ አይችልም። የፍ/ሕ/ቁ  2035(2)
ለመሰረታዊ የሕግ እውቀት በቴሌግራም
ቤተሰብ ይሁኑ👇👇👇👇
https://t.me/lawsocieties
አማራጭ የሕግ እውቀት አለ
Alternative legal enlightenment/ALE
#Legal Information🔵

👉Telegram👈
https://t.me/lawsocieties

👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/AlehigOfficial/

👉YouTube 👈
https://www.youtube.com/@Ale_Hig

👉Website 👈
http://alehig.wordpress.com
👍288
አዲሱ የቤት ኪራይ ግብር፣ አሁን በስራ ላይ ያለው👈

👉የቤት ኪራይ ገቢ በዓመት
👉የግብር ማስከፈያ መጣኔ
👉ተቀናሽ ብር

1. ከብር -72ከብር......... 0%.......0
2. 7201-19800..........10%.....720
3. 19801-38400.......15%...1710
4. 38401-63000......20%..3630
5. 63001-93600.......25%..6780
6. 93601-130800...30%...11460
7. ከ130800በሳይ....35%....18000

ለምሳሌ በወር የ1ሺ 500 ብር ቤት አከራይ በዓመት 18ቪ ብር ያገኛል፣ ይህ ገቢዉ ተራ ቁ 2 ላይ 10% በሚለው ስር የሚያርፍ ሲሆን፣

ስሌቱ👇👇👇👇

ግብር የሚከፈልበት ገቢ = (የዓመትገቢዉ × የትርፉ በመቶኛ)

ግብር የሚከፈልበት ገቢ = (18000×50%) ግብር የሚከፈልበት ገቢ = 9000

ዓመታዊ_ግብር = (9000*10%-720)

ዓመታዊ ግብር= 180

ቤቱ የሚከራየዉ ከመኖሪያ ዉጪ ከሆነ
1500×12=18000

18000×10%= 1800 ቲ.ኦ.ቲ TOT ይከፍላል።


#ጠበቃ እና #የሕግአማካሪ
#ሚኪያስ #መላክ 👈👈👈
#+251920666595
ሕግን አለማወቅ ይቅርታን ሊያስገኝ አይችልም። የፍ/ሕ/ቁ  2035(2)
ለመሰረታዊ የሕግ እውቀት በቴሌግራም
ቤተሰብ ይሁኑ👇👇👇👇
https://t.me/lawsocieties
አማራጭ የሕግ እውቀት አለ
Alternative legal enlightenment/ALE
#Legal Information🔵

👉Telegram👈
https://t.me/lawsocieties

👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/AlehigOfficial/

👉YouTube 👈
https://www.youtube.com/@Ale_Hig

👉Website 👈
http://alehig.wordpress.com
👍71😁1
የአዲሱ_የታሪፍ_ማስተካከያ_መረጃ.pdf
2.6 MB
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ያደረገው የታሪፍ ጭማሪን በተመለከተ ዝርዝር መረጃ በዚህ ፋይል ተያይዟል።
👍5
አዲሱ የንግድ ስራ ገቢ ግብር👇

👉 የንግድ ስራ ተቀናሽ ብር
👉የግብር ማስከፈያ መጣኔ
👉 ተቀናሽ ብር

1. ከብር 0_7200............0%.......0
2. 7201_19800....10%.....720
3. 19801-38400......15%...1710
4. 38401-63000.....20%....3630-
5. 63001-93600.......25%....6780
6. 93601-130800.....30%..11460
7 ከ130800 በላይ.......35%..18000

ለምላሴ ከ1999 ዓ/ም ጀምሮ ሰመደበኛ ቁርጥ ግብር ለሠሳሰን በሚገሰግሰዉ የትርፍ መተመኛ መቶኛ ሰንጠረዥ መሰረት አንድ በሸቀጣሸቀጥ የንግድ ዘርፍ የተሰማራ ነጋዴ የንግድ ስራ ገቢዉ በአመተ 80ሺ ብር ቢሆን የዘርፋ አማካይ የትርፍ መተመኛ መቶኛ 14%

ግብር የሚከፈልበት ገቢ (80000× 14%)

ዓመታዊ ግብሩ = ግብሩ የሚከፈልበት ገቢ×የግብር ማስከፈያ መጣኔ ተቀናሽ
ብር ዓመታዊ ግብሩ = 11200*10%-720


ዓመታዊ ግብረ= 400


#ጠበቃ እና #የሕግአማካሪ
#ሚኪያስ #መላክ 👈👈👈
#+251920666595
ሕግን አለማወቅ ይቅርታን ሊያስገኝ አይችልም። የፍ/ሕ/ቁ  2035(2)
ለመሰረታዊ የሕግ እውቀት በቴሌግራም
ቤተሰብ ይሁኑ👇👇👇👇
https://t.me/lawsocieties
አማራጭ የሕግ እውቀት አለ
Alternative legal enlightenment/ALE
#Legal Information🔵

👉Telegram👈
https://t.me/lawsocieties

👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/AlehigOfficial/

👉YouTube 👈
https://www.youtube.com/@Ale_Hig

👉Website 👈
http://alehig.wordpress.com
👍71
#Ethiopia ከተጨማሪ እሴት ታክስ ነጻ የሚሆነውን የኤሌክትሪክ እና የውሀ ፍጆታ መጠን ለመወሰን የወጣ መመሪያ ቁጥር 1021/2016 ከላይ ተያይዟል።
#MinistryofFinance
👍71
አዲሱ የተሿሚወች የደመወዝ ጥናት.pdf
14.9 MB
አዲሱ የደሞዝ ማሻሻያ ትግበራ መስከረም 1 ሊጀምር ነው

- ለደሞዝ ጭማሪው ከ91.4 ቢልዮን ብር በላይ ተመድቧል

የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርሙን መምጣት ተከትሎ በመንግስት ቃል ከተገቡት ጉዳዮች አንዱ የሆነው የደሞዝ ጭማሪ ከመስከረም 1/2017 ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚሆን በኢትዮጵያ ቼክ የተረጋገጠ አንድ የፋይናንስ ሚኒስቴር ደብዳቤ ጠቁሟል።

ባለፉት ሰአታት ውስጥ በርካታ የማህበራዊ ሚድያ ተጠቃሚዎች ይህ የፋይናንስ ሚኒስቴር ደብዳቤ ነው የተባለ ምስል እንዲሁም አዲሱን የደሞዝ ስኬል ያሳያል ተብሎ የተገለፀ ስሌት በስፋት ሲያጋሩ ቆይተዋል።

ደብዳቤው በሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ የተፈረመ እንደሆነ የሚያሳይ ሲሆን ለጠ/ሚር ቢሮ ተልኮ ሲቪል ሰርቪስ ደግሞ ኮፒ እንደተደረገ ይገልፃል።

ኢትዮጵያ ቼክ የደብዳቤውን እና የደሞዝ ስኬሉን ትክክለኛነት ያረጋገጠ ሲሆን ለታሰበው የደሞዝ ጭማሪ ከ91.4 ቢልዮን ብር በላይ እንደተመደበ እና ጭማሬው ከመስከረም 1 ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚሆን ይገልፃል።

ይህ በፋይናንስ ሚኒስቴር እና በሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን በኩል ተጠንቶ የቀረበው የደሞዝ ጭማሪ በሚኒስትሮች ምክር ቤት እንዲፀድቅ መቅረቡም ተመላክቷል።

በአዲሱ ስሌት መሠረት ነባር ደሞዛቸው በጣም ዝቅተኛ የነበረው እና 1,100 ብር ያገኙ የነበሩ መጠኑ በ332 ፐርሰንት ጨምሮ 3,660 ብር እንደሚሆን ያሳያል።

በሌላ በኩል ደሞዛቸው ከፍተኛ የነበረው እና 20,468 ብር ያገኙ የነበሩ መጠኑ በ5 ፐርሰንት ጨምሮ 2,1491 ብር እንደሚሆን ይጠቁማል።
#ምንጭ:- ኢትዮጵያ ቼክ
https://t.me/AleHig
👍21🥰1
"89% የመንግሥት ሠራተኛ በድህነት ወለል እና በታች ይኖራል።"
👍19😁7😢2
ጳግሜ 3 /2016 ዓ.ም
👍126
😁15👍1
የመጀመሪያው የአማርኛ የሕግ መዝገበ ቃላት ተዘጋጀ

በፍርድ ቤቶችና ሌሎችም የፍትህ አካላት ሥራዎቻቸውን በሚያከናውኑበት ጊዜ በቃላት አተረጓጎም የሚያጋጥማቸውን ችግሮች ሊፈታ የሚችል የአማርኛ የሕግ መዝገበ ቃላት መዘጋጀቱን የፌዴራል ሕግና ፍትህ ኢንስቲትዩት ገለጸ፡፡

የኦሮሚኛ የሕግ መዝገበ ቃላት 25 በመቶ ተጠናቅቋል፡፡


የኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አምባሳደር ደግፌ ቡላ፤ በፍትህ ሂደት በቃላት አተረጓጎም ችግሮች እንደነበሩ እና የፍርድን ሂደት የሚያዛቡ አጋጣሚዎች መስተዋላቸውን ጠቁመዋል፡፡

ፍርድ ቤቶች፣ በሌሎች የፍትህ አካላት እና ክልሎችም ሕጉን መሰረት አድርገው በሚሰሩበት ሂደት በቃላት አተረጓጎም ችግሮች መኖራቸውን በተደረገው ግምገማ......
https://press.et/?p=136164

#ጠበቃ እና #የሕግአማካሪ
#ሚኪያስ #መላክ 👈👈👈
#+251920666595
ሕግን አለማወቅ ይቅርታን ሊያስገኝ አይችልም። የፍ/ሕ/ቁ  2035(2)
ለመሰረታዊ የሕግ እውቀት በቴሌግራም
ቤተሰብ ይሁኑ👇👇👇👇
https://t.me/lawsocieties
አማራጭ የሕግ እውቀት አለ
Alternative legal enlightenment/ALE
#Legal Information🔵

👉Telegram👈
https://t.me/AleHig

👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/AlehigOfficial/

👉YouTube 👈
https://www.youtube.com/@Ale_Hig

👉Website 👈
http://alehig.wordpress.com
👍181
#እጅ_በጣም #ጠቃሚ_የሕግ_ምክሮች
👇👇👇👆👆👆

አለ1. ማንኛውም የሕግ ጉዳይ በተመለከተ የሕግ ባለሙያ/ ጠበቃ ያማክሩ‼️💯

ከሕግ ባለሙያ/ ጠበቃ ጋር መማከር በጣም አስፈላጊ ነው::💯
የሕግ ባለሙያ/ ጠበቃ ነፃ ወይም በጣም መጠነኛ በሆነ ክፍያ ምክር ይሰጣሉ::
በመንግስት  በኩል አቃቤ_ሕግ ለጠበቃ ለመፈል አቅም ለሌላቸው ወገኖች የሕግ ድጋፍ ያደርጋል። 
ዐቃቤ ህግ:- የፌዴራልም ይሁን የክልል ዓቃቤ ህጎች ገንዘብ የመክፈል አቅም ለሌላቸው (የድህነት ማስረጃ ለሚያቀርቡ) ዜጎች በነጻ የፍ/ ብሔር ጉዳዮችን የመሟገትና የሚከራከር ግዴታ እንደተጣለባቸው ሕጉ ይደነግጋል።

ስለሆነም የሰለጠነ ባለሙያ ጉዳይዎትን እንደሚመለከት በማድረግ የሕግ አማካሪ ማግኘት ይችላሉ።
ለምሳሌ ውል ከመፈረምዎ በፊት, ሙሉውን ያንብቡ ውሉ ልዩ የሕግ ቋንቋ የሚያካትት ከሆነ፣ እነዚያ ድንጋጌዎች ብዙ ጊዜ ከባድ እና ያልተጠበቁ ውጤቶች ስላሏቸው ውሉን ከመፈረምዎ በፊት የሕግ ባለሙያ/ጠበቃ እንዲያማክሩ እንመክራለን:: 

አለ2. የሕግ ባለሙያ/ ጠበቃ እስኪያማክሩ ድረስ ሃላፊነት/ ተጠያቂነትን እንዲወስዱ እንመክራለን:: 
በጭንቀት ወይም በፍርሃት እንዲሁም በስሜት ዉስጥ ሆነን የምንናገራቸው ነገሮች እኛን እራሳችንን ሊጎዱን ይችላሉ::
ስለሆነም በፍ/ቤት  በፖሊስ ጣቢያ ወይም በሌላ መሰል ስልጣን ባላቸው አካላት ፊት ቀርበን የምንሰጠውን ቃል በማስተዋል እንዲሆን እንመክራለን::  የሕግ ባለሙያ/ጠበቃ) እስኪያማክሩ ድረስ ዝም ማለት መብት ነው::

አለ3. ቤተሰብዎን እና ንግድዎን ከማንኛውም ሕጋዊ  ካልሆነ አካሄድ  ይጠብቁ ስንል እንመክራለን:: 
የንግድ ስራ ሲሰሩ የገንዘብ ዕዳ ተጠያቂነት ቢከሰት እራስዎን እና ቤተሰብዎን ከዚህ ተጠያቂነት ማዳን የሚችሉት ከመጀመሪያው ኩባንያ ወይም የንግድ_ድርጅት ሲያቋቁሙ ኃላፈነቱን መርጠው በመስራት መሆኑን እንመክራለን::  

አለ4. ማናቸውንም ውል/ስምምነት በጽሑፍ ያድርጉ


ሰዎች በየቀኑ ያለማቋረጥ ስምምነቶችን ያደርጋሉ ነገር ግን ብዙውን ጊዜ እነዚህን ስምምነቶች ወይም ውሎች ለጥንቃቄው መበፅሁፍ ሲያደርጉ አይታይም።

ለምሳሌ እንደ መኪና እና ቤት ሽያጭ የሚመለከቱ ውሎች/ስምምነቶች ሕጋዊ ለመሆን ግዴታ በጽሁፍ መሆን አለባቸው።
ነገር ግን ስምምነቶችን በጽሁፍ የመፃፍ እና ሁሉም ተዋዋይ ወገኖችና እማኞች መፈረማቸውን ማረጋገጥ ስምምነቱ የበለጠ ደህንነቱ የተጠበቀ እንዲሆን ይረዳል።

አለ5. ለራሳችሁ ቀሪ ሳታገኙ ወይም ፎቶ ሳታነሱ ምንም ነገር አትፈርሙ


ብዙ ጊዜ ሰዎች ለራሳቸው ቀሪ ቅጂ ሳይኖራቸው የተለያዩ ስምምነቶችን ይፈርማሉ:: ሆኖም አለመተማመን እና ክርክር ውስጥ በተገባ ጊዜ መረጃ መሰረት ያደረገ ጥያቄ ለመጠየቅ መቸገር የተለመደ ሁኗል:: 
ታዲያ የፈረሙትን የስምምነት ቅጂ በወረቀት ኮፒ እንዲኖራቸው እንመክራለን።
  ነገር ግን ኮፒ ማድረግ ከተቸገሩ የፈረሙትን እያንዳንዱን ሰነድ በፍጥነት ፎቶ ያንሱ ወይም ስካን ያድርጉት።

አለ6. የሕግ ባለሙያ/ ጠበቃ ሲከሰሱና ሲከሱ ወይም በተቸገሩ ጊዜ ብቻ ሳይሆን በማነኛውም ጊዜ ደውለው የሚያማክሩት ጠበቃ እና ሕግ ባለሙያ እንዲኖርዎት እንመክራለን::


አለ7. ማንኛውም የንግድ ስራ ሆነ የግል ስራ ሲሰሩ ሕግ እና ስርዓት አክብረው፣ ደንብ እና መመሪያ ተከትለው እንዲሰሩ እና እንዲቀሳቀሱ እንመክራለን።

የሕግ አማካሪ እና ጠበቃ
ሚኪያስ መላክ
#ጠበቃ እና #የሕግአማካሪ
#ሚኪያስ #መላክ 👈👈👈

#+251920666595
ሕግን አለማወቅ ይቅርታን ሊያስገኝ አይችልም። የፍ/ሕ/ቁ  2035(2)

ቤተሰብ ይሁኑ👇👇👇👇
https://wp.me/pfoz3m-7R

አማራጭ የሕግ እውቀት አለ
Alternative legal enlightenment/ALE
#Legal Information🔵

👉Telegram👈
https://t.me/AleHig

👉Telegram_Group👈
https://t.me/AleHig_Group

👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/AlehigOfficial?mibextid=ZbWKwL

👉Instagram👈
https://www.instagram.com/alehigofficial

👉YouTube 👈
https://www.youtube.com/@Ale_Hig

👉Website 👈
http://alehig.wordpress.com

New official website
https://www.alehig.com
👍152