በወንጀል_ጉዳዮች_የዓቃቤ_ህግ_የህግ_ትርጉም_ማብራሪያ.pdf
1.1 MB
በወንጀል ጉዳዮች የአተረጓጎም ልዩነት ያለባቸውን ድንጋጌዎች ላይ ወጥነት ያለው ትርጉም ለማምጣት እንዲቻል የተዘጋጀ የሕግ ማብራሪያ
ከመሬት የማይነጠሉ ንብረቶች (Intrinsic elements) ላይ ክፍፍል እንዲደረግ ፍርድ በተሰጠ ጊዜ ክፍፍሉ መሬቱንም ጭምር አካቶ ሊፈፀም የሚገባው ስለመሆኑ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት አስገዳጅ የሕግ ትርጉም ሰጥቷል::
Legal Aid at National Insurance Company of Ethiopia S.C
#አለ_ስራ #አለ_ህግ
Company: National Insurance Company of Ethiopia S.C
Location: Ethiopia
State: Addis Ababa Jobs
Job type: Full-Time
Job category: Legal Jobs
Under supervision of Manager, Defense Division
Duties
examines legal data for the preparation of statements;
obtains and serves court summons;
ensures the safety of documents
Job Requirement
Education Background: College Diploma in Law
Work Experience;2 years of relevant experience
Grade: VI
Work Place: Addis Ababa
Method of Application
Submit your CV, copies of relevant documents and Application to,
hr_gs@niceinsurance-et.com
Use the title of the position as the subject of the email
Closing Date : 1 April. 2022
#አለ_ህግ #አለ_ስራ

በፕሮፌሰር ኤፍሬም ይስሃቅ የሚመራው “ሰላምና ልማት ማዕከል” ፈቃዱ ተመለሰለት!
የ“ሰላምና ልማት ማዕከል” የተባለው የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅት በኢትዮጵያ መንቀሳቀስ የሚያስችለው ፈቃድ እንደተመለሰለት የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን አረጋግጧል። በፕሮሰር ኤፍሬም ይስሐቅ የሚመራው ተቋም ፈቃዱን የተነጠቀው “በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ለሽብር ቡድኖች የሞራልም ሆነ የቁሳቁስ ድጋፍ ማድረግ” የሚለውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ድንጋጌ ተላልፏል በሚል ነበር።
ከህዳር 17 ቀን 2014 ዓ.ም. ጀምሮ ፈቃዱ የተሰረዘበት ሰላምና ልማት ማዕከል (Peace And Development Center) የስራ ፈቃዱ ተመልሶለታል።
ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ለአዲስ ዘይቤ እንዳረጋገጠው በአዋጅ 1113/2011 አንቀጽ 88/3/ መሰረት በሰርተፍኬት ቁጥር 2936 ሕጋዊ ፈቃድ አግኝቶ የሚንቀሳቀስ ድርጅት ነው። ተቋሙ እርምጃው የተወሰደበት ህዳር 15 ቀን 2014 ዓ.ም. አሰናድቶች በምስለ ስብሰባ የተካሄደው ውይይት በካናዳዊው ጋዜጠኛ ጄፍ ፒርስ አማካኝነት ይፋ ከተደረገ በኋላ ነው።
እሌኒ ገ/መድህን (ዶ/ር)፣ አምባሳደር ብርሃነ ገ/ክርስቶስን ጨምሮ የውጭ ሐገራት ዲፕሎማቶች የተሳተፉበት ውይይት የሰሜን ኢትዮጵያው ግጭት ላይ መወሰድ በሚገባው እርምጃ ላይ ያተኮረ ሲሆን ከህዝብ እና ከመንግሥት ከፍተኛ ተቃውሞ እንደገጠመው ይታወሳል።
(ምንጭ :- አዲስ ዘይቤ)
#አለ_ዜና #አለ_ህግ #አለ_ህግአማካሪ
#አለ_Share..... 👇👇👇👇👇👇
#Share #Share #Share #Share
https://t.me/lawsocieties
🟩 @lawsocieties
🟨 @lawsocieties
🟥 @lawsocieties

ROAD TRANSPORT PROCLAMATION (ENGLISH).docx
40.7 KB
የመንገድ ትራንስፖርት ረቂቅ አዋጅ
🟥 @lawsocieties
🟥 @lawsocieties
Global Insurance Company S.C ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
Position:- Senior Anti-Corruption Officer
📚ትምህርትዓይነትእናደረጃ:-
BA Degree in LAW, Management and related fields of study
🇪🇹 የስራ ቦታ:- አዲስ አበባ
🧭የምዝገባ ጊዜ /Deadline/: እስከ ሚያዚያ 02 /2014 ዓ.ም
🔔ስለ ስራው ሙሉ መረጃ ለማየት እና ለማመልከት ቀጣዩን ሊንክ ይጠቀሙ
https://jobs.amazonethiopia.com/job/senior-anti-corruption-officer/
#አለ_ዜና #አለ_ህግ #አለ_ህግአማካሪ
#አለ_Share..... 👇👇👇👇👇👇
#Share #Share #Share #Share
https://t.me/lawsocieties
🟩 @lawsocieties
Position:- Senior Anti-Corruption Officer
📚ትምህርትዓይነትእናደረጃ:-
BA Degree in LAW, Management and related fields of study
🇪🇹 የስራ ቦታ:- አዲስ አበባ
🧭የምዝገባ ጊዜ /Deadline/: እስከ ሚያዚያ 02 /2014 ዓ.ም
🔔ስለ ስራው ሙሉ መረጃ ለማየት እና ለማመልከት ቀጣዩን ሊንክ ይጠቀሙ
https://jobs.amazonethiopia.com/job/senior-anti-corruption-officer/
#አለ_ዜና #አለ_ህግ #አለ_ህግአማካሪ
#አለ_Share..... 👇👇👇👇👇👇
#Share #Share #Share #Share
https://t.me/lawsocieties
🟩 @lawsocieties
Vacancy at National Insurance Company of Ethiopia S.C
❇️ Position: 👇👇
2: Legal Aide
❇️ ሰለ ሰራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ👇👇
👉Read Detail:- https://bit.ly/2VPnjU8
❇️ Position: 👇👇
2: Legal Aide
❇️ ሰለ ሰራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ👇👇
👉Read Detail:- https://bit.ly/2VPnjU8
You scan this QR code❗️❗️
#አለ_ዜና #አለ_ህግ #አለ_ህግአማካሪ
#አለ_Share.....
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/lawsocieties
🟩 @lawsocieties
🟨 @lawsocieties
🟥 @lawsocieties
base.apk
3.2 MB
QR scanner
ውድየአለ_ህግ ለቤተሰቦች፣
ሰላም🙏
ሁላችንም
እንደዘመኑ ለመራመድ እና ከጊዜውና ቴክኖሎጂ ጋር አብሮ ለመራመድ ግድ ይለናል።
ስለሆነምQR scanner የዘመኑ አስፈላጊ አፕሊኬሽን በመሆኑ፣ በዘመናዊ ሆቴሎች በአሁኑ ስዓት የምግብ ሜኑ፣ የመጠጥ አጠቃላይ አግልግሎቶች ዝርዝር እና ዋጋ በወረቀት ማቅረብ እየቀረ ነው።
ስለዚህ በየጠረጴዛው የምታገኟቸውንQR code scan በማድረግ ማየት ይጠበቅባችኋል።
ስለሆነም ይህ አፕሊኬሽን ሊኖራችሁን ይገባል እንላለን።
Install it now.
You scan the above QR code and join us.
#አለ_ዜና #አለ_ህግ #አለ_ህግአማካሪ
#አለ_Share.....
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/lawsocieties
🟩 @lawsocieties
🟨 @lawsocieties
🟥 @lawsocieties
ውድ
ሰላም🙏
ሁላችንም
እንደዘመኑ ለመራመድ እና ከጊዜውና ቴክኖሎጂ ጋር አብሮ ለመራመድ ግድ ይለናል።
ስለሆነም
ስለዚህ በየጠረጴዛው የምታገኟቸውን
ስለሆነም ይህ አፕሊኬሽን ሊኖራችሁን ይገባል እንላለን።
Install it now.
You scan the above QR code and join us.
#አለ_ዜና #አለ_ህግ #አለ_ህግአማካሪ
#አለ_Share.....
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/lawsocieties
🟩 @lawsocieties
🟨 @lawsocieties
🟥 @lawsocieties
#United Beverages SC#for fresh& Exp
▪️Position - Legal Assistant
▪️Qualification - LLB Degree
▪️Experience Level - 0-2 years(Junior Level)
▪️Find More Details Here
👇👇👇👇👇
https://bit.ly/3qQFrtd
▪️Deadline - April 09/22

በኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር እና በአክስዮን ማኅበር መካከል ያላቸዉ መሰረታዊ አንድነት እና ልዩነት
1. አባልነት/Membership: -
✔ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ለማቋቋም የሚያስፈልጉ ሁለት/2/ ሰዎች ብቻ ሲሆኑ አክሲዮን ማኅበር ደግሞ ለመጀመር ቢያንስ አምስት/5/ አባላት ያስፈልጋሉ ፡፡
✔በአክሲዮን ማህበር ውስጥ በከፍተኛው የአባላት ብዛት ላይ ገደብ የለም ፡፡ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ቢበዛ 50 አባላት ብቻ ሊኖሩት ይችላል ፡፡
2. ዳይሬክተሮች/ Directors፡ -
✔ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በአንድ ወይም በብዙ ሥራ አስኪያጆች የሚተዳደር ሲሆን አክሲዮን ማኅበሩ ደግሞ አነስተኛ ቁጥራቸው ሦስት በሚሆኑ ዳይሬክተሮች የሚተዳደር ነው ፡፡
3. ፕሮስፔስተስ/ Prospectus: -
✔ አንድ አክሲዮን ማኅበር ለአክሲዮኖቹና ለዕዳ ወረቀቶቹ ደንበኝነት እንዲመዘገብ ህዝቡን መጋበዝ ይችላሉ ፣ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ ካፒታሉን ለማሳደግ ወደ ሕዝብ መሄድ አይችልም ፡፡
4. አነስተኛ ምዝገባ /Minimum subscription:-
✔በአክሲዮን ኩባንያ ውስጥ ሁሉም ካፒታል መፈረም አለባቸው እና ከምዝገባ በፊት የካፒታልው 25% መከፈል አለበት። ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ ሙሉ በሙሉ በተከፈለ ካፒታል ይመዘገባል ፡፡
5. የማህበሩ ዋና ገንዘብ / capital፡-
✔ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ ዋና ገንዘብ ከ15,000 ብር በታች መሆን አይችልም፡፡ በአክሲዮን ኩባንያ ደግሞ መነሻ ካፒታሉ ከ50,000 ብር በታች መሆን አይችልም፡፡
6. የተገደበ ሀላፊነት/Limited liability: -
✔ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ ሆነ በአክስዮን ማህበር በማህበሩ ባዋጡት/ባላቸዉ ድርሻ ልክ ብቻ ሀላፊነት አላቸዉ፡፡ ማህበርተኞቹም ለማህበሩ ግዴታዎች አላፊ የሚሆኑት ባላቸዉ ድርሻ ልክ ብቻ ነው፡፡ ስለሆነም በተገደበው የኃላፊነት ደንብ መሠረት የኩባንያው አበዳሪዎች በድርጅቱ በራሱ ንብረት ላይ ብቻ የይገባኛል ጥያቄ ለማቅረብ የተገደቡ ሲሆን የድርጅቱ ባለአክሲዮኖች በግል በያዙት ንብረት ላይ ምንም ዓይነት የይገባኛል ጥያቄ የላቸውም ፡፡
7. የህግ ስዉነት/Legal personality፡-
✔ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበርም ሆነ አክስዮን ማህበር የራሳቸዉ የሕግ ሰዉነት ያላቸዉ ሲሆን በስማቸዉ የመክሰስ ሆነ የመከሰስ እንዲሁም ማንኛዉንም ስራ የመስራን ሰፊ መብት ተጎናፀፈዋል፡፡
8. የአክስዮኖችን ማስተላለፍን በተመለከተ/Transferable shares፡-
✔አክስዮን ማህበር ምንም እንኳን በማኅበሩ አንቀጾች ውስጥ የአክሲዮን ነፃ ዝውውርን መገደብ ቢቻልም (አንቀጽ. 333 (1) የአክሲዮን ኩባንያ አጠቃላይ መርሆዎች በነፃነት የሚተላለፉ በመሆናቸው በአክሲዮን ገበያ ሊሸጡ ወይም ሊገዙ ይችላሉ ፡፡ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በአባላቱ መካከል በነፃነት የሚተላለፉ ሲሆን ለሌሎች ግን እንደ አክስዮን ማህበር እንደፈለጉ በነፃነት የሚተላለፍ አይደለም ምክንያቱም ሲመሰረትም ቤተሰባዊ እና ቅርርብን መሰረት ተደርጎ የሚመሰረት ማህበር በመሆኑ ነው፡፡
☞ሰናይ ጊዜ
© Yilkal
#አለ_ህግ #አለ_ስራ #አለ_ዜና #አለ_መዝናኛ #አለ_ጤና #አለ_መረጃ #አለ_ትምህርት #አለ_ሁሉም #Ale_Law #አለ_ጠበቃ #አለ_ህግአማካሪ #አለ_ነገረፈጅ

Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/

የአክስዮን ማህበር መመስረት የሚያስገኙ ጥቅሞች፡-
✍ የአባላቱ ሀላፊነት የተወሰነ መሆኑ፤
✍ የአክስዮን አባላቱ ቢሞቱም በወራሾች በቀላሉ መቀጠል ስለሚችል የማይሞት መሆኑ፤
✍ አክስዮን ማህበር ትልቅ ካፒታል የሚጠይቅ ስለሆነ ግዙፍ ኢንተርፐራይዞች እንዲኖሩ ማድረግ መቻሉ፤
✍ ጠንካራ የገንዘብ አቅም መኖሩ፤
✍ ድርሻዉ በቀላሉ የሚተላለፍበት እና የአባላትም ቁጥር የሚቀያየር መሆኑ፤
✍ ቦንድ/የብድር ሰነድ/መሸጥ የሚችል መሆኑ፤
✍ የተለያየ የአስተዳደር አካላት ማለትም የዳይሬክቶሮች ቦርድ፤ የባለአክስዮኖች ጠቅላላ ጉባኤ እና የዉጪ ኦዲተር ያሉት መሆኑ፤
✍ የመስፋፋት እድል መኖሩ፤
✍ የተበተነ አደጋ መኖሩ/Diffused risk/
✍ ከ50 በላይ አባላት ያሉት ማቋቋም ሲፈለግ፤
✍ መዋጮ ከህዝብ መሰብሰብ መቻሉ ማለትም ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ለማቋቋም የአክስዮን ሽያጭ ማስታወቂያ ለህዝብ አስነግሮ ካፒታል መሰብሰብ አይችልም ፡፡ በመሆኑም ብዙ ገንዘብ በሚጠይቁ ዘርፎች ለመሰማራት ካፒታልን ከህዝብ መሰብሰብ የሚያስችል ስለሆነ አክስዮን ማህበር ተመራጭ ያደርገዋል፡፡
✍ ለሶስተኛ ወገኖች የበለጠ አስተማማኝ እና ተቋማዊ ቅርፅ የያዘ መሆኑ፤ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር አሰራሩ ቀላል፤ በህግ የሚደረግበት ቁጥጥር የላላ፤ የአስተዳደር ስርዓቱ በአንፃራዊነት የማያስተማምን ስለሆነ 3ኛ ወገኖችን ብዙ አያስተማምንም፡፡ በተቃራኒዉ አክስዮን ማህበር አሰራሩ ዉስብስብ፤ዝርዝር የህግ ቁጥጥር ያለበት፤ አስተዳደሩ በብዙ አካላት የተደራጀ ስለሆነ ለአባላትም ሆነ ከአክስዮኑ ጋር ግኑኙነት የሚፈጥ የ3ኛ ወገኖች መብት ለማስጠበቅ አስተማማኝ ነው፡፡
✍ አንዳንድ የስራ ዘርፎች በህግ በግልጽ በአክስዮን ማህበር ብቻ የሚሰሩ መሆናቸዉ፤ ምሳሌ ባንክ እና ኢንሹራንስ ስራ በሀላፊነቱ የጠወሰነ የግል ማህበራት የማይሰራ መሆኑ፤
ስለሆነም የአክስዮን ማህበር ከላይ ባየናቸዉ ባህሪያት ያሉት ከአባላቱ የተለየ ሀላፊነት ያለበት ራሱን የቻለ የህግ ሰዉነት ያለዉ ድርጅት መሆኑ ተመራጭ የሚያደርገዉ ቢሆንም የራሱ ሆነ ድክመቶች ያሉት ሲሆን እንደሚከተለዉ እናያለን፡፡
የአክስዮን ማህበር መመስረት ያሉት ጉዳቶች፡-
✍ አክስዮን ማህበር ለመመስረት ዉስብስብ እና አስቸጋሪ ስነ ስርዓት መጠየቁ፤
✍ በምስረታ ሂደት የተለያዩ ባለሙያዎች አስፈላጊ መሆናቸዉ ምሳሌ መመስረቻ ፁሁፍን እና መተዳሪያ ደንቡን ለማዘጋጀት የህግ ባለሙያ ማስፈለጉ፤ በአይነት የሚደረገዉን መዋጮ ለመወሰን የሂሳብ ሰራተኛ እና ማህንዲስ አስፈላጊ መሆኑ በምስረታ ሂደትን ከፍተኛ ወጪ የሚጠይቅ መሆኑ፤
✍ በቀጥታ የንብረቱ ባለቤት ያለመሆን፤
✍ የዉሳኔ መዘግየት መኖሩ ምክንያቱም በእያንዳንዱ ወሳኝ ጉዳይ ላይ የጠቅላላ አባላትን እና የተለያዩ አካላትን ዉሳኔን የሚያስፈልግ መሆኑ፤
✍ በጥቂት እጅ የወደቀ እና የተንኮል አስተዳደር የመፈጠር እድሉ ሰፊ ነው ምክንያቱም ባላክስዮኖቹ በየሀገሩ የተበታተኑ እና የማይተዋወቁ በመሆናቸዉ በቀላሉ ለመቆጣጠር እና መብታቸዉን በተደራጀ መልኩ ለማስከበር ይቸገራሉ፡፡ ምሳሌ፡- የባንክ አባሎች የማይተዋዉ ብዙ ቁጥር ያለቸዉ በመሆኑ ቦርድ እና ስራ አስኪያጆችን በየቀኑ ለመቆጣጠር ያስቸግራል፡፡
✍ ሚስጢር ያለመጠበቅ ችግር
ሰናይ ጊዜ 👏
YilkalG.