Legality of Levying Income Tax on Illegal Amounts Received by a Taxpayer ---- Personal Reflection
By:- Natae Ebba Kitila
The central focus this piece wants to press on is the legality of the collection of income tax on illegally driven amounts. In doing so, the writer will try to unpack some important elements from the Income-tax proclamation No 979/2016.
Enjoy reading!
https://www.abyssinialaw.com/blog-posts/item/2024-legality-of-levying-income-tax-on-illegal-amounts-received-by-a-taxpayer-personal-reflection

Abyssinialaw
The need to worry very much about the “newly introduced” and little-known tax on premiums in Ethiopia
It is perplexing for me, as a tax lawyer having worked for close to 10 years on Ethiopian tax laws, to see how the investment and finance community in Ethiopia is not worrying enough about the tax on...
ቅን-ልቦና በሰበር ችሎት ክፍል አንድ
አብርሃም ዮሐንስ
ውክልና
ሰ_መ_ቁ. 14974 ቅጽ 1
ተወካዩ የራሱን ጥቅም የሚመለከት ጉዳይ ሲያጋጥመው ሁኔታውን ለወካዩ ሳያሳውቅና ወካዩ ሳይስማማ ስራውን እንዳይፈጽም ይከላከላል፡፡ ስለወኪልነት የተደነገጉትን የፍ/ብሔር ድንጋጌዎች ስንመለከትም ተወካዩ ከወካዩ ጋር በሚኖረው ግንኙነት ጥብቅ የሆነ ቅን ልቦና ሊኖረው እንደሚገባ እና የውክልና ስልጣኑን የሚያስቀሩ ምክንያቶች እንዳለበት (የፍ/ብ/ህ/ቁ 2208)፣ ተወካዩ ስራውን የሚፈጽመው በተለይ ለወካዩ ጥቅም ሊሰጥ የሚችል መንገድ ብቻ መሆን እንዳለበት (ፍ/ብ/ህ/ቁ 2209(1))፣ እንዲሁም ተወካዩ በራሱ ስም ከወካዩ ጋር የሚያደርገው ውል ወካዩ ካላጸደቀው በቀር ሊፈርስ እንደሚችል (የፍ/ህ/ቁ 2188) መደንገጋቸው ተወካዩ ለወካዩ ፍጹም ታማኝ መሆን እንዳለበት እና ለወካዩ ጥቅም ብቻ መስራት እንዳለበት፣ የጥቅም ግጭት ባለበት ጊዜ ሁሉ ሁኔታውን ለወካዩ የማሳወቅ ግዴታ እንዳለበት የሚያስገነዝቡ ናቸው፡፡ በመሆኑም Aንድ ተወካይ የጥቅም ግጭት ባለበት ጊዜ ለወካዩ ሳያሳውቅ የሚየከናውነውን ስራ ወካዩ ሊቃወመው የሚችል መሆኑን እና በዚህ ሁኔታ የተከናወነው ስራም ወካዩ ካላፀደቀው በቀር ወካዩ ራሱ እንደፈጸመው ሊቆጠር እንደማይገባ ከውክልና ግንኙነት Aጠቃላይ ዓላማ እና ከፍ/ብ/ህጉ ድንጋጌዎች መገንዘብ ይቻላል፡፡
ሰ_መ_ቁ. 26399 ቅጽ 5
ሿሚው በግልጽም ይሁን በዝምታ እንደራሴው ሥልጣኑ ቀሪ ከሆነ በኋላ የሠራውን ሥራ ያልተቀበለው መሆኑ ከተረጋገጠ የዚሁ ያለመቀበል ውጤት በቁጥር 2193 ተደንግጓል፡፡ የዚህን ድንጋጌ ይዘት ስንመለከት aôሚው ይህንኑ የእንደራሴውን ሥራ ካልተቀበለው ምን ጊዜም ይኸው ውል ፈራሽ ነው የሚል Aይደለም፡፡ ይልቁንም ከፍ/ብ/ሕ/ቁ. 1808
እስከ 1818 ድረስ የተመለከቱትን ድንጋጌዎች ተከትሎ የውሉ መፍረስ ወይም መሰረዝ ሊወሰን የሚችል መሆኑን የሚያመለክት ነው፡፡ ይህም እነዚህኑ አግባብነት ያላቸውን ድንጋጌዎች በመከተል ውሉ ሊፈርስ የማይችልበት አጋጣሚ ያለ መሆኑን የሚያሳይና ነገር ግን ውሉ የሚፈርስ ሆኖ በተገኘ ጊዜ ውሉ በመፍረሱ ምክንያት በቅን ልቦና ከእንደራሴው ጋር በተዋዋሉት 3ኛ ወገኖች ላይ ለሚደርሰው ጉዳት ካሣ የሚጠየቅበት መንገድ የሚያመቻች ድንጋጌ ነው፡፡
ሰ_መ_ቁ. 77983 ቅጽ 15
ተወካዩ ከወካዩ ጋር የሚያሰተሳስረው ግንኙነት ውስጥ ጥብቅ የሆነ ቅን ልቦና ሊኖረው እንደሚገባ በፍትሐብሄር ሕግ ቁጥር 2208(1) ስር ተደንግጓል ፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ተወካዩ የተወካይነት ሥራውን የሚፈጽመው በተለይ የወካዩን ጥቅም ሊሰጥ በሚችልበት መንገድ ብቻ መሆን እንዳለበት በፍትሐብሔር ሕግ ቁጥር 2209 (1) ድንጋጌ ያሳያል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ተወካዩ በውክልና ሥራው ላይ በሚገኝባቸው ጊዜዎች ሁሉ በውክልና በተሰጠው አደራ አንድ መልካም የቤተሰብ አባት ቤተሰቡን ለመጠበቅ እንደሚያደርገው ሁሉ በትጋትና በጥንቃቄ መጠበቅ ያለበት መሆኑን በፍትሐብሄር ሕግ ቁጥር 2211(1) ስር በግልጽ ተደንግጓል፡፡
አስፈላጊ ወጪ
ሰ_መ_ቁ. 81081 ቅጽ 14
የፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 2168 ድንጋጌ ይዘት ሲታይም አንድ ሰው ለተወሰነ ጊዜ በእጁ ያቆየውን እቃ እንዲመለስ የተገደደ እንደሆነ ለሕግ ወይም ለውል ተቃራኒ የሚሆን ድንጋጌ ከሌለ በቀር የተባለውን እቃ ከመለዋወጥ የተነሳ ያሉት መብቶችና ግዴታዎች ከድንጋጌው ቀጥለው ባሉት ደንቦች መሰረት የሚወሰን መሆኑን የሚያስገነዝብ ሲሆን በዚሁ ድንጋጌ ስር ከሰፈሩት ደንቦች መካከል አንዱ የሆነው በፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 2169 ስር የተቀመጠው ደግሞ የያዘውን እቃ እንዲመልስ የተገደደ ሰው በእቃው ላይ ያደረገው ወጪ ሊመለስለት የሚገባው ወጪው የግድ አስፈላጊ ሁኖ ሲገኝ ስለመሆኑና ወጪው አስፈላጊ ሳይሆን ከቀረ ወይም ወጪው እቃውን እንዲመለስ በተገደደው ሰው ወይም ተገዳጁ ኃላፊ በሚሆንበት ሰው ጥፋት ምክንያት ከሆነ ወጪው ሊመለስ የማይችል መሆኑን ያሳያል፡፡
ሕጉ በአንቀጽ 2171(1) ስርም ለእቃው የተደረገው ወጪ የእቃውን ዋጋ ግምት ከፍ አድርጎት እንደሆነም እቃውን ለመመለስ የተገደደው ሰው ስለዚሁ ጉዳይ ያወጣው ገንዘብ ሊመልስለት እንደሚገባ የደነገገ ሲሆን ይህ ወጪ በክፉ ልቦና ስለመደረጉ የተረጋገጠ ወይም ርትዕም የሚያስገድድ ከሆነ ደግሞ ዳኞች ወጪውን ለመቀነስ ወይም ጭራሹን ለማስቀረት የሚችሉበት አግባብ መኖሩንን የተጠቃሹ ድንጋጌ ቀጣይ የሆነው የፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 2172((1) ይዘት ያሳያል፡፡
ይህ ድንጋጌ አንድን ወጪ በክፉ ልቦና የተደረገ ነው ለማለት የሚቻልበት አግባብም ወጪው በተደረገበት ጊዜ ወጪውን የሚጠይቅ ሰው እቃውን ለመመለስ ግዴታ ያለበት መሆኑን ያውቅ እንደነበረ ወይም ማወቅ ይገባው የነበረና ርትዕም ሲያስገድድ መሆኑን በመለኪያነት አስቀምጧል፡፡
ስለሆነም እነዚህ ድንጋጌዎች ሲታዩ አንድ ሰው የሌላ ሰው ንብረት ይዞ ሲጠቀም ከቆየና ንብረቱን በሚጠቀምበት ጊዜ ንብረቱን ከጥፋት ወይም ከብልሽት ለማዳን ሲል ተገቢውን ወጪ ቢያወጣ ይኼው ወጪ በሕጋዊ ባለሃብቱ እንዲተካለት መጠየቅ የሚችልበት አግባብ የሚኖረው ወጪው የግድ አስፈላጊ ከሆነና በቅን ልቦና የተደረገ መሆኑ ሲረጋገጥ ስለመሆኑ የሚያስገነዝቡ ሲሆን በክፉ ልቦና የተደረገ ስለመሆኑ የተረጋገጠውን ወጪ ግን እቃውን እንዲመለስ የተደረገ ሰው ሊቀነስበት ወይም ጭራሹንም ዳኞች ሊያስቀሩት የሚችሉ ስለመሆኑ ሕግ ስልጣን የሰጣቸው መሆኑን ድንጋጌዎች ያስረዳሉ፡፡
ሽያጭ
ሰ_መ_ቁ. 88084 ቅጽ 15
በህግ ጥበቃ የሚደረግለት መብት ሣይኖር በስሙ የተመዘገበ የማይንቀሳቀስ ንብረት ባለቤትነት የምስክር ወረቅተ ከያዘ ሰው ንብረቱን በመንደር ውል የገዛ ገዢ ተገቢውን ማጣራት በማድረግና፣ በጥንቃቄ፣ የገዛና የቅን ልቦና ያለው ነው ለማለት አይቻልም።
ሰ_መ_ቁ. 100931 ቅጽ 17 የልዩነት ሀሳብ
ከሽያጭ ውል ጋር በተያያዘ ሕጉ ጥበቃ የሚያደርገው የቅን ልቦና ገዥ ነኝ ለሚል ሰው ብቻ ሳይሆን የአእምሮ ጉድለት ያለባቸው ግለሰቦችም ሕጋዊ መብታቸው እንዳይጣስ የወራሾችም መብትና ጥቅም ጭምር ለማስከበር እንደሆነ በፍ/ሕ/ቁ. 339 እና ተከታይ ድንጋጌዎች ተመልክቷል፡፡

ቅን-ልቦና በሰበር ችሎት ክፍል ሁለት
#አለ_ህግ
ከውል ውጭ ሀላፊነት
ሰ_መ_ቁ. 82154 ቅጽ 15
አንድ የመንግስት መስሪያ ቤተ ለሰራተኛው ተግባር ኃላፊነት ሊህረው የሚችለው በሰራተኛው የተፈፀመው ጥፋት የሥራ ጥፋት ሆኖ ሲገኝ ሲሆን አንድ ጥፋት የስራ ጥፋት ነው ተብሎ የሚወሰደውም ጥፋት አድራጊው በዚህ ጥፋት ላይ የወደቀው በቅን ልቡና በስልጣኑና ለስራው ክፍል መልካም ያደረገ መስሎት የፈፀመው መሆኑ ሲረጋገጥ ስለመሆኑና ከዚሀ ውጪ በሆነ በማናቸውም ሌላ ጉዳይ ግን ጥፋቱ እንደግል ጥፋት ሁኖ እንማሚቆጠር የፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 2126 እና 2127(1) እና (2) ድንጋጌዎች ይዘትና መንፈስ ያስረዳሉ፡፡ ጥፋቱ በቅን ልቦና ያልተፈፀመ መሆኑም በተቃራኒ ማስረጃ ሊረጋገጥ እንደሚችልና ተቃራኒ ማስረጃ ካልቀረበ ግን የራተኛው አሰራር በቅን ልቦና እንደተሰራ በሕጉ ግምት እንደሚወሰድበት የፍ/ብ/ሕ/ቁጥር
2127/3/ ድንጋጌ ይዘትና መንፈስ ያሳያል፡፡
ሰ_መ_ቁ. 132017 ቅጽ
በግጭት ምክንያት ጉዳት የደረሰበት መኪና በወቅቱ ተጠግኖ ወደ ስራ ቢመለስ በአደጋው ምክንያት የተቋረጠን የገቢ መጠን ለመቀነስ ወይም ለማቅለል በቅን ልቦናና በማስተዋል የተደረገ እንቅስቃሴ ከሌለ በደረሰ ጉዳት መጠን በሙሉ ካሳ ሊጠየቅ ስላለመቻሉ፡
የስነ-ስርዓት ህግ
የሰ/መ/ቁ.81616 ቅጽ 14
በሕጉ አግባብ ስልጣን ባለው ፍ/ቤት ተከራክሮ ያጣውን ወይም የተከለከለውን መብት ከሕግ ስነ-ሥርዓትና ቅን -ልቦና ውጭ በሆነ አኳኃን ፍርዱን በሚያስፈጽመው ፍ/ቤት ለመጐናፀፍ የሚያደርገው እንቅስቃሴ ተገቢነት ያለው ሆኖ አላገኘነውም፡፡
ሰ_መ_ቁ. 91103 ቅስ 15
አንድ ተከራካሪ ወገን በሌላኛው ተከራካሪ ወገን ቅን ልቦና ውጪ በሆነ ተግባር ለክርክር ተዳርጎ መገኘቱ ከተረጋገጠ የወጪና ኪሳራ ጥያቄ ውድቅ ማድረግ የስነ ስርዓት ሕጉ ሊያሳካ ከአሰበው ዓላማ ውጪ በመሆኑ የሕግ መሰረት የሌለው ነው፡፡
የውጪና ኪሳራ ጥያቄን አስመልክቶ ፍርድ ቤቱ በመጠኑ ላይ በሕጉ ስልጣን የተሰጠው መሆኑና ረቺ ሁልጊዜ ወጪና ኪሳራ እንዲተካለት መደረግ የሌለበት መሆኑ ግንዛቤ የሚወሰድበት ቢሆንም ከቅን ልቦና ውጪ ለክርክር የተጋበዘውን ወገን በተመለከተ ግን የክርክሩ ረቺ መሆኑ እስከታወቀ ድረስ ቅን ልቦና ከሌለው ወገን በክርክሩ ምክንያት ያወጣውን ወጪ እንዲተካለት ማድረግ ክርክሮች ያላግባብ እንዳይፈጠሩ የማድረግ ውጤት ያለው በመሆኑ ተግባራዊ ሊደረግ የሚገባው ነው፡፡
ሰ_መ_ቁ. 93987 ቅጽ 16
የዚህ ድንጋጌ ይዘቱና መንፈሱ ሲታይ ክርክሩ መኖሩን ከጅምሩ እያወቀ ውጤቱን በመጠበቅ ከፍርዱ በኋላ የፍርድ መቃወሚያ የሚያቀርበውን ወገን አቤቱታውን በመቀበል ለማስተናገድ አስፈላጊ ያለመሆኑን ሁሉ ያስገነዝባል፡፡ይህም የክርክር አቀራረብ በቅን ልቦና የተመሰረተ ሁኖ በአነስተኛ ወጪ፣ጉልበትና አጭር ጊዜ ፍትሐዊነት ያለውን ውሳኔ ለመስጠት የሚቻልበት አግባብ እንዲኖር እና ሕግ አውጪ ከፈለገበት አላማ ጋር መጣጣም ያለበት መሆኑም የሚታመን ነው፡፡
እንግዲህ አቤቱታውን የሚያቀርበው ወገን የቅን ልቦና ተከራካሪ ሁኖ መሰረታዊ መብቱን ማስከበር የሚችልበት የስነ ስርዓት ሕግ አግባብ እንዲኖር ሕግ አውጪ የፈለገ ሲሆን ይህንኑ መመዘኛ የሚያሟላ አቤቱታ አቅራቢ የሚቃወመው ፍርድ ዋጋ ያለው፣ያልተፈፀመ መሆን እንደአለበትም የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁጥር 358 ድንጋጌ ይዘት ያስረዳል፡፡በሌላ አገላለፅ የፍርድ መቃወሚያ የሚቀርብበት ፍርድ ስልጣን ባለው ፍርድ ቤት ያልተሻረና አፈጻጸሙም ያልተጠናቀቀ ሊሆን እንደሚገባ ሕጉ
ያሳያል፡፡
ሰ_መ_ቁ. 101079 ቅጽ 17
በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 358 መሠረት የተዘረጋው ሥርዓት አስቀድሞ በተሰጠው ውሣኔ መብቱ የሚነካበት ወገን ባለበት ውሣኔ እንዳልተሰጠበት ተቆጥሮ እንደገና ክርክር የሚጀምርበት ሥርዓት ነው፡፡ መሰረታዊ አላማም ቅን ልቦና ያላቸው ወገኖች በመሰረታዊ ሕግ የተጠበቀላቸው መብት ባለመከራከር ዋጋ እንዳያጣ ነው ተብሎ ይታሰባል፡፡
ስጦታ
ሰ_መ_ቁ. 90959 ቅጽ 16
ስጦታው ከቅን ልቦና ውጪ የተደረገ ነው እስከተባለ ድረስ በስጦታ አድራጊው ድርሻ ጭምር ፈራሽ የማይሆንበት ሕጋዊ ምክንያት ያለመኖሩን ከፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 2438(1) ድንጋጌ ይዘትና መንፈስ ተገንዝበናል፡፡
ቼክ ቅጽ 7
የንግድ ሕግ ቁጥር 841 ድንጋጌ መሠረት የቼኩ አውጪ በአምጪው ላይ መቃወሚያ ሊያደርግ የሚችለው ቼኩን ያገኘው ቅን ልቦና በጐደለው ሁኔታ ወይም ቼኩን ሲያገኝ ከባድ ጥፋት ያደረገ መሆኑ ሲረጋገጥ እንደሆነ ነው፡፡
የውል መሰረዝ
24221፤ 24974 ቅጽ 7
የውል ይሰረዝልኝ Aቤቱታም ለፍርድ ቤት በቀረበ ጊዜ ዳኞች ውሉ እንዲሰረዝ ከመወሰናቸው በፊት የተዋዋዮችን
ጥቅምና በቅን ልቦና የሚያስፈልገውን መሠረት ማጤን እንዳለባቸው እንደዚሁም ዓይነተኛ የውል መጣስ ተግባር /fundamእntal brእach of contract/ ካልተፈጸመ ውሉ ይሰረዝ ሊሉ እንደማይችሉ በፍ/ብ/ሕ/ቁ. 1785 ላይ ተመልክቷል።

Forwarded from 🇪🇹የሕግ ጉዳይ (Mikias Melak)
✅"Golden Rule"✅⭕️‼️
Treat others only in a ways that you are willing to be treated in the same exact situation.👍
To Apply it,✅You would imagine yourself in the exact place of the other person on the same receiving end of the action.✅
❌if you act in a given way toward another, and yet are unwilling to be treated that way in same circumstances, then, you violate the rule.❌
finally, ♻️📚📙📘📗📕📒📔
To apply the above Golden Rule adequately, we need knowledge and imagination.💊
🔍we need to know what effect our actions have on the lives of others.📝✏️
and we need to be able to imagine ourselves.🔗
Vividly and adequately, in the others person place on the receiving end of action.🔚🔴
with knowledge, imagination and Golden Rule, we can progress far in our moral thinking....♏️
My last note of Ethics
to you....♊️2011E.C
well noted‼️‼️‼️‼️‼️‼️
https://t.me/LawyerEthiopia
ጠበቃ እና የህግ አማካሪ
Lawyer and Legal Adviser
We offer you Reliable services with a very high sense of responsibility.
Contact us;
EthiopianLawFamily@gmail.com

ማስታወቂያ
**
በቅዳሜና እሁድ መርሃ ግብር መማር ለምትፈልጉ የትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ;
......
የዲላ ዩኒቨርሲቲ በ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የግል አመልካቾችን ተቀብሎ በቅዳሜና እሁድ መርሀግብር በተለያዩ የቅድመ ምረቃ ኘሮግራሞች በዲላ፤ ሀዋሳ፤ ይ/ጨፌ እና ሻሸመኔ ማዕከላት አመልካቾችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡
**)
በማህበራዊ ሳይንስና ስነሰብ ኮሌጅ
በህግ ት/ቤት
1 LL.B Degree in law (Hawassa and Dilla)
*****
አመልካቾች ማሟላት የሚገባቸው
1. ከታወቀ ኮሌጅ በዲኘሎማ የተመረቃችሁበትን የትምህርት ማስረጃችሁን (ዲኘሎማና ትራንስክሪፕት) ዋናውን እና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
2. ከሁለት አመት ወዲህ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ተፈትነው በዘመኑ ለከፍተኛ ትምህርት የሚያስገባ ውጤት ይዘው መቅረብ ይጠበቅባችኋል፡፡
3. COC የሚያስፈልጋቸው የት/ት መስኮች የ COC የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
4. የመመዝገቢያ 50 ብር መክፈል ይጠበቅባቸዋል፡፡
የመመዝገቢያ ቦታ፡-
ለዲላ ማዕከል አመልካቾች ኦዳያአ ግቢ ሬጅስትራርና አሉምናይ ዳ/ጽ/ቤት በየትኛውም የሥራ ቀናት፤ ለሀዋሳ ማዕከል አመልካቾች ሀዋሳ ታቦር ት/ት ቤት ቅዳሜና እሁድ ማስተባበሪያ ቢሮ፤ለይ/ጨፌ ማዕከል አመልካቾችን ይ/ጨፌ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት እና ለሻሸመኔ ማዕከል አመልካቾችን ሻሸመኔ መሰናዶ ት/ቤት ቅዳሜና እሁድ ማስተባበሪያ ቢሮ፡፡
የመመዝገቢያ ጊዜ፡- ከመጋቢት 15/2014ዓ.ም እስከ ሚያዚያ 16/2014 ዓ.ም

#Addis Ababa City Council#
▪️1 - IT Support Officer III
▪️2 - Documentation Officer
▪️3 - Website Administrator II
▪️4 - 🔴legal drafting specialty✅
▪️5 - 🔴legal drafting specialty✅
▪️Find More Details Here
👇👇👇👇👇
https://bit.ly/3JICIcx
▪️Deadline - April 05 , 2022
#አለ_ህግ #አለ_ስራ #አለ_ልዩልዩ #አለ_ችሎት #አለ_ዜና #አለ_መዝናኛ
#አለ_ጤና #አለ_መረጃ #አለ_ትምህርት #አለ_ሁሉም #Ale_Law #አለ_ጠበቃ #አለ_ህግአማካሪ #አለ_ነገረፈጅ
#አለ_Share.....
👇👇👇👇👇👇
#Share #Share #Share
https://t.me/lawsocieties
🟩 @lawsocieties
🟨 @lawsocieties
🟥 @lawsocieties

ውድ የአለ_ህግ ቤተሰቦች መልካም እሁድ (መልካም ዕለተ ሰንበት)
Dear ALE Families, have a Good Sunday (Happy Sabbath)
#አለ_ህግ #lawsocieties #Ale_lawsocieties @lawsocieties

Addis Ababa: The Ethiopian capital city has the highest cost of living index score in Africa at 58.92. Apparently, the prices of consumer goods are quite high in this Horn of Africa city, compared to other cities across the continent.
15 African cities with the highest cost of living index scores
Business Insider Africa presents a list of 15 African cities with the highest cost of living index scores.
The cost of living index compares the expected average costs of basic necessities such as food, clothing, entertainment, healthcare, etc.
The list is courtesy of Statista's cost of living index across Africa, dated 2021.
Ever wondered how much it would cost you to live comfortably in another city different from yours? The cost of living index could help you with the answer, as it compares the expected average costs of basic necessities such as food, clothing, entertainment and healthcare, etc., across cities.
"The cost of living is the amount of money needed to cover basic expenses such as housing, food, taxes, and healthcare in a certain place and time period. The cost of living is often used to compare how expensive it is to live in one city versus another. The cost of living is tied to wages. If expenses are higher in a city, such as New York, for example, salary levels must be higher so that people can afford to live in that city," explains Investopedia.
Thanks to data obtained from Statista, Business Insider Africa hereby presents a list of 15 African cities with the highest cost of living index scores. Do note that the "cost of living index does not include accommodation expenses such as rent or mortgage," as Statista clearly stated in its report.
Eight cities from two African countries dominated the list. In specific terms, there are four South African cities and four Moroccan cities on the list. However, none of these eight has highest cost of living index in Africa.
Surprisingly, Nigeria's mega city and commercial nerve centre, Lagos, did not make it to the list. And there are only two West African cities on the list.
1. Addis Ababa:
The Ethiopian capital city has the highest cost of living index score in Africa at 58.92. Apparently, the prices of consumer goods are quite high in this Horn of Africa city, compared to other cities across the continent.
2. Abidjan:
The Ivorian capital city has a cost of living index score of 55.73, making it the second highest in Africa.
3. Harare:
This Zimbabwean city has a cost of living index score of 52.33 as of 2021.
4. Johannesburg:
This is the first South African city on the list. Joburg, as it is fondly called by its residents, has a cost of living index score of 46.
5. Pretoria:
This city, which serves as the seat of South Africa's executive branch of government, is equally quite costly to live in. The cost of living index score here is 44.7.
6. Gaborone:
The capital city of Botswana has a cost of living index of 42.84.
7. Cape Town:
This is the third South African city on the list and it has a cost of living index of 42.24.
8. Accra:
This is the second West African city that made it to the list, besides Abidjan. The Ghanaian capital city has a score of 42.18.
9. Marrakesh:
This is one of Africa's most famous cities, attracting tourists in the thousands. It is also a major economic hub in Morocco. Therefore, it is not surprising to see it on this list, with a cost of living index score of 41.73.
10. Windhoek:
Namibia's capital and largest city has a cost of living index score of 41.08.
11. Tangier:
This is the second Moroccan city on the list and it has an index score of 40.18.
12. Durban: This is the last one of the four South African cities on this list. Durban has a cost of living index score of 39.86.
13. Casablanca:
This is the second largest city in Morocco and it has a cost of living index score of 39.81,
14. Nairobi:
Kenya's capital city has a cost of living index score of 38.51.
15. Rabat: Finally, Morocco's capital city has a cost of living index score of 37.95.

የተዋዋይ ወገኖች ፊርማ
አንድ ውል በህግ ፊት የጸና ሆኖ ግዴታዎችን እና መብቶችን ለማቋቋም እንዲቻል ውሉ በጽሁፍ የተደረገ ሲሆን በተዋዋይ ወገኖች መፈረም ይኖርበታል ::
ውል ግዴታ በገባው ሰው እጅ መፈረም ያለበት ስለመሆኑ በፍትሐ ብሄር ህግ ቁጥር 1728 ላይ ተደንግጎ እናገኘዋለን ፡፡ በተለመደው አባባል በእጅ ለመፈረም የማይችል ሰው የጣት ምልክት /በአሻራ መፈረም ያለበት ስለመሆኑ ተደንግጓል ፡፡ ሆኖም ፈራሚዎቹ ማየት የተሳናቸው ወይም መጻፍና ማንበብ የማይችሉ ፤ ያልተማሩ ሰዎች በሆኑ ጊዜ የጣት ምልክት ፊርማው የራሳቸው ፊርማ ስለመሆኑ ካልተረጋገጠ በቀር በውሉ አይገደዱም ፡፡
በተጋባር እንደሚሰራበት እንዲህ አይነት የአካል ውስንነት ያለባቸው ሰዎች በአሻራ ሲፈርሙ ሰነድ አረጋጋጩ/አዋዋዩ አሻራውን በማክበብ በዙሪያው ስማቸውን ይጽፍበታል ፡፡ ይህ ተግባር ፊርማው የራሳቸው መሆኑን ለማረጋገጥ የሚደረግ ጥረት ነው ፡፡ እንግዲህ ህጉ ይህን ግዴታ የሚጥል በመሆኑ ማንኛውንም ውል በጽሁፍ የሚዋዋል ሰው በውሉ መጨረሻ ክፍል ላይ ሙሉ ስሙን ጽፎ መፈረም ይጠበቅበታል ፡፡
ውሉ የተፈጸመው በተዋዋዩ ተወካይ ሲሆን ተወካዩ በውሉ ላይ ሲፈርም ‘’ስለ‘’ በማለት የወኪሉን ስም መጀመሪያ ጽፎ ከዚያም የራሱን ስም በመጨመር ይፈርማል ፡፡ በተለመደው አሰራር ግን ተወካዩ ሲፈርም ‘’ስለ‘’ የሚለውን ቃል አስቀድሞ የራሱን ስም በመጻፍ ይፈርማል ፡፡ ፊርማ ስለማን እንደተፈረመ በግልጽ አያመለክትም ፡፡ አንዳንዴም ወካዩ ፊርማ ከፈረመ በኋላ ‘’ስለ‘’ የሚለውን በማስቀደም የወካዩን ስም ብቻ ይጽፋል ፡፡ እነዚህ አሰራሮች ለውሉ መፈጸም አሳሳች እና አጨቃጫቂ ናቸዉ ፡፡
ስለሆነም ያስተዉሉ ፡ ዉል ያለ መካካድ እንዲፈፀም ከተፈለገ / በአግባቡ ህጉን ተከትሎ የፊርማ ስነ ስርዓቱን ማካሄድ መሠረታዊ እና ወሳኝ መሆኑ ይታመናል። via Samuel Girma

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ዋና ከተማ በአፍሪካ ከፍተኛ የኑሮ ውድነት መለኪያ ነጥብ በ58.92 ይዛ አንደኛ ለኑሮ ውድ ከተማ ሁናለች። በአፍሪካ ቀንድ ከተማ ከሌሎች የአህጉሪቱ ከተሞች ጋር ሲነፃፀር የፍጆታ ዕቃዎች ዋጋ በጣም ከፍተኛ ነው።
ከፍተኛ የኑሮ ውድነት ያላቸው 15 የአፍሪካ ከተሞች በማለት የንግድ ኢንሳይደር አፍሪካ ከፍተኛ የኑሮ ውድነት ያላቸውን 15 የአፍሪካ ከተሞች ዝርዝር አቅርቧል።
የኑሮ ውድነት እንደ ምግብ፣ አልባሳት፣ መዝናኛ፣ ጤና አጠባበቅ ወዘተ የመሳሰሉትን መሠረታዊ ፍላጎቶች አማካይ ወጪዎችን ያነጻጽራል።
ዝርዝሩ እ.ኤ.አ. በ2021 በመላው አፍሪካ የስታቲስታ የኑሮ ውድነት መረጃ ጠቋሚ ነው ። ምን ያህል እንደሚያስወጣዎት አስበዎት ከእርስዎ በተለየ ሌላ ከተማ ውስጥ በምቾት ይኑሩ የኑሮ ውድነት መረጃ ጠቋሚ ለመልሱ ሊረዳዎ ይችላል ምክንያቱም በከተሞች ውስጥ የሚጠበቁትን አማካይ ወጪዎች እንደ ምግብ፣ ልብስ፣ መዝናኛ እና ጤና አጠባበቅ ወዘተ. "የኑሮ ውድነቱ በአንድ የተወሰነ ቦታ እና ጊዜ ውስጥ እንደ መኖሪያ ቤት፣ ምግብ፣ ታክስ እና የጤና አጠባበቅ የመሳሰሉ መሰረታዊ ወጪዎችን ለመሸፈን የሚያስፈልገው የገንዘብ መጠን ነው። የኑሮ ውድነት በአንድ ውስጥ መኖር ምን ያህል ውድ እንደሆነ ለማነጻጸር ይጠቅማል። ከተማ ከሌላው ጋር። የኑሮ ውድነቱ ከደሞዝ ጋር የተቆራኘ ነው። ወጪው በከተማ ውስጥ ከፍ ያለ ከሆነ ለምሳሌ እንደ ኒውዮርክ ያሉ ሰዎች በዚያ ከተማ ለመኖር እንዲችሉ የደመወዝ ደረጃ ከፍ ያለ መሆን አለበት" ሲል ኢንቬስቶፔዲያ ይገልጻል። ከስታቲስታ ለተገኘ መረጃ ምስጋና ይግባውና ቢዝነስ ኢንሳይደር አፍሪካ ከፍተኛ የኑሮ ውድነት ያላቸውን 15 የአፍሪካ ከተሞች ዝርዝር በዚህ አቅርቧል። ስታቲስታ በሪፖርቱ ላይ በግልፅ እንዳስቀመጠው "የኑሮ ዋጋ ኢንዴክስ እንደ የቤት ኪራይ ወይም የቤት ኪራይ ያሉ የመኖሪያ ወጪዎችን አያካትትም" የሚለውን ልብ ይበሉ። በዝርዝሩ ውስጥ ከሁለት የአፍሪካ ሀገራት የተውጣጡ ስምንት ከተሞች የበላይ ሆነዋል። በተለየ ሁኔታ፣ በዝርዝሩ ውስጥ አራት የደቡብ አፍሪካ ከተሞች እና አራት የሞሮኮ ከተሞች አሉ። ይሁን እንጂ ከእነዚህ ስምንቱ ውስጥ አንዳቸውም ቢሆኑ በአፍሪካ ከፍተኛ የኑሮ ውድነት አሏቸው።
የሚገርመው የናይጄሪያ ሜጋ ከተማ እና የንግድ የነርቭ ማዕከል ሌጎስ በዝርዝሩ ውስጥ አልገባም። እና በዝርዝሩ ውስጥ ሁለት የምዕራብ አፍሪካ ከተሞች ብቻ አሉ።
1. አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ዋና ከተማ በአፍሪካ ከፍተኛ የኑሮ ውድነት መለኪያ ነጥብ በ58.92 ይዛለች። በአፍሪካ ቀንድ ከተማ ከሌሎች የአህጉሪቱ ከተሞች ጋር ሲነፃፀር የፍጆታ ዕቃዎች ዋጋ በጣም ከፍተኛ ነው።
2. አቢጃን: አይቮሪኮስት ዋና ከተማ የኑሮ ውድነት 55.73 ነጥብ ያላት
3. ሀራሬ፡ ይህቺ የዚምባብዌ ከተማ በ2021 የኑሮ ውድነት 52.33 ነጥብ አላት
4. ጆሃንስበርግ፡ ይህች በዝርዝሩ ውስጥ የመጀመሪያዋ ደቡብ አፍሪካዊ ከተማ ነች 46 ነጥብ አላት
5. ፕሪቶሪያ፡ ይህች ከተማ የደቡብ አፍሪካ 44.7 ነው.
6. ጋቦሮኔ፡ የቦትስዋና ዋና ከተማ 42.84 የኑሮ ውድነት አላት::
7. ኬፕ ታውን፡ ይህች ደቡብ አፍሪካዊቷ ከተማ 42.24 የኑሮ ውድነት አላት::
8. አክራ፡ 42.18 ነጥብ አላት።
9. ማራካሽ፡- 41.73.
10. ዊንድሆክ፡ የናሚቢያ ዋና ከተማ 41.08 ነው።
11. ታንገር፡- 40.18
12. ደርባን፡ 39.86 ነው።
13. ካዛብላንካ: በሞሮኮ 39.81,
14. ናይሮቢ: የኬንያ ዋና ከተማ 38.51 ነው.
15. ራባት፡ 37.95 ነጥብ አላት::

Secretariat of Addis Ababa City Council ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
👩 position:-
1: Documentation Officer
2: ✅legal drafting specialty✅
3: IT Support Officer III
4: Website Administrator I
https://bit.ly/38713uP
📚ትምህርትዓይነትእናደረጃ:-accounting,communication-engineering,computer-engineering,computer-science,economics,electrical-engineering,information-science,information-system,information-technology,law,management,management-information-system-mis,software-engineering .
🇪🇹 የስራ ቦታ:-አዲስ አበባ
🧭የምዝገባ ጊዜ /Deadline/: እስከ መጋቢት 28 /2014 ዓ.ም
🔔ስለ ስራው ሙሉ መረጃ ለማየት እና ለማመልከት ቀጣዩን ሊንክ ይጠቀሙ
jobs.amazonethiopia.com
🔰ወደፊት የምናወጣቸው የስራ ቅጥር ማስታወቂያዎች በፍጥነት እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገጻችን እና የፌስቡክ ገጻችን ይወዳጁ!

መቆሚያ ያጣው የሲሚንቶ ዋጋ
.
- ከ450 ብር በታች ከፋብሪካዎች እየወጣ ከአንድ ሺህ ብር በላይ ይሸጣል
- ኮንትራክተሮችና ሸማቾች ዋጋው በአንድ ሳምንት ውስጥ ከ300 ብር በላይ መጨመሩን
ይናገራሉ
.
የሲሚንቶ ዋጋ በመወደዱ ለግንባታ መጓተትና ለአላስፈላጊ ወጪ ተዳርገናል ሲሉ ኮንትራክተሮችና ሸማቾች አስታወቁ።
.
የኢትዮጵያ ሲሚንቶ አምራቾች ማኅበር በበኩሉ ሲሚንቶ በአማካይ ከ450 ብር በታች በሆነ ሽያጭ ከፋብሪካዎች ቢወጣም ገበያው ላይ አንድ ሺህ ብር እየተሸጠ መሆኑን ጠቁሞ፤ ችግሩ በዋነኝነት በሕገወጥ ደላሎች የተከሰተ መሆኑን ገልጿል።
.
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ያነጋገራቸው ኮንትራክተሮች እንዳረጋገጡት ቸርቻሪዎች ዘንድ አንድ ኩንታል ሲሚንቶ ከ950 ብር እስከ 1000 ብር ድረስ እየተሸጠ ይገኛል። የሲሚንቶ ዋጋ ንረቱ ገሃድ የወጣ ችግር መሆኑን ተዘዋውረን ተመልክተናል።
.
ኮንትራክተሩ አቶ በቀለ ኡርጋ እንደተናገሩት፤ የሲሚንቶ ዋጋ በመወደዱ ምክንያት መሸጫ ቦታዎች ላይ ስንጠይቅ አናገኝም። በጣም አስቸኳይ ግንባታ ቢኖር እንኳን ሲሚንቶ ብንፈልግ በተዘዋዋሪ ከደላሎች እንጂ ከሱቅ አናገኝም። ከደላሎች ሲገዛም ጠዋት የገዛንበት ከሰዓት ላይ ጨምሮ እናገኘዋለን ሲሉ ምሬታቸውን ገልጸዋል።በአንድ ሳምንት ውስጥም እስከ 300 ብር ጭማሪ ማሳየቱን ጠቁመዋል።
.
ይህም ለግንባታ መጓተትና ለአላስፈላጊ ወጪ ዳርጎናል። የሲሚንቶ ዋጋ መናርና ከዚሁ ጋር ተያይዞ የሚታየው የሕገወጥ ደላሎች ገበያውን የመቆጣጠር አባዜ ካልተስተካከለ ለኮንስትራክሽን ዘርፉ ይበልጥ ከባድ ሁኔታን ይፈጥራል ብለዋል።
.
ዋይቲኤስ በተሰኘው የኮንስትራክሽን ድርጅት የሚሰሩት ኢንጂነር በሱፍቃድ ሰለሞን በበኩላቸው ሲሚንቶ በመወደዱ የተነሳ ከቸርቻሪዎች ዘንድ ማግኘት አስቸጋሪ ሆኗል። ገንዘብ ይዘን እንኳን ለመግዛት የምንቸገርበት ወቅት አለ። የዋ

Forwarded from 🇪🇹የሕግ ጉዳይ
ሰበር ችሎቱ ከብድር ውል ጉዳይ ጋር ተያያዥነት ያላቸው ክርክሮች በቀረቡባቸው የሰ/መ/ቁ. 78398(14) እና የሰ.መ.ቁ.59882 (12) በሆኑ ሁለት መዛግብቶች ላይ የብድር ክርክሮችን አይቶ ውሳኔ የሰጠ ሲሆን ችሎቱ በብድር ውሉ ላይ ተበዳሪው የብድሩን ገንዘብ የተቀበለ መሆኑ በግልጽ መቀመጥ እንዳለበት እና ይህ ካልሆነ ግን ገንዘቡን አልተቀበልኩም ማለት እንደሚችል የሚያሳይ የፍርድ ሀተታ በውሳኔዎቹ ላይ አስቀምጧል፡፡
ይህም በተወሰነ ደረጃ ሰበር ችሎቱ መበደር እና መቀበል የተለያዩ መሆናቸው ላይ ያንጸባረቀውን አቋም ያመላክታል፡፡
የብድር ውሉ አደራረግ (በሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ ጽ/ቤት መደረጉ) በዚህ ትርጓሜ ላይ የሚያመጣው ለውጥ ይኖራል?
የፍትሃ ብሔር ሕጉ እና የሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ ማቋቋሚያ አዋጅ ከብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) ከፍ ያለ መጠን ያለውን ገንዘብ ለማበደር የተደረገን ውል ማስረዳት የሚቻለው በጽሁፍ በተደረገ ውል ነው ከሚለው የፍ/ሕ/ቁ.2472 ድንጋጌ ውጪ የብድር ውል በሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ ጽ/ቤት መደረግ አለበትም ሆነ መመዝገብ አለበት የሚል ሕግ የለም፡፡
በዚህም መሰረት በመንደር የሚደረጉ የብድር ውሎችም የሕጉን መስፈርቶች አሟልተው እስከተደረጉ ድረስ ህጋዊ እና የብድር ውል መኖርን የሚያስረዱ ውሎች ናቸው፡፡
ይሁን እንጅ ፍ/ቤቶች በሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ ጽ/ቤት ለተደረጉ ውሎች ይሰጣሉ ከሚባለው ከፍተኛ ተዓማኒነት ለመጠቀም ሲባል ብዙ ሰዎች የብድር ውሎችን በሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ ጽ/ቤት ሲዋዋሉ ይስተዋላል::
በሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ ጽ/ቤት ለሚደረጉ (ተረጋግጠው ለሚመዘገቡ) ውሎች የመታመን ጉልበት የሚሰጠው የሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ ጽ/ቤት ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 922/08 አንቀጽ 23 ድንጋጌው እንደሚከተለው ይነበባል፡፡
"በዚህ አዋጅ መሠረት የተረጋገጠ ሰነድ በውስጡ ስለሚገኘው ይዘት ሙሉ እምነት የሚጣልበት በቂ ማስረጃ ነው፡፡ ተረጋግጦ የተመዘገበን ሰነድ በክርክር ሂደት ውስጥ መቃወም የሚቻለው ፍርድ ቤት በበቂ ምክንያት ሲፈቅድ ብቻ ነው፡፡"
በዚህም መሰረት በጽ/ቤቱ የእነዚህ ውሎች ተዓማኒነት የሚመነጨው ተረጋግጠው ከመመዝገባቸው ሲሆን እምነቱም በሰነዶቹ ውስጥ በሚገኘው ይዘት ብቻ የሚወሰን ነው፡፡ በቅርብም ሀገሪቱ የገንዘብ ኖት መቀየሯን ተከትሎ ሌሎች ውሎችን ጨምሮ የብድር ውል ሊያደርጉ የሚቀርቡ ተዋዋዮች የብድሩን ገንዘብ የተቀባበሉበትን የባንክ ደረሰኝ ይዘው ሊቅርቡ ይገባል የሚል መመሪያ ወጥቷል፡፡ ይህ መመሪያ የወጣው በዋናነት ሰዎች የማይሰጡትን ገንዘብ አበደርን በማለት ብድርን እንደ አንድ ህጋዊ የገንዘብ ማሸሻ መንገድ አንዳይጠቀሙበት ለመከላከል ነው፡፡ ይህ ለመመሪያው መውጣት ምክንያት የሆነ ስጋት ከመመሪያው በፊት በነበረው የጽ/ቤቱ አሰራር ተዋዋዮች በጽ/ቤቱ ቀርበው ውል ከተመፈራረም ባለፈ በጽ/ቤቱ ገንዘብ የማይቀባበሉ መሆኑን እና የጽ/ቤቱም የብድር ውል የማረጋገጥ እና የመመዝገብ ስራ ገንዘብ መቀባበልን ማረጋገጥን እንደማይጨምር በግልፅ የሚያሳይ ነው፡፡
ስለሆነም በመንደር የሚደረጉ የብድር ውሎችም እንዲሁ አበደርኩ ተበደርኩ ከማለት ባለፈ ተዋዋዮች የብድሩን ገንዘብ መቀባበላቸውን እና የተቀባበሉበትን የባንክ ደረሰኝ : ወይም ቼክ በግልፅ ቢያመለክቱ በኋላ ሊነሱ ከሚችሉ ክርክሮች መዳን ይችላሉ:: (በሳሙኤል ግርማ)

#Bunna Insurance S.C#
▪️position 1 - Driver II
▪️position 2 - Legal Aid✅
▪️position 3 - Marketing officer
▪️Find More Details Here
👇👇👇👇👇
https://bit.ly/3wFQxoD
▪️Deadline - April 01/22