ሮፍናን ኑሪ ከትላንት ምሽቱ ኮንሰርት በኋላ ለወላይታ ሶዶ ነዋሪ ምስጋናውን አቅርቧል።
''It was a dream to perform in a place that has inspired my music in a lot of ways. ከሙዚቃ ሰው ጋሽ ሙላቱ አስታጥቄ ኤሳ የልጅነት ትዝታዬ : ኮይሻ ሴታ : ከኒኒ ሐበሻዊ እስከ ካሙዙ ካሳ ድረስ የሙዚቃን ውበት የተማርኩበት : ሀገሬን ሰፊ አድርጎ ካደመቃት ተሰምቶ ከማያልቅ ባህል ወግ ካለበት ቦታ እኔም ደርሼ እዚ ተገኝቼ ያገኘሁትን በህይወቴ ሙሉ አልረሳውም🙏🙏🙏 ወላይታ ምስጋናዬ ከልብ ነው ለሰጣችሁኝ ፍቅር!!! ፈጣሪ ያክብርልኝ 🙏!!! " Rophnan
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music #rophnan

በ2024 የ አፍሪካ ኢንተርቴይመንት ሽልማት በ አሜሪካ ተወዳጇ ድምፃዊ ቬሮኒካ አዳነ የአመቱ ምርጥ ሙዚቃ በሚል ዘርፍ በእናነይ ዘፈን ታጭታለች።
በዚህ ዘርፍ ዳይመንድ ከ ጄሰን ድሩሎ እና ከሌሎች አለም አቀፍ ዘፋኞች ጋር የተሳተፈበት "Komasava" የተሰኘው ሙዚቃን ጨምሮ ሌሎች 8 ሙዚቃዎች ወደመጨረሻው ዙር ለማለፍ እየተወዳደሩ ሲሆን ድምፅ ለመስጠት ምስሉ ላይ ያለውን Qr code ስካን በማረግ የሃገራችንን ስም ለማስጠራት ከቬሮኒካ አዳነ ጎን ድምፅ በመስጠት እንቁም።
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music #Veronica_adane

በ2024 የ አፍሪካ ኢንተርቴይመንት ሽልማት በ አሜሪካ ድምፃዊ ያሬድ ነጉ የአመቱ ምርጥ ወንድ አርቲስት በሚል ዘርፍ ታጭቷል።
በዚህ ዘርፍ እጩዎች
- Eddy Kenzo
- Rayvanny
- Marioo
- The Ben
- Harmonize
- Yared Negu
- Tamer Hosny
- Young Stunna
- Jah Prayzah
- Focalistic
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - http://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music #yared_negu

በ2024 የ አፍሪካ ኢንተርቴይመንት ሽልማት በ አሜሪካ ድምፃዊት ሄዋን ገብረወልድ የአመቱ ምርጥ ሴት አርቲስት በሚል ዘርፍ ታጭታለች።
በዚህ ዘርፍ እጩዎች
- Spice Dianna
- Haidy Mousa
- Kiin Jamac
- Hewan Gebrewold
- DJ Uncle Waffles
- Nandy
- Nadia Mukami
- Kenza Morsli
- Mampi
- Feli Nandi
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - http://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music #hewan_gebrewold

እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) ዛሬ 50ኛ አመት የልደት በዓልዋ ነው ።
መልካም ልደት ጂጂ !
ለመሆኑ ከጂጂ አንድ ሙዚቃ ምረጡ ብትባሉ የቱን የበለጠ ትወዱታላችሁ?
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music #Gigi #Egigaihu_shibabaw #happybirthday

አርቲስት ኤደን አይሸሹም የተሳተፈችበት"ዳናሽ" ፊልም ለዕይታ ሊበቃ ነው
ዳናሽ" የተሰኘው ፊውቸርፊልሙን ለመስራት በአጠቃላይ 3ሚልየን ብር ወጪ ተደርጓል እንዲሁም 120 ተዋንያን የተሳተፉ ሲሆን የፊልሙ ርዝማኔ 1ሰአት ከ46 ደቂቃ መሆኑ ተጠቁሟል
በ ፊልሙ በትወናይነት ኤደን አይሸሹም፣ሄኖክ በሪሁን፣ጌታቸው ስለሺ፣አልማዝ አበበ እና ሌሎችም ሲሳተፉ በኤዲተርነት ዳንኤል ቴዎድሮስ እንዲሁም በሲኒማቶግራፊ ዳንኤል ግርማ እና ቃለአብ መንግስቱ
ኢነርጂ ፊልም ፕሮዳክሽን ከዚህ ቀደም የፕሮዳክሽን ደረጃቸው ከፍ ያሉ በርካታ የጥበብ ሥራዎችን ለሕዝብ በማቅረብ የሚታወቅ ሲሆን በተለይ በቅርቡ ከሠራቸዉ ሥራዎች መካከል ለመጥቀስ ያህል እንደ አበባዬ የመሳሰሉ የሚውዚክ ቪዲዮ የፕሮዳክሽን ሥራዎችን ለሕዝብ እይታ በማቅረብ ከፍተኛ አድናቆትን ማትረፉ ይታወቃል፡፡
ቆንጆ ፒክቸርስ በዘርፉ አዲስ ቢሆንም ጥሩ በሚባል ሁኔታ እራሱን አዘጋጅቶ ተመልካቹን ይመጥናል የሚለውን ፈልም ለማቅረብ ዝግጅቱን አጠናቋል::
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music #eden_aysheshum

መጠሪያዬ አልበም ሊመረቅ ነው
የተወዳጇ ድምፃዊት የቬሮኔካ አዳነ መጠሪያዬ የተሰኘው አልበም ከወጣ ከአንድ ወር በኋላ ጥቅምት 23 ( November 2 ) ቅዳሜ በማርዮት ሆቴል አልበሟን ልታስመርቅ ዝግጅቷን ከ level one entertainment ጋር ጨርሳለች።

#Waliya_Entertainemnt #Music #veronica_adane

" ፈንድቃን ዳግም እንድገነባ መንግስት ፈቃድ ሰጥቶኛል "
#Ethiopia : ካዛንቺስ በተመሳሳይ ቦታ ፈንድቃን እንድገነባ መንግስት ፍቃድ ስለሰጠኝ አመሰግናለሁ መላኩ በላይ ። የፈንድቃ ባለቤት በማህበራዊ ትስስር ገጹ ባስተላለፈው መልዕክት ፣ ውድ የፈንድቃ ወዳጆችና ጏደኞቼ፣ ለፈንድቃ ያላችሁን ፍቅር እና ድጋፍ በጣም አከብራለሁ አመሰግናለሁ። መንፈሶቻችሁ ለጥበብ ያላቹ ክብር በልቤ ውስጥ ነው - በጣምም ያበረታኛል ብሏል ።
ካዛንቺስ በተመሳሳይ ቦታ ፈንድቃን እንድገነባ መንግስት ፍቃድ ስለሰጠኝ በጣም አመሰግናለሁ ያለው መላኩ ፣ አንድ ላይ ሆነን ለፈንድቃ የተሻለ የወደፊት ጊዜ እንዳለም አምናለሁ ሲል ገልጿል ።
አዲሱን ፈንድቃ ለማምጣት በሚደረገው ጥረት ሁላችሁም የበኩላችሁን እንድታበረክቱ እጠይቃለሁ። የፈንድቃን ህልም አንድ ላይ በመሆን እንደምናሳካውም አውቃለሁ::
" በቅርቡ GoFundMe ዘመቻ እንጀምራለን ። ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ በ fendika.org/support በዚህ መንገድ የገንዘብ ድጋፍ እንድታደርጉ አማራጮችን ይሰጥዎታል። ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ" ሲል መልዕክቱን አስተላልፏል ።
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music #Fendika

ዳዊት ፅጌ ህዳር 7 ቀን በሚሊኒየም አዳራሽ ኮንሰርት ሊያደርግ ዝግጅቱን ጨርሷል።
"የኔ ዜማ" አለም አቀፍ የሙዚቃ ጉዞ የመጀመሪያ ምዕራፍ ማጠናቀቂያ ይሆን ዘንድ ህዳር 7 ቀን 2017 ዓ.ም አዲስአበባ በሚሊኒየም አዳራሽ የሙዚቃ ኮንሰርታችንን ለማቅረብ ዝግጅታችንን ያጠናቀቅን ሲሆን በዚህ ደማቅ ምሽት ላይ ተገናኝተን የማይረሳ ጊዜ እንድናሳልፍ ስል በአክብሮት እጋብዛለሁ።" - ዳዊት ፅጌ
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music #dawit_tsige

"ለወደፊቱ ዘማሪ የመሆን እቅድ አለኝ" - ቬሮኒካ አዳነ
#Ethiopia | ሰላም የተከበራችሁ እና የተወደዳችሁ የመዝናኛ መጽሔት አንባቢያን እንደሚታወቀው በአውደ ጥበብ ገፃችን በሀገራችን ኢትዮጵያ በኪነ፡ጥበብ ፣ በትምህርት ፣ በጤና ፣ በማህበራዊ ግልጋሎት ፣ በበጎ አድራጎት ፣ በስፖርትና በሌሎች የተለያዩ የሙያ ዘርፎች ለሀገራቸው እና ለማህበረሰባቸው በርካታ ትሩፋትን ያበረከቱና ቅንነትን መለያቸው ፣ ምክንያታዊነትን የህይወት መርህ አድርገው በሀገር ፍቅር ከተቃኙ መካከል ለእናንተ ለአንባብያን በተለይም ለወጣቶችና ለሴቶች ከህይወታቸው ፣ ከስብዕናቸው ፣ ከስራ ውጣ ውረዳቸውና ከልምዳቸው ትማሩበታላችሁ ያልናቸውን ወደ እናንተ የምናደርስበት አምድ ነው፡፡ ታዲያ በዛሬው አውደ ጥበብ አምዳችን እንግዳችን ወጣቷ ድምፃዊት ቬሮኒካ አዳነ ናት፣ ቬሮኒካ የህይወት ተሞክሮዋን እና ልምዷን ልታካፍለን ከመዝናኛ መጽሔት ጋር ቆይታ አድርጋለች፡፡ እንድትከታተሉን አስቀድመን በት ህትና እንጋብዛለን።
መዝናኛ:- በቅድሚያ በዚህ በተጣበበ ጊዜሽ የመዝናኛ መፅሔት እንግዳ ለመሆን ፈቃደኛ ስለሆንሽ በመፅሔት አንባቢያን ስም እጅግ በጣም እናመስግናለን። ወደ መዚቃው አለም እንዴት እንደገባሽ እና ማን ፈር ቀዳጅ እንደሆነልሽ ብትገልጭልን?

ቬሮኒካ:- በቅድሚያ የመዝናኛ መፅሔት እንግዳ ስላደረጋችሁኝ እጅግ በጣም አመስግናለሁ። ወደ ሙዚቃው ዓለም የገባሁት በልጅነቴ መዝሙር አዳምጥና አንጎራጉር ነበር፣ ቀስ በቀስ ይህ ልምምዴ ወደ ዘፈን ማዜም ይዞኝ ሊጓዝ ችሏል፣ መዝሙር በጣም ይመስጠኝ ነበር እናም እየዘመርኩኝ ነው ድምፄ የተሞረደው፣ አባቴ ዘፋኝ መሆን ተጨምሮበት ፣በመቀጠልም ዘፈኖችን እያዳመጥኩ ወደ ዘፈኑ አደላሁ፣ የማዳመጥ እድሉን አገኘሁና ወደዛ ተሳብኩ፣ የአማርኛ ዘፈኖችን መዝፈን የምችል አይመስለኝም ነበር በጊዜው። ከዚያ የናቲ ማን በቃ አልበም ሲወጣ በጣም መስጦኝ ዘፈኖቹን መዝፈን ጀመርኩ፣ ከዛም ጭልጥ አድርገው ወደ አማርኛ ዘፈኖችይዘውኝ ገቡ፣ እንግዲህ አማርኛ መዝፈን እንደምችል ሳውቅ ከሪሃና ቀጥሎ፣ቴዲ ታደሰ እና ናቲ ማን ለእኔ ወደ ዘፈን አለም መግባት ፈር ቀዳጆቼ ናቸው።
መዝናኛ:- ቬሮኒካ ጥሩ ጋዜጠኛ ትሆናለች ተብሎ ሲጠበቅ ነው በሙዚቃው የተከሰትሽው፣ እንዲያውም ጋዜጠኝነቱን ከጥግ ለማድረስ እስከ ዩንቨርስቲ ዘልቀሽ ተመርቀሻል፣ ጋዜጠኛኝነቱ የት ቀረ?
ቬሮኒካ:- በጆርናሊዝም እና ኮሙኒኬሽን ከመቀሌ ዩኒቨርስቲ በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቂያለሁ፣ የእውነትም ወድጄው የተማርኩት ትምህርት ነው፣ በጥሩ ውጤትም ነው የጨረስኩት። ግን ሙዚቃው አሸነፈኝና ለጊዜው ሙሉ ትኩረቴን እዚህ ላይ አድርጌአለሁ፣ ለወደፊቱ ግን አንድ ነገር መስራቴ የማይቀር ነው፣ ሙዚቀኛ ባልሆን ኖሮ ጎበዝ ጋዜጠኛ እሆን ነበር፣ምክንያቱ ደግሞ ለሙያው ልዩ ክብርና አድናቆት ስላለኝ።
መዝናኛ:- የትኞቹን ማህበራዊ ሚዲያዎች ትጠቀሚያለሽ፣ እንዴት እና ለምንድን ነው የምትጠቀሚባቸው፣ ስለ ማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀማችን ላይ ምን ታዘብሽ?
ቬሮኒካ:- ሁሉንም ማህበራዊ ሚዲያዎችን እጠቀማለሁ፣ ፌስቡክ፣ ኢንስታግራም፣ ቲክቶክ እና ዩቲዩብ እጠቀማለሁ፣ ራሴን እና ስራዎቼን ለተከታዬቼ ለማስተዋወቅ፣ የምፈልገውን መልዕክት ለማስተላለፍ፣ በተለያዩ ጉዳዬች ላይ ያሉኝን ቅን ሀሳቦች ለሌሎች ለማካፈል እጠቀማቸዋለሁ። ማህበራዊ ሚዲያን በአግባቡ ከተጠቀምንበት ሸጋ የቴክኖሎጂ ውጤት ነው፣ በአሁኑ ጊዜ፣ ማህበራዊ ሚዲያ በዓለም ላይ ቀዳሚው የመገናኛ ዘዴ ሆኗል። ማህበራዊ ሚዲያ ሀሳቦቻችንን፣ አፍታዎችን፣ መረጃዎችን፣ ሰነዶቻችንን እና የተለያዩ መረጃዎችን በአጭር ጊዜ ውስጥ እንድንለዋወጥ ያስችለናል፣ በአውንታዊ ሁኔታ እስከተጠቀምንበት ድረስ፣ በዚህ ዘመናዊ ዓለም ውስጥ፣ ማህበራዊ ሚዲያ በሕይወታችን ውስጥ የተለየ ቦታ ይዟል፣ የሕይወታችን አካልና ክፍል ሆኗል። በአጠቃላይ ማህበራዊ ሚዲያ ለበጎ ነገር ከተጠቀምንበት ኃይል አለው፣ ማህበራዊ ሚዲያን ለአፍራሽ ተልዕኮና ለአሉባልታ የሚጠቀሙበት ጥቂት ሰዎች እንዳሉ ሆነው ማለቴ ነው።
መዝናኛ:- ሰዎች የተሻለ ስብዕና እንዲኖራቸው ምን ትመክሪያቸዋለሽ?
ቬሮኒካ:- እራስን መሆን፣ እራስን ማክበር፣ ሌሎች የሚኖሩትን ኑሮ ለመኖር መሞከር ሳይሆን፣ ራስ ህ ባለህ ነገር ማመስገን፣ ሌሎችን ለመወዳደር መኖር ሳይሆን የራስን ህልም ለመኖር መሞከር፣ ራስን ማክበር፣ ያለህበትን ማንኛውም ሁኔታ መቀበል። ለምሳሌ፣ አባቴ ሊስትሮ ቢሆን፣ እናቴ አስተናጋጅ ብትሆን ይሄንን ማክበር፣ በእነርሱ መኩራት፣ በቃ ለራስ ክብር መስጠት ያስፈልግይል ። ይሄንን ስል ራስ ወዳድ መሆን ሳይሆን፣ ለራስ ክብር መስጠት ማለቴ ነው፣ አንተ ያላከበርከውን አንተነት ሌሎች አያከብሩትም እና ክብር ለራስ መስጠት ያስፈልገናል።
መዝናኛ:- ለወደፊቱ በሙዚቃው ኢንደስትሪ ውስጥ የራስሽን አሻራ ለማሳረፍ ምን ሀሳብ አለሽ?
ቬሮኒካ:-ለወደፊቱ የራሴን ስራዎችም ሆነ የሌሎችን ሙዚቃዎች ለማሳተም እፈልጋለሁ፣ እራሴንም ሆነ ሌሎችን ፕሮዱዮስ አደርጋለው ብዬ አስባለሁ፣ ለወደ ፊቱ ግን እግዚአብሄር ቢፈቅድ ዘፋኝ ሆኜ መኖርን አላስብም፣ እግዚአብሄር በሰጠኝ ድምፅ በመዝሙር እያገለገልኩት መኖር ነው ህልሜ። እርሱንም ወደ ፊት የምናየው ይሆናል።
መዝናኛ:- ማህበረሰብሽን እንዴት ታገለግያለሽ?
ቬሮኒካ:- የኪነ ጥበብ ሰው ለተገኘበት ማህበረሰብ ብዙ ነገር መልሶ መስጠት አለበት እላለሁ፣ ማህበረሰቡን ለማንቃት፣ ለመደገፍና ለማገዝም ትልቅ ኃላፊነት አለበት፣ ምክነያቱም ሞያህንም ሆነ አንተነትን ህዝብ ሲወድልህ እና ሲያከብርህ ነው አንተ ከፍ የምትለው ፣ እናም ላከበረህ፣ ለወደደህ ህዝብ ደግሞ በሚፈልግህ ጊዜ ሁሉ በገንዘብህም ሆነ በሞይህ ቀድመህ መገኘት አለብህ ብዬ አስባለሁ፣ ምክንያቱም የዚሁ ህብረተሰብ አባልና ክፍል ስለሆንክ።
መዝናኛ:- ማህበራዊ ሚዲያው ለሙዚቃው ኢንዱስትሪ እድገት ምን ያህል ጠቀሜታ አለው ብለሽ ታስቢያለሽ?
ቬሮኒካ:- ኦ! በጣም በጣም ትልቅ ጥቅም አለው ፣ እኔ አሁን የመጣሁት ከህዝብ ጋር ያስተዋወቀኝ ማህበራዊ ሚዲያው ነው፣ በእንድ ጊዜ ዓለም ላይ ላሉ የሙዚቃ አፍቃሪዎች መድረስ ትችላለህ፣ ድሮ ቢሆን ይኼ የለም ነበር፣ አንድን አሳታሚ ደጅ ጠንተህ ነበር ህልምህ እንዲሳካ የምትሞክረው፣ እጅግ ጠባብ ነበረ፣ የማይገቡ መሰዋትነቶችን ልትከፍል ትችል ነበር በጊዜው፣ በተለይ ሴት ስትሆን ደግሞ ብዙ ዋጋ ልትከፍል ትችላለህ፣ ያንን ሁሉ ነው ያስቀረልን ማህበራዊ ሚዲያው፣ እና በጣም ጠቃሚ ነው። ማህበራዊ ሚዲያን መጠቀም በአለም ላይ ካለ ማንኛውም ሰው ጋር የመገናኘት እና መረጃን በፍጥነት የመለዋወጥ እድልን ስለሚፈጥር በሰዎች መካከል ለመግባባት እና ለመታወቅ በጣም ሀይለኛ መንገድ ነው።
መዝናኛ:- ስለ ሀገርሽ ምን ታስቢያለሽ፣ ምንስ ትመኛለሽ?
ቬሮኒካ:- ሀገሬ! ሀገሬ!! ሁሉም ሰው በሰላም ወጥቶ የሚገባበት፣ ሰርቶ የሚያገኝባት፣ በልቶ የሚጠግባት፣ ለብሶ የሚያጌጥባት፣ ፍቅር የሚነግስባት፣
እንደ ሰው በፍቅር ብቻ የምንኖርባት ሀገር እንድትሆን እመኛለው። ሀገሬ
ለሁላችንም የፍቅር፣ የሰላም፣ የአንድነት ሀገር እንድትሆን እመኛለሁ።
መዝናኛ:- የሀገርሽን ባህል በሙዚቃሽ እንዴት ታስተዋውቂያለሽ?