Waliya Entertainment
296 subscribers
1.57K photos
15 videos
758 links
ሙዚቃ እና ሙዚቃ ብቻ!!!

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
Download Telegram
አርቲስት ኤደን አይሸሹም የተሳተፈችበት"ዳናሽ" ፊልም ለዕይታ ሊበቃ ነው

ዳናሽ" የተሰኘው ፊውቸርፊልሙን ለመስራት በአጠቃላይ 3ሚልየን ብር ወጪ ተደርጓል እንዲሁም 120 ተዋንያን የተሳተፉ ሲሆን የፊልሙ ርዝማኔ 1ሰአት ከ46 ደቂቃ መሆኑ ተጠቁሟል

በ ፊልሙ በትወናይነት ኤደን አይሸሹም፣ሄኖክ በሪሁን፣ጌታቸው ስለሺ፣አልማዝ አበበ እና ሌሎችም ሲሳተፉ በኤዲተርነት ዳንኤል ቴዎድሮስ እንዲሁም በሲኒማቶግራፊ ዳንኤል ግርማ እና ቃለአብ መንግስቱ

ኢነርጂ ፊልም ፕሮዳክሽን ከዚህ ቀደም የፕሮዳክሽን ደረጃቸው ከፍ ያሉ በርካታ የጥበብ ሥራዎችን ለሕዝብ በማቅረብ የሚታወቅ ሲሆን በተለይ በቅርቡ ከሠራቸዉ ሥራዎች መካከል ለመጥቀስ ያህል እንደ አበባዬ የመሳሰሉ የሚውዚክ ቪዲዮ የፕሮዳክሽን ሥራዎችን ለሕዝብ እይታ በማቅረብ ከፍተኛ አድናቆትን ማትረፉ ይታወቃል፡፡

ቆንጆ ፒክቸርስ በዘርፉ አዲስ ቢሆንም ጥሩ በሚባል ሁኔታ እራሱን አዘጋጅቶ ተመልካቹን ይመጥናል የሚለውን ፈልም ለማቅረብ ዝግጅቱን አጠናቋል::

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #eden_aysheshum