መጪው አርብ በፈንድቃ ምርጡን የኢትዮጵያ ሙዚቃ፣ የባህል ውዝዋዜ እና የጥበብ አብሮነታችንን እንድትታደሙ በኢትዮ-ከለር አርቲስቶች ስም እጋብዛችኋለሁ!
ከአስራ-አምስት አመታት በላይ በመላ ሀገሪቱ እንዲሁም በአለም ዙሪያ ተዘዋውረን ኢትዮጵያን እያኮራን ለብዙ አርቲስቶችም እድል በመፍጠር እዚህ ደርሰናል ።
ኢትዮ-ከለር የተወለደው በፈንድቃ አዝማሪ ቤት፣ ካዛንቺስ ትንሿ ትሑት ቦታ፣ ለኢትዮጵያ ኪነጥበብ እና ባህል ትልቅ ህልም አልሞ ነው ።
ፈንድቃ አዝማሪ ቤት ለአዲስ አበባ እና ለኢትዮጵያ ማህበረሰብ አቀፍ የጥበብ መሠረተ እየገነባን ወደ ደማቅ የባህል ማዕከልነት አደጉዋል ።
ጥበብ ማክበር ሰላምን መፍጠር ነው።
አርብ የፈንድቃ በር ምሽት 1:00 ሰአት ላይ ይከፈታል፡:
በሁሉም የሚወድድው የኢትዮጵያ የሸክላ ሙዚቃ ስብስባችን ምሽት 3:00 ሰአት እንጀምራለን፡ የሙዚቃ ዝግጅቱ ደግሞ በ 4:00 ሰአት ይጀምራል።
እንዳያመልጥዎ!!
መግቢያ 100 ብር ለአርቲስቶች ድጋፍ።
የናንተው መላኩ!
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Music #Waliya_Entertainemnt #fendika

" ፈንድቃን ዳግም እንድገነባ መንግስት ፈቃድ ሰጥቶኛል "
#Ethiopia : ካዛንቺስ በተመሳሳይ ቦታ ፈንድቃን እንድገነባ መንግስት ፍቃድ ስለሰጠኝ አመሰግናለሁ መላኩ በላይ ። የፈንድቃ ባለቤት በማህበራዊ ትስስር ገጹ ባስተላለፈው መልዕክት ፣ ውድ የፈንድቃ ወዳጆችና ጏደኞቼ፣ ለፈንድቃ ያላችሁን ፍቅር እና ድጋፍ በጣም አከብራለሁ አመሰግናለሁ። መንፈሶቻችሁ ለጥበብ ያላቹ ክብር በልቤ ውስጥ ነው - በጣምም ያበረታኛል ብሏል ።
ካዛንቺስ በተመሳሳይ ቦታ ፈንድቃን እንድገነባ መንግስት ፍቃድ ስለሰጠኝ በጣም አመሰግናለሁ ያለው መላኩ ፣ አንድ ላይ ሆነን ለፈንድቃ የተሻለ የወደፊት ጊዜ እንዳለም አምናለሁ ሲል ገልጿል ።
አዲሱን ፈንድቃ ለማምጣት በሚደረገው ጥረት ሁላችሁም የበኩላችሁን እንድታበረክቱ እጠይቃለሁ። የፈንድቃን ህልም አንድ ላይ በመሆን እንደምናሳካውም አውቃለሁ::
" በቅርቡ GoFundMe ዘመቻ እንጀምራለን ። ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ በ fendika.org/support በዚህ መንገድ የገንዘብ ድጋፍ እንድታደርጉ አማራጮችን ይሰጥዎታል። ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ" ሲል መልዕክቱን አስተላልፏል ።
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music #Fendika

ዝነኛው ፈንድቃ በሐያት ሪጀንሲ ሆቴል ስራ መጀመሩን አስታወቀ
በካዛንቺስ ለበርካታ አመታት አገልግሎት ሲሰጥ የነበረው ፈንድቃ ባህል ማዕከል በሃያት ሪጀንሲ ሆቴል አገልግሎት መስጠቱን ዛሬ ሕዳር 29/2017 ዓም በተሰጠ መግለጫ አስታውቋል።
የባህል ማዕከሉ መስራች መላኩ በላይ እንደገለፀው ሃያት ሪጀንሲ ሆቴል ፈንድቃን በሃያት ሪጀንሲ እንድንገነባ የፈቀዱ የሆቴሉን ስራ አስኪያጅ ከሪምን አመስግነው በካዛንቺስ ሲሰጥ የነበረው ሁሉም ፕሮግራም በሃያት ሪጀንሲ እንደሚሰጥ ገልጿል።
ከሰኞ እስከ እሁድ ምሽት ፕሮግራሞች የሚኖሩ ሲሆን መግቢያ ዋጋ በካዛንቺስ እንደነበረው 200 ብር መሆኑ የተገለፀ ሲሆን መግቢያ በር በእስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን በኩል እንደሆነም እውቁልኝ ብሏል።
ካዛንቺስ የነበረው ፈንድቃ የባህል ማዕከል ቦታው እኛ እንድናለማ የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳደር ቦታውን ከእኛ ሰጥቶኛል ለዚህ ከንቲባ አዳነች አቤቤ እናመሰግናለን ሲል መላኩ በላይ ምስጋና አቅርቧል።
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music #fendika