የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የብራሰልስ ኤርፖርት የአየር መንገዳችንን 75ኛ አመት እንዲሁም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቤልጂየም ብራሰልስ መብረር የጀመረበትን 15 ኛ አመት በጋራ አክብረዋል፡፡
ብራሰልስ ኤርፖርት እናመሰግናለን፡፡
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #75ስኬታማአመታት
ብራሰልስ ኤርፖርት እናመሰግናለን፡፡
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #75ስኬታማአመታት
ዘና ይበሉ፣በበረራዎ ይደሰቱ፦ ስለመረጡን እናመሰግናለን!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቻይና ቀይ መስቀል ማህበር ለኢትዮጵያ የለገሰውን መቶ ሺሕ ዶዝ ሲኖፋርም የኮቪድ-19 ክትባት አጓጉዞ አስረከበ።
👍1
አፍሪካን ከተቀረው ዓለም ጋር ለማገናኘት በትጋት እንሰራለን፡፡ #የኢትዮጵያአየርመንገድ #75የስኬትአመታት
አዲሱን ሳምንት ስንጀምር ከ127 በላይ ወደ ሆኑት የአለም መዳረሻዎቻችን በምቾት እንዲበሩ በመጋበዝ ነው።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሚስ ዩኒቨርስ ካናዳ ኖቫ ስቴቨንስ ከእኛ ጋር በመብረሯ እንዲሁም ከረጅም አመታት በኋላ ወደ ደቡብ ሱዳን የመሔድ ሕልሟን በማሳካቷ ደስታ ተሰምቶናል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ወደ አስመራ ተቋርጦ የነበረውን የመንገደኞች የበረራ አገልግሎት ከሰኔ 16 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ የምንቀጥል መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሙሉ በሙሉ የኮቪድ-19 ክትባት በወሰዱ ሰራተኞች በረራ ማድረግ ጀመረ። ይህም መንገደኞችን ከወረርሽኙ ለመጠበቅ ትልቅ እገዛ ያደርጋል። ለተጨማሪ ንባብ ሊንኩን ይጫኑ።
https://bit.ly/3d6Om2E
https://bit.ly/3d6Om2E
በእያንዳንዱ የቀን ጅማሬ አሰራራችንን ወደላቀ የጥራት ከፍታ ለማሳደግ እንተጋለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የበራራ ጉዞዎን ምቹ እና ቀልጣፋ ለማድረግ ሁሌም ዝግጁ ነን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ከልዩ ኢትዮጵያዊ መስተንግዶ ጋር ካሰቡበት ቦታ እናደርስዎታለን። መልካም ሳምንት ይሁንልዎ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ