Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.8K subscribers
3.86K photos
145 videos
2 files
416 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
የኢትዮጵያ አየር መንገድ 3.5 ሚሊየን ዶዝ የኮቪድ-19 ክትባት ከቻይና ሻንግሃይ ከተማ በአዲስ አበባ በኩል ወደ ብራዚል ሳኦ ፖሎ አጓጓዘ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጎ ጭነት አገልግሎት እስካሁን ከ 20 ሚሊየን በላይ የኮቪድ -19 ክትባቶች ከ 20 በላይ ወደሚሆኑ ሀገራት አጓጉዟል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #75የስኬትአመታት
👍1
ከእኛ ጋር በመብረር ምቾትን ያጣጥሙ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኤርባስ A350-941 በጄኔቫ አውሮፕላን ማረፊያ። መልካም የስራ ሳምንት ተመኘን። ምስል @mahdi_spotter #የኢትዮጵያአየርመንገድ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኢትዮጵያ አየር መንገድን 75ኛ አመት አስመልክቶ የቦይንግ ኩባንያ ዋና ስራ አስፈፃሚ ያስተላለፉት መልዕክት።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #75የስኬትአመታት
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኢትዮጵያ አየር መንገድን 75ኛ አመት አስመልክቶ የኤርባስ ንግድ ክፍል ዋና ሐላፊ ክርስቲያን ሺረር ያስተላለፉት መልዕክት።

#የኢትዮጵያአየርመንገድ #75የስኬትአመታት
እንግዶችን በጥልቅ የእንግዳ ተቀባይነት መንፈስ እና በፈገግታ መቀበል በኢትዮጵያውያን ዘንድ ከጥንት ጀምሮ አብሮን የኖረ ልዩ ባህላችን ነው። እኛም ከዚህ ኢትዮጵያዊ ባህል ከተቀዳውና ጊዜው በሚጠይቀው ሙያዊ ክህሎት በዳበረው መስተንግዶአችን ዛሬም በክብር እናስተናግድዎታለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #75የስኬትአመታት
ለኢትዮጵያ አየር መንገድ በእርግጥም 75 ቁጥር ብቻ አይደለም። ታሪክም ጭምር ነው። ታላቅ ፓን አፍሪካዊ አየር መንገድ የተጠነሰሰበት እና የተቋቋመበት ታሪክ ! ለ75 አመታት በአሸናፊነት ከፍ ብለን የበረርንበት ታሪክ !
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈፃሚዎች እ.ኤ.አ ከ 1971 ዓ.ም ጀምሮ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #75የስኬትአመታት
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቻይናው ታዋቂ ባዮቴክ ድርጅት (BGI Genomics) ጋር በመሆን በአዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ ኤርፖርት የኮቪድ-19 መመርመሪያ ላብራቶሪ አቋቋመ።
በሳምንት አራት የምሽት በረራዎችን በመጨመር ወደ ታንዛኒያ ዳሬሰላም የምናደርገውን በራራ ቁጥር እና አማራጭ ከፍ አድርገናል። በረራዎን ያስመዝግቡ!
https://ethiopianairlines.com/AA/EN
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኮቪድ-19 አለም አቀፍ ወረርሽኝ ያስከተለውን ቀውስ እንዴት ተቋቁሞ እንዳለፈና ስለ አየር መንገዱ ስኬታማ ስራዎች በ “The New Africa channel” የተዘጋጀውን ዘገባ ይመልከቱ።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለእርስዎ፣ለቤተሰብዎና ለወዳጅ ዘመዶችዎ መጪው የፋሲካ በዓል የሰላምና የደስታ እንዲሆንላችሁ ይመኛል! በኢንተርኔት በረራዎን ያስመዝግቡ፣ 12 በመቶ የትኬት ቅናሽ ያግኙ። መልካም በዓል!
https://www.ethiopianairlines.com/et
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
https://www.youtube.com/watch?v=S6UzArcl2A0 የኢትዮጵያ አየር መንገድን 75 ኛ አመት አስመልክቶ የ ጂ.ኢ አቪዬሽን ፕሬዝዳንትና ዋና ስራ አስፈፃሚ ጆን ስላተሪ ያስተላለፉት መልዕክት።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #75የስኬትአመታት
በሀገር ውስጥ እና የውጪ መዳረሻዎቻችን ላይ የተለያዩ ጥቅል የጉዞ እና ጉብኝት አገልግሎት የሚሰጠውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ (#EthiopianHolidays) ቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል ነባርና አዳዲስ የጥቅል ጉዞና ጉብኝት መረጃዎችን ያግኙ።
https://t.me/ETHOLIDAYS
Revel in the unique Ethiopian hospitality. Have a great weekend! #FlyEthiopian #75YearsofExellence
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተጓዦችን የምርመራና ክትባት መረጃ የሚይዝና ትክክለኛነቱን የሚያረጋግጥ የተንቀሳቃሽ ስልክ መተግበሪያ /IATA Travel Pass/ ጥቅም ላይ በማዋል በአፍሪካ የመጀመሪያው አየር መንገድ ሆነ። የሙከራ ትግበራው ከዛሬ ጀምሮ የሚደረግ ሲሆን ከአዲስ አበባ ዋሺንግተን እና ቶሮንቶ እንዲሁም ከቶሮንቶና ለንደን ወደ አዲስ አበባ በሚደረጉ በረራዎች ላይ ይተገበራል።

https://bit.ly/2QwwEgT
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #75ስኬታማአመታት 
መልካም የአለም አቀፍ አብራሪዎች ቀን !
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
1
https://youtu.be/dglJYEteuYI
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአህጉሪቱ በሁለተኛ ደረጃ ላይ ካለው አየር መንገድ ጋር ሲነፃፀር በሁለት እጥፍ በመላቅ የአፍሪካ መሪ አየር መንገድ ነው።  በእድገትም የአፍሪካ አስር ምርጥ አየር መንገዶች ካስመዘገቡት ድምር እድገት በላይ የሆነ ስኬትን አስመዝግቧል፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ስኬት #SimpleFlying እንደዘገበው፡፡  #የኢትዮጵያአየርመንገድ
@ Demis Biz ምስሉን ስላጋሩን እናመሰግናለን። እርስዎም ከእኛ ጋር ሲበሩ ያነሱትን ምስሎች በመልዕክት መቀበያ ሳጥን ይላኩልን መልሰን እናጋራዎታለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ