Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.8K subscribers
3.86K photos
145 videos
2 files
416 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
እ.ኤ.አ በ 1946 ዓ.ም ወደ ግብፅ ካይሮ በረራ በማድረግ የተጀመረውን የ75 አመት የስኬት ጉዞ በማስመልከት በዛሬው ምሽት ከአዲስ አበባ ወደ ካይሮ የሚደረገው በረራችን ከመነሳቱ በፊት እጅግ ደማቅ በሆነ መልኩ አሸኛኘት ተደርጎለታል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #75የስኬትአመታት
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የኢትዮጵያ አየር መንገድ 75ኛ አመት አከባበር በዋናው መስሪያ ቤት

#የኢትዮጵያአየርመንገድ #75የስኬትአመታት
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለረመዳን ጾም በሰላም አደረሳችሁ ይላል፡፡ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
በኢትዮጵያ አየር መንገድ የተመዘገበዉ የመጀመሪያውና አየር መንገድን ለ 20 ዓመታት ያገለገለው ET-T-1 አውሮፕላን እና
አየር መንገዱ በአሁኑ ወቅት ካሉት 16 ቅንጡ አውሮፕላኖች ውስጥ አንዱ የሆነው A350 አውሮፕላን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #75የስኬትአመታት
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
“የኮቪድ ወረርሽኝ የአቪዬሽን ኢንደስትሪውን እንቅስቃሴ በእጅጉ ጎድቶታል። ይህም ብዙ የዓለማችንን አየር መንገዶች ህልውና አደጋ ላይ የጣለ ነው። በዚህ ሁሉ መካከል ግን ከአፍሪካው ግዙፍ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ተስፋ ሰጪ ክንውን ታይቷል።” #NHKWORLDJAPAN
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
“old airport” በመባል የሚታወቀው በልደታ አከባቢ የሚገኘው የቀድሞው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ማረፊያ የአየር መንገዱን ማደግ እና መስፋፋት ተከትሎ በ1960 እስከ ተዘጋበት ጊዜ ድረስ የአየር መንገዱ እምብርት ሆኖ ቆይቷል ፡፡ ይህም እድገት የቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ እንዲከፈት ምክንያት ሆኗል ፡፡ የቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ተርሚናሎችን በማስፋት የመንገደኞችን እና የጭነት አገልግሎቱን አቅም በማሳደግ በአፍሪካ ቀዳሚ የአቪዬሽን ማዕከል ለመሆን በቅቷል፡፡ #የኢትዮጵያአየርመንገድ #ትውስታ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ 3.5 ሚሊየን ዶዝ የኮቪድ-19 ክትባት ከቻይና ሻንግሃይ ከተማ በአዲስ አበባ በኩል ወደ ብራዚል ሳኦ ፖሎ አጓጓዘ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጎ ጭነት አገልግሎት እስካሁን ከ 20 ሚሊየን በላይ የኮቪድ -19 ክትባቶች ከ 20 በላይ ወደሚሆኑ ሀገራት አጓጉዟል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #75የስኬትአመታት
👍1
ከእኛ ጋር በመብረር ምቾትን ያጣጥሙ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኤርባስ A350-941 በጄኔቫ አውሮፕላን ማረፊያ። መልካም የስራ ሳምንት ተመኘን። ምስል @mahdi_spotter #የኢትዮጵያአየርመንገድ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኢትዮጵያ አየር መንገድን 75ኛ አመት አስመልክቶ የቦይንግ ኩባንያ ዋና ስራ አስፈፃሚ ያስተላለፉት መልዕክት።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #75የስኬትአመታት
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኢትዮጵያ አየር መንገድን 75ኛ አመት አስመልክቶ የኤርባስ ንግድ ክፍል ዋና ሐላፊ ክርስቲያን ሺረር ያስተላለፉት መልዕክት።

#የኢትዮጵያአየርመንገድ #75የስኬትአመታት
እንግዶችን በጥልቅ የእንግዳ ተቀባይነት መንፈስ እና በፈገግታ መቀበል በኢትዮጵያውያን ዘንድ ከጥንት ጀምሮ አብሮን የኖረ ልዩ ባህላችን ነው። እኛም ከዚህ ኢትዮጵያዊ ባህል ከተቀዳውና ጊዜው በሚጠይቀው ሙያዊ ክህሎት በዳበረው መስተንግዶአችን ዛሬም በክብር እናስተናግድዎታለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #75የስኬትአመታት
ለኢትዮጵያ አየር መንገድ በእርግጥም 75 ቁጥር ብቻ አይደለም። ታሪክም ጭምር ነው። ታላቅ ፓን አፍሪካዊ አየር መንገድ የተጠነሰሰበት እና የተቋቋመበት ታሪክ ! ለ75 አመታት በአሸናፊነት ከፍ ብለን የበረርንበት ታሪክ !
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈፃሚዎች እ.ኤ.አ ከ 1971 ዓ.ም ጀምሮ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #75የስኬትአመታት
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቻይናው ታዋቂ ባዮቴክ ድርጅት (BGI Genomics) ጋር በመሆን በአዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ ኤርፖርት የኮቪድ-19 መመርመሪያ ላብራቶሪ አቋቋመ።