Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.8K subscribers
3.87K photos
146 videos
2 files
416 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
ዋሊያዎቹ ከአቢጃን ተነስተዋል። በኮትዲቯር አቢጃን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰራተኞችም ደማቅ አሸኛኘት አድርገውላቸዋል።
👍2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከ አንድ ሚሊየን ዶዝ በላይ የኮቪድ-19 ክትባቶችን ከቤጂንግ ሐራሬ በአዲስ አበባ በኩል አጓጉዘናል። ክትባቶቹም ተገቢውን የቅዝቃዜ መጠን በሚጠብቁ ስድስት ማቀዝቀዣዎች (Cool Dolly) ተጭነው ዛሬ ሐራሬ ደርሰዋል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን (ዋሊያዎቹ) ቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።
Ethiopian Airlines employee Mrs. Zebiba Miftah Nassir shares unique story about becoming part of University of Mississippi IMC master’s program.

jnm.olemiss.edu/2021/03/30/ethiopia-airlines-employee-shares-unique-story-about-becoming-part-of-university-of-mississippi-imc-masters-program/
3
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የመጀመሪያው ኮንቬር 240 እ.ኤ.አ. በ1950 ወደ አዲስ አበባ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ የነበረው አቀባበል፡፡ #ትውስታ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍1
ፈገግታ በታጀበ መስተንግዶአችን እየተደሰቱ ካሰቡበት ይድረሱ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በልዩ ምቾትና እንክብካቤ በመጓዝ ጥራት ያለውን አገልግሎታችንን ያጣጥሙ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
አብዛኞቹ ዓለም አቀፍ አየር መንገዶች ወደ ደቡብ አፍሪካ የሚያደርጉትን የመንገደኞች በረራ ከኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ጋር በተያያዘ ቢያቋርጡም ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግን ከጥቅምት 2020 ጀምሮ በደቡብ አፍሪካ የመንገደኛ በረራዎችን በማቅረብ ጠንካራ አቋም ይዞ እየሰራ ይገኛል፡፡
https://www.businessinsider.co.za/.../international...
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ካኖ ናይጄርያ ለጊዜው ተቋርጦ የነበረውን የበረራ አገልግሎት እንደገና መጀመሩን ሲገልጽ ታላቅ ደስታ ይሰማዋል።#የኢትዮጵያአየርመንገድ
Ethiopian Airlines builds success on A350 “Preighter”. The East African airline has continued to fly and create new business since the outbreak of the Covid-19 pandemic, and the A350-900 is part of this success. Airbus #EthiopianAirlines https://bit.ly/3uvzkK2
“አብዛኞቹ አየር መንገዶች በ 2020 ዓ.ም ከፍተኛ የፋይናንስ ቀውስ እና ኪሳራ ያጋጠማቸው ሲሆን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግን በሚያስደንቅ ሁኔታ ትርፋማ ሆነው ካለፉ ጥቂት አየር መንገዶች አንዱ ለመሆን በቅቷል።”
#Airbus
https://bit.ly/3mod1TW
ለኢትዮጵያ ኩራት ፣ ለአፍሪካ ተምሳሌት ሆነን አለምን እያገናኘን እነሆ ሰባ አምስት አመታት አስቆጠርን!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #75የስኬትአመታት
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከ 75 ዓመታት በፊት ልክ በዛሬዋ ቀን የኢትዮጵያን ብሎም የአፍሪካን ስም በአለም ከፍ አድርጎ የሚያሰጠራ ወርቃማ ታሪክ ሀ ብሎ ተጀመረ። በ1946 የኢትዮጵያ አየር መንገድ የመጀመሪያው ዓለም አቀፍ በረራ ከአዲስ አበባ ተነሥቶ በአስመራ በኩል ካይሮ (ግብፅ) አረፈ። ዛሬ በዓለማችን ካሉ አንጋፋ አየር መንገዶች አንዱ ለመሆን የበቃው የኢትዮጵያ አየር መንገድ 75ኛ አመቱን በማክበር ላይ ይገኛል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለክቡራን ደንበኞቹና ለታታሪ ሰራተኞቹ እንኳን ለዚህ ታላቅ ቀን አደረሳቹ ይላል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #75የስኬትአመታት