የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቻይናዋ ከተማ ኡሩምቺ አዲስ የካርጎ በረራ ማስጀመሩን በደስታ ያበስራል። ይህ በረራ በሳምንት ሁለት ቀናት የሚደረግ ሲሆን የመጀመሪያው በረራ በኡሩምቺ ዲዎፑ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፍያ ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል። ለተጨማሪ ንባብ ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ: https://corporate.ethiopianairlines.com/Press-release-open-page/ethiopian-expands-cargo-network-in-asia-with-the-addition-of-urumqi-in-china
❤50👍18🎉1
የጥንታዊ ስልጣኔ መነሻ እንዲሁም በዓለም አቀፍ ደረጃ የተመዘገቡ ቅርሶች መገኛ ወደሆነችው አክሱም በኢትዮጵያ አየር መንገድ ይብረሩ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #አክሱም
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #አክሱም
❤59👍14👏5🥰1
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በስካይ ላይት ሆቴል ባደረገው በኢትዩጵያ የፖርቹጋል አምባሳደር ክብርት ሉዊዛ ፍራጎዞን ጨምሮ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች፣ ሚኒስተሮች እንዲሁም የአየርመንገዱ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው እና የአየር መንገዱ ከፍተኛ የአመራር አባላት በተካፈሉበት ደማቅ ሥነ ስርዓት ወደ ፖርቹጋልዋ ከተማ ፖርቶ አዲስ አራት ሳምንታዊ የመንገደኞች በረራ አስጀምሯል። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
❤76👍13🎉5🥰4👏2
የኢትዮጵያ አየር መንገድ አዲሱ የፖርቶ፣ፖርቹጋል በረራ በደማቅ ሁኔታ ተጀምሯል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
❤39👍10🎉8😍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በዛሬው የኢትዮጵያ ፕሮግራማችን የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አዉሮፕላን ማረፊያ ለመንገደኞች የሚሰጣቸዉን ልዩ ልዩ የቅድመ በረራ አገልግሎቶች የሚያስቃኝ ዝግጅት ይዘንላችሁ መጥተናል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.)
#የኢትዮጵያአየርመንገድ FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.)
❤14👍9
❤81👍16👏2🎉2