የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሀገር ውስጥ የበረራ አገልግሎቱን ለማሳደግ እና በቀጠናው የአየር ትራንስፖርት ትስስርን ይበልጥ ለማጠናከር የሚያስችለውን ሁለት ትዊን ኦተር ክላሲክ 300-G የተሰኙ አውሮፕላኖችን ከካናዳው ዲ ሀቪላድ ለመግዛት ስምምነት ላይ መድረሱን ሲገልጽ ኩራት ይሰማዋል። ለተጨማሪ ንባብ፡ https://corporate.ethiopianairlines.com/Press-release-open-page/ethiopian-to-enhance-regional-operations-with-two-twin-otter-300-g-aircraft-orders-from-de-havilland-canada
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
❤54👍20👏3🎉1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በዛሬው የኢትዮጵያ ፕሮግራማችን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጎ እና ሎጂስቲክስ ክፍል የስራ እንቅስቃሴን ይዘንላችሁ መጥተናል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.)
#የኢትዮጵያአየርመንገድ FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.)
❤34👍11😍2👏1
ለዓመታት የተገለገሉበት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ፊት ለፊት የሚገኝው የሽያጭ ቢሮአችን ዘመኑን ባዋጀ መልክአዲስ ሆኖ በድጋሚ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል።
የሚያውቁት እና የሚመርጡት አገልግሎት ለእይታዎ ይበልጥ በሚማርክ መልኩ ዝግጁ ሆኖ ይጠብቅዎታል!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የሚያውቁት እና የሚመርጡት አገልግሎት ለእይታዎ ይበልጥ በሚማርክ መልኩ ዝግጁ ሆኖ ይጠብቅዎታል!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
❤60👍11🎉4👏3
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ቢዝነስ ክፍል ምቹ እና አስደሳች የበረራ ጊዜ ያሳልፉ! ትኬትዎን በተንቀሳቃሽ ስልክ መተግበሪያችን ፣ በድረ ገፃችን አልያም በትኬት ሽያጭ ቢሮዎቻችን ይግዙ።
https://www.ethiopianairlines.com/aa/ethiopian-app
https://www.ethiopianairlines.com/et
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
https://www.ethiopianairlines.com/aa/ethiopian-app
https://www.ethiopianairlines.com/et
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
❤40👍11👏1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በዛሬው የኢትዮጵያ ፕሮግራማችን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዓለም አቀፍ የመንገደኞች አገልግሎት ክፍል የስራ እንቅስቃሴን እንዲሁም ፈር ቀዳጅ ከሆኑት መዳረሻ ጣቢያዎቻችን አንዱ የሆነው ሩዋንዳ ኪጋሊ 50ኛ አመት ክብር በዓልን የሚያስቃኝ ዝግጅት ይዘንላችሁ መጥተናል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
🥰26❤16👍4
ጤና ይስጥልን ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዓለም አቀፍ የደንበኞች ማስተናገጃ ማዕከል ነው! ከዲጂታል አማራጮቻችን በተጨማሪ ለበረራዎ እርዳታ ቢያስፈልግዎ ዓለም አቀፍ የደንበኞች ማስተናገጃ ማዕከላችን 24 ሰዓት እርሶን ለማስተናገድ ክፍት ነው።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
🥰53❤31👍14👏8