Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.5K subscribers
3.75K photos
141 videos
2 files
411 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
የማይረሳ እና አስደሳች በረራ ከእኛ ጋር ያድርጉ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የዛሬውን #የመስኮትምልከታ ያጋሩን @Salih_Mohammed2 ናቸው፤ እናመሰግናለን! እርስዎም በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲበሩ ያነሷቸውን ምስሎች ይላኩልን፤ መልሰን እናጋራዎታለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና አርቸር አቪዬሽን በኤሌክትሪክ የሚሰሩ አውሮፕላኖችን በአየር ትራንስፖርት አገልግሎት ላይ ለማዋል የሚያስችል የጋራ ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱ ዘመኑ የደረሰበትን የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት ከማስቻሉም በላይ ለአየር ንብረት መጠበቅ የራሱ አስተዋፅዖም ያበረክታል።
ለተጨማሪ ንባብ ሊንኩን ይጫኑ። https://corporate.ethiopianairlines.com/Press-release-open-page/ethiopian-airlines-africa-s-largest-carrdier-and-archer-sign-an-agreement-to-deploy-midnight-under-the-launch-edition-program
የኢትዮጵያአየርመንገድ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰራተኞች መንደር (ET Village) ህፃናት እና ታዳጊዎች በኢትዮጵያ አየር መንገድ ተገኝተው ያደረጉትን ጉብኝት በዛሬው የኢትዮጵያ መርሐግብር ይዘንላችሁ ቀርበናል። ተከታተሉን!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.)
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1446ኛው ዒድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም፣ የጤና እና የፍቅር እንዲሆንላችሁ ምኞቱን ይገልፃል።
ዒድ ሙባረክ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ምርጫዎን የኢትዮጵያ አየር መንገድን ያድርጉ። ትኬትዎን በድረገፃችን www.ethiopianairlines.com አሊያም በተንቀሳቃሽ ስልክ መተግበሪያችን https://www.ethiopianairlines.com/aa/ethiopian-app ገዝተው ባመችዎ የበረራ አማራጭ እና በልዩ ኢትዮጵያዊ መስተንግዶ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር ይብረሩ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
አለም ዓቀፍ ደረጃውን የጠበቀ አገልግሎት ከምርጥ ኢትዮጵያዊ መስተንግዶ ጋር!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የዛሬውን #የመስኮትምልከታ ያጋሩን @ Yalemsew Birhanu ናቸው፤ እናመሰግናለን! #የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከትናንት እስከ ዛሬ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ትውስታ
ተፈጥሮአዊ ዉበትን ከዉብ ባህል ጋር አጣምራ ወደያዘችዉ ጋምቤላ ከተማ የማይረሳ ጉዞ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ያድርጉ!

#ኢትዮጵያአየርመንገድ #ጋምቤላ
ከምርጥ መስተንግዶ ጋር በክብር ልናገለግልዎ ተዘጋጅተናል።

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ከ140 በላይ ዓለም አቀፍ መዳረሻዎቻችን በምቾት እና ከልዩ ኢትዮጵያዊ መስተንግዶ ጋር ይብረሩ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ምርጫዎን የኢትዮጵያ አየር መንገድን ያድርጉ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር አስደሳች በረራ በማድረግ ሳምንትዎን ይጀምሩ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ሻርጃ ከተማ ከግንቦት 24 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ አዲስ የበረራ አገልግሎት የሚጀምር መሆኑን ሲያበስር ደስታ ይሰማዋል። ይህ አዲስ የበረራ አገልግሎት በሳምንት አራት ቀናት የሚደረግ ሲሆን መንገደኞች በተቀላጠፈ የበረራ አማራጭ የደማቅ ባህል እና ሰፊ ኢኮኖሚያዊ እድሎች ባለቤት ወደሆነችው ሻርጃ ከተማ በቀላሉ እንዲጓዙ ያስችላል። ለተጨማሪ ንባብ ሊንኩን ይጫኑ። https://corporate.ethiopianairlines.com/Press-release-open-page/ethiopian-airlines-prepares-to-launch-passenger-flight-service-to-sharjah-the-uae
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
አፍሪካን እርስ በእርስ እንዲሁም ከተቀረው ዓለም ጋር በማገናኘት ለ79 ዓመታት የዘለቀ ስኬታማ ጉዞ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ