Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.5K subscribers
3.57K photos
134 videos
2 files
398 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ2024 የቢዝነስ ተጓዦች ሽልማት ውድድር ‘ምርጥ የአፍሪካ አየር መንገድ’ በመባል ለአምስተኛ ተከታታይ አመት ሽልማት መቀዳጀቱን ሲገልፅ በታላቅ ደስታ ነው። ውድ ደንበኞቻችን ለሰጡን ድጋፍ እናመሰግናለን! ለተጨማሪ ንባብ ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ https://rb.gy/415weu
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጎና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ለሁለተኛ ተከታታይ ግዜ በ “Arabian Cargo Awards” ምርጥ የአፍሪካ ካርጎ አየር መንገድ ሽልማትን ተቀዳጀ። የሽልማት አሰጣጥ መርሐግብሩ በዱባይ ከተማ የተካሄደ ሲሆን በገልፍ ሀገራት ለሚሰጡ ምርጥ የአየር እቃ ጭነት አገልግሎቶች ዕውቅና የሚሰጥበት መድረክ ነው ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በኢትዮጵያ አየርመንገድ ይብረሩ በላቀ አገልግሎታችን ይደሰቱ።
#ኢትዮጵያአየርመንገድ
ለ24ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ተዘጋጅተዋል?

የኢትዮጵያ አየር መንገድ እንደወትሮው ሁሉ የ2017 ዓ.ም ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ስፖንሰር በመሆኑ ኩራት ይሰማዋል!

#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ታላቁሩጫበኢትዮጵያ2017
መልካም የዕረፍት ቀን ይሁንልዎ! በአክብሮት ልናስተናግድዎ ሁሌም ዝግጁ ነን።

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዛሬ በድምቀት የተካሄደው የ2017 ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ስፖንሰር በመሆኑ ክብር ይሰማዋል!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ታላቁሩጫበኢትዮጵያ2017