Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.5K subscribers
3.57K photos
134 videos
2 files
398 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
ተጨማሪ ዕለታዊ በረራዎች ከዳሬሰላም ወደ 140 በላይ መዳረሻዎች ከኅዳር 22 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ከኢትዮጵያአየርመንገድ ጋር!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲንጋፖር ቅርንጫፍ ቢሮ ለተለያዩ የስራ አጋሮቹ የምስጋና እና የማበረታቻ ሽልማት ምሽት አዘጋጀ። በምስጋና እና በማበረታቻ ሽልማት መርሐግብሩ ላይ የአየር መንገዱ ደንበኞች፣ የጉዞ ትኬት ሽያጭ ወኪሎችና የአየር እቃ ጭነት አገልግሎት ሰጪዎች የተካተቱ ሲሆን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሲንጋፖር በሚያደርገው በረራ በአፍሪካ እና በሲንጋፖር መካከል እያደገ ለመጣው የንግድ እና ሌሎች ኢኮኖሚያዊ መስተጋብር እንዲሁም የባህል ልውውጥ እያበረከቱ ላሉት የላቀ አስተዋፅዖ እውቅና ተሰጥቷቸዋል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ሼባ ቻት ቦት ጋር እናስተዋውቅዎ!
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሼባ ቴሌግራም ቻት ቦት ተጠቅመው ከጉዞ ምዝገባ እስከ ሻንጣ መረጃ ድረስ ቀልጣፋና ዘመናዊ አገልግሎት ያግኙ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቴሌግራም ቻት ቦትን በዚህ ሊንክ ያገኙታል።
@ethiopian_chatBot https://t.me/ethiopian_chatBot
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለደንበኞቹ ከሚሰጠው መደበኛ የበረራ አገልግሎት በተጓዳኝ ማህበራዊ ሐላፊነቱን ለመወጣት የሚያከናውናቸውን ዘርፈ ብዙ እንቅስቃሴዎች በዛሬው የኢትዮጵያ መርሀግብራችን ልናስቃኛችሁ ወደናል፤ ይከታተሉን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የውብ ተፈጥሮ እና አስደናቂ ሰው ሰራሽ መስህቦች መገኛ ወደሆነችው ሲንጋፖር ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር በምቾት ይብረሩ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ሲንጋፖር
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ዋትስአፕ ሼባ ቻት ቦት!
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋትስአፕ ቻት ቦት ሲጠቀሙ ከጉዞ ምዝገባ እስከ አጠቃላይ የበረራ መረጃ ድረስ እንዲሁም የቀጥታ የደንበኞች አገልግሎት ያገኛሉ ። ቻት ቦቱን ይጠቀሙ ፤ ቀልጣፋና ዘመናዊ አገልግሎት ያግኙ።
የኢትዮጵያ አየር መንገድን ዋትስ አፕ ቻት ቦት በዚህ ሊንክ ያገኙታል።
https://shorturl.at/SEGlO
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ሼባቻትቦት