ማሳሰቢያ
እራሱን “እንቻለው ልጥገብ የአቪዬሽን ተቋም” ብሎ የሚጠራ ድርጅት ወይም ግለሰብ ሰራተኞችን ለቅጥር እንዲያቀርብ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ፍቃድ የሰጠው በማስመሰል ሰዎችን በማሳሳት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የከፈተውን የሂሳብ አካውንት በመጠቀም ገንዘብ በመቀበል ላይ ይገኛል፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከተጠቀሰው ድርጅትም ይሁን ከየትኛውም ሰራተኞችን ለቅጥር ከሚያቀርብ ድርጅት ጋር የስራ ስምምነት የለውም፡፡ አየር መንገዱ ሰራተኞችን የሚቀጥረው በራሱ ዌብሳይት በመግለጽ ሲሆን ከተቀጣሪዎች ምንም አይነት ክፍያ አይቀበልም፡፡
በመሆኑም ስራ ፈላጊዎች በነዚህ ድርጅቶች ሳይታለሉ ለስራ ቅጥር መረጃዎች የአየር መንገዳችንን ድረገጽ https://corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers እንዲከታተሉ እናሳስባለን፡፡

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ፍላጎት ሁሌም እርስዎን ማስደሰት ነዉ ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲበሩ በካሜራዎ ያስቀሩትን ምስል በመልዕክት መቀበያ ሳጥናችን በኩል ይላኩልን ፤ መልሰን እናጋራዎታለን።
#የመስኮትምልከታ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የመስኮትምልከታ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአለም የንግድ ማዕከልነታቸው ከሚጠቀሱት መካከል አንዷ ወደሆነችው ሲንጋፖር ከተማ በሳምንት አራት ግዜ የሚያደርገውን በረራ እንደገና ጀምሯል። ቻንጊ አለም ዓቀፍ አየር ማረፊያ ( Changi Airport) ሲደርስም ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያአየርመንገድን ቀዳሚ ምርጫዎ ያድርጉ። መልካም የስራ ሳምንት ተመኘን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ