Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.5K subscribers
3.78K photos
142 videos
2 files
413 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቻይና መብረር የጀመረበትን 50ኛ ዓመት አከበረ። አየር መንገዳችን ወደ ሻንግሀይ ከተማ የካቲት 14 ቀን 1965 ዓ.ም የመጀመሪያ የቻይና በረራውን በማድረግ አገልግሎቱን የጀመረ ሲሆን ከጥቅምት 28 ቀን 1966 ዓ.ም ጀምሮ ደግሞ መዳረሻውን ወደ ቤጂንግ ከተማ በመቀየር አገልግሎን ቀጥሏል።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአሁኑ ወቅት በ5 የመንገደኛ እና 9 የእቃ ጭነት መደበኛ በረራዎች በአጠቃላይ 66 ሳምንታዊ በረራዎችን ወደ 10 የቻይና ከተሞች ማለትም ቤጂንግ፣ ጓንዡ፣ ሼንጁ፣ሻንግሀይ፣ ሸንዘን ፣ ውሀን፣ቻንግሻ፣ዢያመን፣ቸንዱ እና ሆንግ ኮንግ ያደርጋል።
በፈገግታ ታጅበዉ ከእኛ ጋር ይጓዙ።

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የዛሬውን #የመስኮትምልከታ ያጋሩን @BA6948 ናቸው ፤ እናመሰግናለን።

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከግንቦት 15, 2015 ጀምሮ ወደ ኮፐንሀገን ዴንማርክ የሚያደርገውን በረራ ለመጀመር ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን ሲያበስር በታላቅ ደስታ ነው።
ለተጨማሪ ንባብ ሊንኩን ይጫኑ፡- https://rb.gy/2r4sq

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በረራዎን ምቹ እና አስደሳች ለማድረግ ሁልጊዜም እንተጋለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በኢትዮጵያ ስካይ ላይት ሆቴል በተዘጋጀው የኢፍጣር መርሐ ግብር ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው ያስተላለፉት መልዕክት።
አንጋፋው ፣ ፓን አፍሪካዊው እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሰንደቅ ዓላማ ተሸካሚው የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሀገራችን እና የአፍሪካ ኩራትነቱን እንዳስጠበቀ እና አፍሪካን ከተቀረው ዓለም እያገናኘ እነሆ ዛሬ 77ኛ ዓመቱን አስቆጠረ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #77የስኬትአመታት
ምቾትዎን ጠብቀን እርስዎን በብቃት ማገልገላችን የሁልግዜም ኩራታችን ነው!

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያአየርመንገድን ቀዳሚ ምርጫዎ ያድርጉ። መልካም የስራ ሳምንት ተመኘን።

#የኢትዮጵያአየርመንገድ