የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ፓኪስታን ካራቺ ከተማ በሳምንት አራት ጊዜ አዲስ በረራ ለመጀመር ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን ሲያበስር በደስታ ነው። ለተጨማሪ ንባብ ሊንኩን ይጫኑ :- https://bit.ly/3T47yBO
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጎና ሎጂስቲክስ አገልግሎት በቤልጂየም ብራሰልስ ኤርፖርት ላስመዘገበው የላቀ አፈፃፀም "Cargo Performance Award” አሸናፊ ሆነ።
የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ፣ ለአቪዬሽን ትምህርት ፍላጎትዎ ሁነኛ አማራጭ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ መጋቢት 16, 2015 ጀምሮ ወደ ሲንጋፖር ከተማ የሚያደርገውን በረራ ለመጀመር ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን ሲያበስር በታላቅ ደስታ ነው።
ለተጨማሪ ንባብ ሊንኩን ይጫኑ፡-https://rb.gy/z0jexx
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ለተጨማሪ ንባብ ሊንኩን ይጫኑ፡-https://rb.gy/z0jexx
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድን ቀዳሚ ምርጫዎ ያድርጉ። መልካም የስራ ሳምንት ተመኘን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከመጋቢት 17, 2015 ጀምሮ ወደ ኬፕታውን ከተማ በሳምንት አራት ተጨማሪ በረራ ለማድረግ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን ሲያበስር በደስታ ነው።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ከልዩ ኢትዮጵያዊ መስተንግዶ ጋር ካሰቡበት ቦታ እናደርስዎታለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከዴንማርክ ኮፐንሀገን ወደ አዲስአበባ ሳምንታዊ የእቃ ጭነት አገልግሎት በረራጀመረ። በረራው የሚደረገው በቅርቡ ከመንገደኛ ወደእቃ ጭነት አገልግሎት በተቀየረው ቦይንግ 767-300F አውሮፕላን ሲሆን በእያንዳንዱ በረራ እስከ 45 ቶንያህል ጭነት ይጓጓዛል። ይህ አዲስ የእቃ ጭነት አገልግሎት በአውሮፓ እና በተቀረው ዓለም መካከል ያለውን የንግድ እንቅስቃሴ የሚያሳልጥ ሲሆን በመጪው ግንቦት ወር ወደ ኮፐንሀገን ሊጀመር ከታቀደው የመንገደኛ በረራ አገልግሎታችን ጋር ተዳምሮ ተጨማሪ የካርጎ አገልግሎት አቅም ይፈጥርለታል።
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲበሩ በምስል ያስቀሩትን ማራኪ እይታ ያጋሩን @ahmed__abdo23 ናቸው እናመሰግናለን። እርስዎም ከእኛ ጋር ሲበሩ ያነሱትን ምስል በመልዕክት መቀበያ ሳጥን በኩል ይላኩልን መልሰን እናጋራዎታለን።#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ኩዋላላፑር ከተማ ከ መጋቢት 16, 2015 ጀምሮ በሳምንት አራት ጊዜ ለመብረር ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን ሲያበስር በደስታ ነው ። https://bit.ly/3Fvwf4A
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ፣ በአቪየሽን መስክ ብቁ የሚያደርግዎ ማዕከል!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በኢትዮጵያ ስካይላይት ሆቴል አስደሳች ቆይታን እያሳለፉ ማይል ያግኙ። ማይሎቹን ለማግኘት የሼባማይልስ ካርድዎን ወይም የሼባማይልስ ቁጥርዎን ማሳወቅዎን አይዘንጉ። https://shebamiles.ethiopianairlines.com/partners/hotel/ethiopian-skylight-hotel
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ አቪዬሽን ዩኒቨርስቲ ተቀላቅለው ህልምዎን ያሳኩ!
https://corporate.ethiopianairlines.com/eaa
#የኢትዮጵያአቪዬሽንዩኒቨርሲቲ
#የአቪዬሽንልሕቀትማዕከል
https://corporate.ethiopianairlines.com/eaa
#የኢትዮጵያአቪዬሽንዩኒቨርሲቲ
#የአቪዬሽንልሕቀትማዕከል