የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ማደጋስካር ኖዚቢ ደሴት አቋርጦት የነበረውን በረራ ጀመረ። ኖዚቢ በማደጋስካር ከፍተኛ የቱሪስት መጠን የምታስተናግድ ደሴት ናት።
ስታር አሊያንስ የአየርመንገዶች ማህበር የአለማችን ታላቅ እና ቀዳሚ ህብረት በመሆን 25ኛ አመቱን በድምቀት አከበረ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከታህሳስ 3, 2004 ዓ.ም ጀምሮ ህብረቱን ተቀላቅሏል።
#ስታርአሊያንስ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
#ስታርአሊያንስ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
ከግንቦት 24፣ 2014 ጀምሮ የኢንቴቤ እለታዊ በረራችንን ወደ ሶስት ማሳደጋችንን ስንገልጽ በደስታ ነው።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የጥንካሬ ፣የአስተማማኝነትና የምርጥ አለምዓቀፋዊ አገልግሎት ምልክት!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
Fekadu Getachew Sundafa ወደ ኢንቴቤ በኢትዮጵያ አየር መንገድ በበረሩበት ወቅት ያነሱትን ምስል አጋርተውናል፤ እናመሰግናለን። እርስዎም ከእኛ ጋር ሲበሩ ያነሱትን ምስል በመልዕክት መቀበያ ሳጥን በኩል ያድርሱን፤ መልሰን እናጋራዎታለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍2
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለደንበኞቹ የበለጠ ተደራሽነቱን በማስፋት ከግንቦት 24 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ በሎሜ ቶጎ በኩል ወደ ዋሺንግተን ዲሲ ተጨማሪ በረራዎችን የሚጀምር መሆኑን ሲያበስር በደስታ ነው። ትኬትዎን በኢትዮጵያ አየር መንገድ ተንቀሳቃሽ ስልክ መተግበሪያ ወይም በድረ-ገፃችን መቁረጥ ይችላሉ።
https://www.ethiopianairlines.com/aa/ethiopian-app
https://www.ethiopianairlines.com/et
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
https://www.ethiopianairlines.com/aa/ethiopian-app
https://www.ethiopianairlines.com/et
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍3
ወደ ባህሬን ተቋርጦ የነበረውን በረራ በሳምንት ሶስት ጊዜ ከሰኔ 25 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ የምንጀምር መሆናችንን ስናበስር በደስታ ነው ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍4
ወደ ደማም ተቋርጦ የነበረውን በረራ በሳምንት ሶስት ጊዜ ከሰኔ 26 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ የምንጀምር መሆናችንን ስናበስር በደስታ ነው ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለደንበኞቹ የበለጠ ተደራሽነቱን በማስፋት በሎሜ ቶጎ በኩል ወደ ዋሺንግተን ዲሲ ተጨማሪ በረራዎችን የሚጀምር መሆኑን ሲያበስር በደስታ ነው።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ