በአመታዊው “አለም አቀፍ የጉዞ ሽልማት” (World Travel Awards) ስታር አሊያንስ “የ2020 ምርጥ የአየር መንገዶች ህብረት” ሽልማት አሸናፊ ሆኗል። በተመሳሳይም የኢትዮጵያ አየር መንገድ “የ2020 ምርጥ የአፍሪካ አየር መንገድ” ሽልማትን ተቀዳጅቷል። ይህ አመታዊ ሽልማት በአቪየሽኑ ዘርፍ ለታዩ ድንቅ አፈፃፀሞች እና ለተመዘገቡ ስኬቶች እውቅና እና ማበረታቻ የሚሰጥበት ነው።
https://www.worldtravelawards.com/award-africas-leading-airline-2020
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ስታርአሊያንስ
https://www.worldtravelawards.com/award-africas-leading-airline-2020
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ስታርአሊያንስ
❤1
ስታር አሊያንስ የአየርመንገዶች ማህበር የአለማችን ታላቅ እና ቀዳሚ ህብረት በመሆን 25ኛ አመቱን በድምቀት አከበረ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከታህሳስ 3, 2004 ዓ.ም ጀምሮ ህብረቱን ተቀላቅሏል።
#ስታርአሊያንስ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
#ስታርአሊያንስ #የኢትዮጵያአየርመንገድ