Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.6K subscribers
3.81K photos
144 videos
2 files
413 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
ከእኛ ጋር ሲበሩ ያነሱትን ምስል በመልዕክት መቀበያ ሳጥን በኩል ያድርሱን፤ መልሰን እናጋራዎታለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በአፍሪካ ትልቁ እና ቀዳሚው የአቪዬሽን ግሩፕ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ፤ የቦይንግ የእቃ ጭነት አውሮፕላኖቹን ቁጥር ለማሳደግ አምስት ተጨማሪ ቦይንግ 777 የእቃ ጭነት አውሮፕላኖችን ማዘዙን ስናበስር ደስታ ይሰማናል። ለበለጠ መረጃ ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ፡፡ https://bit.ly/3LLNf72
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ፤ የኦንላይን አገልግሎቶችን በመጠቀም ጉዞዎን ቀላል እና ቀልጣፋ እንዲያደርጉ ይጋብዝዎታል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍1
ከእኛ ጋር በመብረር የምርጥ መስተንግዷችን ተጠቃሚ ይሁኑ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የመንገደኛ አውሮፕላኖችን ወደ እቃ ጫኝ አውሮፕላን የመቀየር አብዮት በኢትዮጵያ አየር መንገድ @FanaTelevision
👍1
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰውና ሌሎች የአመራር አባላት በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ዋና መስሪያ ቤት ተገኝተው ጉብኝት አካሂደዋል።
በጉብኝታቸውም ወቅት የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ፈጣን መረጃን መስጠትና መቀበል የሚችልበት ዘመናዊ የቴክኖሎጅ አቅም መፍጠሩ በአየር መንገዱ በኩል ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡና የሚወጡ ደንበኞችን ያለምንም የፀጥታ ስጋት መንቀሳቀስ እንዲችሉ እንደሚያደረግና ለሀገር ገፅታ ግንባታም ትልቅ ሚና እንዳለው አንስተዋል፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዝነኛ ሆኖ በአለም አቀፍ ደረጃ በረራውን እያከናወነ ያለውና የበረራ ኦፕሬሽኖቹ አስተማማኝ የሆኑት የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ባደረገው አስተማማኝ የጥበቃ ተግባር መሆኑን ገልፀው በሁሉም የሀገራችን ክፍል ተሰማርተው የድርጅቱን ንብረት እንዲሁም ከውጭ የሚመጡ መንገደኞችን በቂና አስተማማኝ በሆነ መልኩ የጥበቃ አገልግሎት እንዲያገኙ ላደረጉ የፖሊስ አመራሮችና አባሎች ምስጋና አቅርበዋል፡፡
👍31
በበረራዎ ይደሰቱ! ስለመረጡን እናመሰግናለን!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ይብረሩ። በድረ ገፃችን www.ethiopianairlines.com እንዲሁም በተንቀሳቃሽ ስልክ መተግበሪያችን https://www.ethiopianairlines.com/aa/ethiopian-app የጉዞ ምዝገባዎን ያድርጉ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ምስል:TonyRoberts
👍3
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሰኔ 25 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ህንድ ቸናይ ከተማ በሳምንት ሶስት በረራ ሊጀምር ነው። ቸናይ በህንድ አራተኛ መዳረሻ በመሆን ሰፊውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አለም ዓቀፍ መዳረሻዎች ትቀላቀላለች።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍2
በዛሬው ዕለት በሎሜ ቶጎ በኩል ወደ ዋሽንግተን ዲሲ አዲስ በረራ መጀመራችንን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው። አዲሱ የበረራ መስመር የኢትዮጵያ አየር መንገድ በደብሊን በኩል የሚያደርጋቸውን ሰባት ሳምንታዊ በረራዎች ጨምሮ የዋሽንግተን ዲሲ በረራውን ወደ10 ከፍ እንዲል አድርጎታል። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍32
በእያንዳንዱ ግብይትዎ ማይል ያግኙ
ከሺ- አበባየሁ ሱፐርማርኬት ማንኛዉንም ግብይት በመፈፀም ማይል ያጠራቅሙ፡፡ የትኛውንም ግዥ ሲያከናዉኑ የሼባማይልስ ቁጥርዎን በማስመዝገብ የማይል ተሸላሚ ይሁኑ። https://shebamiles.ethiopianairlines.com/partner/shopping/shi-abebayehu
👍1
በምናብ ወደኋላ ተጉዘን የቀደሙትን ስናስታውስ።#ትውስታ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍5