የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሎሜ ቶጎ በኩል ወደ ዋሽንግተን ዲሲ የሚያደርገውን የመክፈቻ በረራ ምክንያት በማድረግ በሎሜ እና በዋሽንግተን ዲሲ ደማቅ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት አካሂዷል። አዲሱ የበረራ መስመር አየር መንገዱ ወደ ዋሽንግተን ዲሲ የሚያደርገውን በረራ በሳምንት ወደ 10 ከፍ ያደርገዋል። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከዚህ በፊት ሲሰጥ የነበረውን የአውሮፕላን ውስጥ የገመድ-አልባ ኢንተርኔት አገልግሎት (Wi-Fi) ወደ ተጨማሪ አውሮፕላኖች ያስፋፋ መሆኑን ሲገልፅ ደስታ ይሰማዋል። በዚህም መሠረት ደንበኞች አገልግሎቱን በቦይንግ 777፣ቦይንግ 787 እና ኤርባስ A350 ሲበሩ ማግኘት ይችላሉ። ይህን አገልግሎት በኢትዮጵያ አየር መንገድ ድረ ገጽ ፣ ተንቀሳቃሽ ስልክ መተግበሪያ፣ በትኬት ቢሮዎች፣ የመሳፈሪያ ቅፅ ሲወስዱ እንዲሁም በበረራ ላይ ባመችዎት የክፍያ መንገድ መግዛት ይችላሉ።
https://bit.ly/3xjLWIK
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
https://bit.ly/3xjLWIK
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍1
ከእኛ ጋር ይብረሩ፣በዓለም ዙሪያ ትውስታዎችን ያኑሩ። የጉዞ ምዝገባዎን ለመያዝ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ። https://www.ethiopianairlines.com/et
https://www.ethiopianairlines.com/aa/ethiopian-app
https://www.ethiopianairlines.com/aa/ethiopian-app
👍9
የሼባማይልስ ቁጥርዎን ተጠቅመው ከዩናይትድ ኢንሹራንስ ኩባንያ ኢንሹራንስ በመግዛት የማይል ተሸላሚ ይሁኑ።
http://www.unicportal.com.et/
http://www.unicportal.com.et/
👍1👏1
በኢትዮጵያ ስካይ ላይት ሆቴል ምቹ ጊዜን እያሳለፉ ተጨማሪ ማይል ያግኙ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ድረ-ገፃችንን በመጠቀም የቻርተር በረራ አገልግሎት ያግኙ። አገልግሎቱን ለማግኘት መስፈንጠሪያውን ይጫኑ
https://www.ethiopianairlines.com/aa/book/booking/charter-flights
https://www.ethiopianairlines.com/aa/book/booking/charter-flights
👍4
በአዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ምቹ እና ዘመናዊ ከሆነው አገልግሎታችን ጋር እንጠብቅዎታለን። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
ኢትዮጵያ ዉስጥ በየትኛውም መዳረሻ ለሚኖሮት ቆይታ በየኛ ሆም "Stay Booking" አማራጮች ተጠቅመው ምዝገባ በመያዝ እስከ 300 ማይል ድረስ ተሸላሚ ይሁኑ፡፡ https://shebamiles.ethiopianairlines.com/partner/hotels/YegnaHome #ሼባማይልስ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
🥰1
@hanan_taye ይህን ማራኪ ምስል ስለላኩልን እናመሰግናለን። እርስዎም በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲበሩ ያነሱትን ምስል በመልዕክት ሳጥን መቀበያችን በኩል ይላኩልን መልሰን እናጋራዎታለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍5
ከኢትዮጵያ አየር ሃይል ወደ ኢትዮጵያ አየር መንገድ ለስልጠና የተመደቡት የመጀመሪያዎቹ አራት አብራሪዎች ። በምስሉ ላይ ከግራ ወደ ቀኝ ግርማ በዳኔ ፣ አሰፋ አየለ፣ አለማየሁ አበበ እና ጋዲሳ ጉማ። #ትውስታ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍2
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ኤርባስ ኤ350 የበረራ መቆጣጠሪያ ክፍል ውስጥ ከካፒቴን ቴዎድሮስ ጋር ፤ ምርጫዎ ስላደረጉን እናመሰግናለን። #የኢትዮጵያአየርመንገድ