Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.5K subscribers
3.57K photos
134 videos
2 files
398 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
የኢትዮጵያ አየር መንገድ 11 A350-900 አውሮፕላኖችን ለማዘዝ የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ከአውሮፕላን አምራቹ ኤርባስ ጋር ተፈራረመ፡፡ስምምነቱ ተጨማሪ ስድስት አውሮፕላኖችን የመግዛት አማራጭን በውስጡ ያካተተ ነው፡
https://corporate.ethiopianairlines.com/Press-release-open-page/ethiopian-airlines-in-it-for-the-long-haul-commits-to-a-further-17-a350-900s
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በምናብ ወደኋላ ተጉዘን የቀደሙትን ስናስታውስ።
#ትውስታ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
በላቀ አገልግሎታችን እየተደሰቱ ከእኛ ጋር በምቾት ይብረሩ።

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ አዲሱ የባንጉዊ በረራ በአየር ማረፍያው ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል፡፡ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ ካርጎ እና ሎጂስቲክስ አገልግሎት በዘጠኝ የተለያዩ የኤክስፖርት ምድቦች ከፍተኛ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ሦስት ላኪዎች እውቅና በመስጠት በደማቅ ስነስረአት የካርጎ ደንበኞች ቀንን አከበረ።