የበረራ ባልደረቦቻችን ፈገግታ የሞላበት መስተንግዶ ጉዞዎን ምቹ ያደርገዋል!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
አዲሱን ሳምንት ስንቀበል ወዳሰቡበት የጉዞ መዳረሻዎ ልናደርስዎ ዝግጁ ሆነን ነው፡፡#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ከእኛ ጋር ያለዎትን ቆይታ ልዩ እና ምቹ ለማድረግ ሁሌም እንተጋለን። መልካም ቀን!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የለንደን ጋትዊክ የመጀመሪያ በረራ በአየር ማረፍያው ደማቅ አቀባበል ተደረገለት፡፡ #የኢትዮጵያአየርመንገድ