Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.5K subscribers
3.57K photos
134 videos
2 files
398 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
የአክብሮት ሰላምታችን ከበረራ መቆጣጠሪያ ክፍል በያላችሁበት ይድረስ።
መልካም ቀን ይሁንልዎ!

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ፣ በአቪየሽን መስክ ብቁ ባለሙያ የሚያደርግዎ ማዕከል!

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ለመብረር እንኳን በደህና መጡ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያአየርመንገድን ቀዳሚ ምርጫዎ ያድርጉ። መልካም ቀን።

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በላቀው መስተንግዶአችን በረራዎን እናደምቃለን!

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የዛሬውን #የመስኮትምልከታ ያጋሩን Monametsi Sokwe ናቸው፤ እናመሰግናለን! እርስዎም በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲበሩ ያነሷቸውን ምስሎች ይላኩልን፤ መልሰን እናጋራዎታለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ይብረሩ! ምቹ እና አስደሳች የበረራ ጊዜ ያሳልፉ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሕዳር 29 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ስፔን ማድሪድ ከተማ በረራ በድጋሚ እንደሚጀምር ሲገልፅ በደስታ ነው።
ለተጨማሪ ንባብ https://rb.gy/c8j8t

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ሁሌም በፈገግታ በታጀበው አገልግሎታችን ይደሰቱ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ካፒቴን ልዑል አባተ (በስተቀኝ) በኢትዮጵያ አየር መንገድ የአውሮፕላን ጥገና ክፍል (Ethiopian MRO) ባልደረባ በነበሩበት ወቅት።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ምልሰት
እንዳያመልጥዎ! የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቻይና ለሚጓዙ ተማሪዎች የ10% የትኬት ዋጋ ቅናሽ አድርጓል።

የቅናሹ ተጠቃሚ ለመሆን ተማሪዎች የትኬት መሸጫ ማዕከሎቻችን በሚጎበኙበት ወቅት ህጋዊ የሆነ የዓለም-አቀፍ ተማሪ የጉዞ ካርድ (International Youth Travel Card) ወይንም ዓለም-አቀፍ የተማሪዎች መታወቂያ (ISC) ማሳየት ይኖርባቸዋል።

ለበለጠ መረጃ በአቅራቢያዎ የሚገኘውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቲኬት ቢሮ ይጎብኙ ።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲን ተቀላቅለው ህልምዎን ያሳኩ!
https://etau.edu.et/
#የኢትዮጵያአቪዬሽንዩኒቨርሲቲ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ማድሪድ የሚያደርገውን በረራ በደማቅ ስነ-ስርዓት በይፋ አስመጀረ። በረራውም በሳምንት አራት ቀናት የሚደረግ ይሆናል።
በላቀ አገልግሎታችን እየተደሰቱ ከእኛ ጋር በምቾት ይብረሩ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ 627 የአቪዬሽን ባለሙያዎችን በደማቅ ስነ-ስርዓት አስመረቀ!
• 88 አብራሪዎች፣
• 125 የአውሮፕላን ቴክኒሻኖች፣
• 150 የበረራ መስተንግዶ ባለሙያዎች እና
• 264 የትኬት ሽያጭ እና የደንበኛ አገልግሎት ባለሙያዎችን
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #የኢትዮጵያአቪዬሽንዩኒቨርሲቲ