Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ጥገና ክፍል የቦይንግ 737 MAX አውሮፕላን "Insulation Blankets" ማምረቻ ማዕከል የምረቃ ስነ ስርዓት
Ethiopian Broadcasting Corporation
Ethiopian Broadcasting Corporation
👏25👍15❤11🎉8
የኢትዮጵያ አየር መንገድ አቪየሽን አካዳሚን ተቀላቅለው ህልምዎን ያሳኩ! ተጨማሪ መረጃዎችን ከአካዳሚያችን ድረ-ገፅ እና የፌስቡክ ገፅ ያግኙ ።
http://www.ethiopianairlines.com/eaa
https://www.facebook.com/EthiopianAviation
#የኢትዮጵያአቪዬሽንአካዳሚ
http://www.ethiopianairlines.com/eaa
https://www.facebook.com/EthiopianAviation
#የኢትዮጵያአቪዬሽንአካዳሚ
👍42❤21🥰7🎉1
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በለንደን SKYTRAX 2022 የአለም ምርጥ አየር መንገዶች ሽልማት ላይ ለተከታታይ አምስትተኛ ጊዜ ምርጥ የአፍሪካ አየር መንገድ በመባል ተሸለመ።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዚህ የአለማችን ምርጥ አየር መንገዶች ውድድር ላይ በአራት ዘርፎች ሽልማቶችን ለመቀዳጀት በቅቷል።
" የ2022 ምርጥ የአፍሪካ አየር መንገድ" ዘርፍ ለተከታታይ አምስት አመት
" የአፍሪካ ምርጥ ቢዝነስ ክላስ አየር መንገድ" ዘርፍ ለተከታታይ አራት አመት፣
" የአፍሪካ ምርጥ ኢኮኖሚ ክላስ አየር መንገድ" ዘርፍ ለተከታታይ አራት አመት እና
"ምርጥ የቢዝነስ ክላስ የበረራ ላይ ኬተሪንግ አገልግሎት" ዘርፍ አሸናፊ ለመሆን ችሏል።
አየር መንገዳችን በSKYTRAX ምርጥ የአለማችን 100 አየር መንገዶች ዝርዝር ውስጥም አስራ አንድ ደረጃ በማሻሻል 26ተኛ ደረጃ ላይ ለመቀመጥ ችሏል።

👍105❤40🥰10👏9🎉8
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲበሩ በምስል ያስቀሩትን ማራኪ እይታ ያጋሩን @aviation_1610 ናቸው እናመሰግናለን። እርስዎም ከእኛ ጋር ሲበሩ ያነሱትን ምስል በመልዕክት መቀበያ ሳጥን በኩል ይላኩልን መልሰን እናጋራዎታለን።#የኢትዮጵያአየርመንገድ
❤59👍23🥰16
በኢትዮጵያ አየር መንገድ አቪየሽን አካዳሚ ሰልጥነው ብቁ የአቪየሽን ባለሙያ ይሁኑ። ተጨማሪ መረጃዎችን ከአካዳሚው ድረ ገጽ እና ፌስቡክ ገፅ ያግኙ።
http://www.ethiopianairlines.com/eaa
https://www.facebook.com/EthiopianAviation
#የኢትዮጵያአቪዬሽንአካዳሚ
http://www.ethiopianairlines.com/eaa
https://www.facebook.com/EthiopianAviation
#የኢትዮጵያአቪዬሽንአካዳሚ
👍71❤28🎉3
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጎና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ፤ የዘርፈ ብዙ ሽልማቶች ባለቤት እና በአፍሪካ ትልቁ የአየር እቃ ጭነት አገልግሎት ሰጪ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👏50👍41❤29🥰10