የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ የዮርዳኖስ ዋና ከተማ ወደሆነችው አማን በሳምንት ሶስት ቀን የሚያደርገውን አዲስ በረራ ዛሬ ምሽት ጀመረ።
👍66🎉18👏8🥰3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ዮርዳኖስ አማን ከተማ ያደረገው የመጀመሪያ በረራ እና የተደረገለት ደማቅ አቀባበል
👍54❤6🎉6🥰5👏3
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲበሩ በምስል ያስቀሩትን ማራኪ እይታ ያጋሩን @nattyng ናቸው እናመሰግናለን። እርስዎም ከእኛ ጋር ሲበሩ ያነሱትን ምስል በመልዕክት መቀበያ ሳጥን በኩል ይላኩልን መልሰን እናጋራዎታለን።#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍40❤15👏7🎉4🥰3
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቦይንግ 737- MAX አውሮፕላን “Insulation Blankets” ማምረቻ ማዕከል አስመረቀ። “Insulation Blankets” አውሮፕላን በከፍተኛ ጫማ ላይ ሲበር ከሚፈጠር ቅዝቃዜ እንዲሁም የአውሮፕላን ሞተር ድምፅ የሚከላከል የአውሮፕላን የውስጥ አካል ነው። ለተጨማሪ ንባብ ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ። https://bit.ly/3S2aSMN
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
CorporateWebsite
Ethiopian Airlines and Geven-SkyTecno Partner for Insulation Blankets Manufacturing for Boeing 737 MAX, inaugurate new facility
👍30👏12