Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.5K subscribers
3.79K photos
142 videos
2 files
413 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር ስለበረሩ እናመሰግናለን። መልካም ሳምንት ተመኘን፦ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍5931🥰14👏4
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአዲስ አበባ ሽያጭ ቢሮ አዲስ አመትን ከተለያዩ የስራ አጋሮቹ ጋር በድምቀት አከበረ።
👍3917🎉14🥰5
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
“ያገኘሁትን ነገር ሁሉ ያገኘሁት ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ነው። የሁሉም ነገር መሠረት የኢትዮጵያ አየር መንገድ እንዲሁም ኢትዮጵያ ናት።”

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ግርማ ዋቄ ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ጋር ካደረጉት ቆይታ የተወሰደ።
38👍16🥰5
ከእኛ ጋር ስለበረሩ እናመሰግናለን! #የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍5326🥰9👏4
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቦሌ አለም ዓቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ውስጥ ባለ አምስት ኮከብ ሆቴል ከፈተ። ሆቴሉ ከመንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናል 2 ጋር የተገናኘና ለመሳፈሪያ በሮችም ቅርብ ሲሆን በ Ethiopian Skylight Hotel ስር የሚተዳደር ነው። ለበለጠ ንባብ ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ። https://bit.ly/3dePXXp
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
51👍28👏7
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲበሩ በተንቀሳቃሽ ምስል ያስቀሩትን ማራኪ እይታ ያጋሩን @roundomovallytour ናቸው እናመሰግናለን። እርስዎም ከእኛ ጋር ሲበሩ ያነሱትን ምስል በመልዕክት መቀበያ ሳጥን በኩል ይላኩልን መልሰን እናጋራዎታለን።#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍4524👏3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ልዑል ራስ መንገሻ ስዩም በኢትዮጵያ አየር መንገድ ያደረጉት ጉብኝት በ Arts Tv World
35👍8🎉4
በአፍሪካ ትልቁ እና ቀዳሚ የአቪዬሽን ማሰልጠኛ ማዕከል የሆነው የኢትዮጵያ አቪዬሽን አካዳሚ ለፓይለቶች፣ ለበረራ አስተናጋጆች ፣ ለአውሮፕላን ጥገና ቴክኒሻኖች እና የንግድ እና ግራውንድ ሰርቪስ ባለሙያዎች የተለያዩ ስልጠናዎችን ይሰጣል። ዛሬውኑ ይመዝገቡ እና በአቪዬሽን መስክ ብቁ ባለሙያ ይሁኑ።
ለተጨማሪ መረጃ http://www.ethiopianairlines.com/eaa
Email - eaainfo@ethiopianairlines.com , EAASALESTEAM@ethiopianairlines.com
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #የኢትዮጵያአቪዬሽንአካዳሚ
👍7219🎉6
ከልዩ ኢትዮጵያዊ መስተንግዶ ጋር ካሰቡበት ቦታ እናደርስዎታለን። መልካም የእረፍት ቀናት ይሁንልዎ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
61👍28🥰8
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጎ እና ሎጂስቲክስ አገልግሎት በአመታዊው “Air Cargo News Award” ‘’ምርጥ የአለም እቃ ጭነት አገልግሎት ሰጪ አየር መንገድ’’ እና ‘’ምርጥ የአፍሪካ እቃ ጭነት አገልግሎት ሰጪ አየር መንገድ’’ በመባል ሁለት ሽልማቶችን ተቀዳጀ።
https://www.aircargonews.net/people/air-cargo-news-awards-2022-winners-revealed/
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ACNAwards22
👏47👍2419🎉17
ከልዩ ኢትዮጵያዊ መስተንግዶ ጋር ካሰቡበት ቦታ እናደርስዎታለን። መልካም የእረፍት ቀን ይሁንልዎ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍4817🥰9🎉5
በእያንዳንዱ ግብይትዎ ማይል ያግኙ
ከሺ- አበባየሁ ሱፐርማርኬት ማንኛዉንም ግብይት በመፈፀም ማይል ያጠራቅሙ፡፡ የትኛውንም ግዥ ሲያከናዉኑ የሼባማይልስ ቁጥርዎን በማስመዝገብ የማይል ተሸላሚ ይሁኑ።
https://shebamiles.ethiopianairlines.com/.../shi-abebayehu
👍46👏5🎉4🥰1
#የኢትዮጵያአየርመንገድ ን ቀዳሚ ምርጫዎ ያድርጉ። መልካም የስራ ሳምንት ተመኘን።
59👍16👏7