ኢትዮጵያ የአለም አቀፉ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን (ICAO) ምክር ቤት አባል በመሆን በከፍተኛ ድምፅ በመመረጧ የተሰማንን ደስታ ለመግለጽ እንወዳለን፡፡ በካናዳ ሞንትሪያል ከተማ እየተካሔደ ባለው የአለም አቀፉ ሲቪል አቪዬሽን ድርጅት 41ኛ ጉባኤ ኢትዮጵያ ካለችበት ምድብ ሁለተኛውን ከፍተኛ ድምፅ በማግኘት የምክር ቤቱ አባል ለመሆን ችላለች፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሃገራችን የአለም አቀፉ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ምክር ቤት አባል ሆና በመመረጧ መላው ኢትዮጵያዊያንን እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት ይወዳል!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
🎉61👏41👍35🥰9❤6😍6
የኢትዮጵያ አቪዬሽን አካዳሚ፤ ለአለም አቀፍ የአቪዬሽን ሙያ ስልጠና ተመራጭ ማዕከል።
#የኢትዮጵያአቪዬሽንአካዳሚ
https://corporate.ethiopianairlines.com/eaa
#የኢትዮጵያአቪዬሽንአካዳሚ
https://corporate.ethiopianairlines.com/eaa
👍72🥰17❤15🎉2
ለተከታታይ 4 አመታት የስካይ ትራክስ ሽልማት ፣ በአፍሪካ ምርጥ የኢኮኖሚ ክላስ ዘርፍ አሸናፊ ከሆነው አየር መንገዳችን ጋር በምቾት ይጓዙ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
❤71👍45👏7🎉3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የኢትዮጵያ አየርመንገድ ቦይንግ 767 የመንገደኞች ማጓጓዣ አውሮፕላንን ወደ ጭነት አገልግሎት የመቀየር ሥራውን አጠናቆ ይፋ አደረገ፡፡ የመንገደኞች ማጓጓዣ አውሮፕላኑ በአየር መንገዳችን የአውሮፕላን ጥገና ክፍል ወደ ጭነት አገልግሎት የተቀየረው ከእስራኤሉ “ኤሮስፔስ ኢንደስትሪስ” ጋር በመተባበር ነው፡፡ @EthiopianBroadcastingCorporation
👍72❤36👏15🎉1
የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና ቦይንግ ካምፓኒ አየር መንገዳችን የመጀመሪያውን ቦይንግ 787 ድሪምላይነር አውሮፕላን የተረከበበትን 10ኛ አመት በድምቀት አከበሩ። ላለፉት አስር አመታት አየር መንገዳችን ቦይንግ 787 ድሪም ላይነር አውሮፕላንን መካከለኛ እና ረጅም ርቀት ባላቸው መዳረሻዎቻችን ላይ በብቃት ያበረረ ሲሆን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይህንን አውሮፕላን ተረክቦ በማብረር በአፍሪካ የመጀመሪያው እንዲሁም በአለም ደግሞ ሁለተኛው አየር መንገድ ነው። ለተጨማሪ ንባብ ሊንኩን ይጫኑ። https://bit.ly/3Vz3muX
CorporateWebsite
Ethiopian Airlines and Boeing Celebrate 10th Anniversary of Africa’s First 787 Dreamliner Delivery
👍43❤7👏6