አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.85K photos
25 videos
1.86K files
3.57K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
የፌደራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት የኦሎምፒክ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴን አገደ

መስከረም 8 2017 ዓ.ም በመዝገብ ቁጥር 333122 የዋለው ችሎት በይግባኝ ባዮች በእነ አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገ/ስላሴ (4 ሰዎች) እና መልስ ሰጪ የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ (5 ሰዎች) ጉዳይ የተመለከተው ፍርድ ቤቱ ይግባኝ ባዮች በዋናነት ያነሱት

- ግንቦት 5 2016 እና ሰኔ 4 2016 የተከናወኑ ህገወጥ የጠቅላላ ጉባኤ እና የስራ አስፈፃሚ ምርጫ እንዲታገድ

- የህዝብ እና የሀገር ሀብት እንዳይባክን ከደመወዝ ክፍያ ውጪ የባንክ አካውንት እንዲታገድ ጠይቀዋል

የይግባኝ መነሻቸውን ፍርድ ቤቱ የመረመረ ሲሆን አመልካቾችና ጠበቆች በሰጡት ምልሽ በዋናነት ህግና ስርዓት ተከብሮ ተቋሙን የመታደግ አላማና ወደነበረበት ከፍታ ለመመለስ ከመሻት የመነጨ ፍላጎት እና ቁጭት እንጂ የጥቅምም ሆነ የስልጣን ፍላጎት እንደሌላቸው ለፍርድ ቤት አስረድተዋል፡፡

ከስራ አስፈፃሚዎች ነውጠኝነትና ለስርዓትና ለህግ ያለመገዛት አዝማሚያ በስራ ማስኬጃ ሰበብ ብክነት እንዳይኖር እንዲሁም በሪፎርም በሚል ምክንያት የታቀዱ ብክነቶች ስለመኖራቸው መረጃ ስላለን ፍርድ ቤቱ አካውንቱን እንዲያግድ ያቀረቡትን ጥያቄ ተቀብሎ ትእዛዝ ለባንኮችና ለዋና መስሪያ ቤቱ የእግድ ትዕዛዝ ተላልፏል፡፡

ሌላኛው ትእዛዝ ለኢ.ፌ.ድ.ሪ ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር በቀን 04/10/2016 ዓ.ም የተደረገው ምርጫ የታገደ መሆኑን እንዲያውቁና እግዱን እንዲፈፅሙም ታዟል፡፡
የመልስ ሰጪዎችን ምላሽ ለመስማት ለመስከረም20 ፍርድቤቱ ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡
ኢትዮ-መረ
👉Telegram👈
https://t.me/AleHig

👉Telegram_Group👈
https://t.me/AleHig_Group


official website
https://www.alehig.com
ቅፅ_26_የፌ_ጠ_ፍ_ቤት_ሠበር_ሰሚ_ችሎት_ውሳኔዎች.pdf
5.2 MB
የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ውሳኔዎች ቅጽ 26 ታትሞ ወጥቷል፡፡
*
መጻሐፉን
አራት ኪሎ በሚገኘው የብርሃንና ሰላም ዋና መ/ቤት፣ ፒያሳ ከቅዱስ ጊዬርጊስ ቤተክርስቲያን ወደ አፍንጮ በር በሚወስደው መንገድ፣ በልደታ ከፍተኛ ፍ/ቤት በሚገኙት የብርሃንና ሰላም የሽያጭ መደብሮች እንዲሁም በሌሎች መጻሕፍት መደብሮች ያገኛሉ፡፡

https://www.alehig.com/%e1%8b%a8%e1%8d%8c%e1%8b%b0%e1%88%ab%e1%88%8d-%e1%8c%a0%e1%89%85%e1%88%8b%e1%8b%ad-%e1%8d%8d%e1%88%ad%e1%8b%b5-%e1%89%a4%e1%89%b5-%e1%88%b0%e1%89%a0%e1%88%ad-%e1%88%b0%e1%88%9a-%e1%89%bd%e1%88%8e/
የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ውሳኔዎች ቅጽ 26 ታትሞ ወጣ::

https://t.me/AleHig
ለቤቱ_መሰራት_የገንዘብ_ወይም_የጉልበት_አስተዋፅዖ_ማድረግ_ብቻውን_የጋራ_ባለሀብት_የማያደርግ_ስለመሆኑ.pdf
1.3 MB
የፌደሬሽን ምክር ቤት ውሳኔ

በሌላ ሰው ስም ተመዝግቦ የሚገኝ ቤትን የጋራ ለማድረግ የተደረገ ስምምነት ከሌለ በስተቀር ለቤቱ መሰራት የገንዘብ ወይም የጉልበት አስተዋፅዖ ማድረግ ብቻውን የጋራ ባለሀብት የማያደርግ ነው ተብሎ ተወስኗል።
+251920666595

አማራጭ የሕግ እውቀት አለ
Alternative legal enlightenment/ALE
#Legal Information🔵

👉Telegram👈
https://t.me/AleHig

👉Telegram_Group👈
https://t.me/AleHig_Group

👉Instagram👈
https://www.instagram.com/alehigofficial

👉YouTube 👈
https://www.youtube.com/@Ale_Hig

👉 LinkedIn 👈
https://www.linkedin.com/company/alehig/

New official website
https://www.alehig.com
አስተያየት ስጡበት
1_26_full_published_cassation_Stamped_Copy_Copy_Stamped.pdf
101 MB
ALL published Cassation Decisions in one

ALL PUBLISHED CASSATION DECISIONS IN ONE

ሁሉም የታተሙ የሰበር ውሳኔዎች በአንድ ከቅጽ 1 -26

#Daniel Fikadu /ዳንኤል ፍቃዱ (ጠበቃና የህግ አማካሪ)/
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Qualitymovbot
ጠቃሚ የሕግ የቴሌግራም ቻናሎች ናቸው::
                  👇👇👇
👉👇 የመረጡትን ይክፈቱ እና ይቀላቀሉ👈👇