Forwarded from Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
ሶስት አሜሪካውያን በዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ኮንጎ የሞት ቅጣት ተላለፈባቸው
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኢምባሲ ሰራተኞች የፍርድ ሂደቱን እየተከታተሉት ነበር ብሏል
https://bit.ly/4emBdQq
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኢምባሲ ሰራተኞች የፍርድ ሂደቱን እየተከታተሉት ነበር ብሏል
https://bit.ly/4emBdQq
አል ዐይን ኒውስ
ሶስት አሜሪካውያን በዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ኮንጎ የሞት ቅጣት ተላለፈባቸው
አሜሪካውያኑ በመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ሚና ነበራቸው ተብለው የሞት ፍርድ ከተላለፈባቸው 37 ግለሰቦች ውስጥ ሆነዋል
145_2015_የአዲስ_አበባ_ከተማ_ነዋሪነት_ምዝገባ_እና_የነዋሪነት_አገልግሎት_አሰጣጥ_መመሪያ.pdf
942.5 KB
የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪነት ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት አሰጣጥ መመሪያ ቁ. 145-2015
የ2017 የቅድመ ስራ ሰልጣኞች ማስታወቂ.pdf
540.5 KB
የ2017 የቅድመ ስራ ሰልጣኞች ማስታወቂያ
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ የፍትህ አካላት የህግ ምርምርና ስልጠና ማዕከል የ2017 በጀት ዓመት የቅድመ ስራ ስልጠና የሰልጣኞች ማስታወቂያ አውጥቷል።
ስለዚህ ከነገ ዓርብ 03/01/2017 ጀምሮ ማስታወቂያ በመለጠፍ እስከ 07/01/2017 ዓ.ም እያንዳንዱ መዋቅር 2 ሰልጣኝ በመመልመል አወዳድራችሁ እንድትልኩ እንገልፃለን።
የጉራጌ ዞን ፍትህ መምሪያ
መስከረም 02/2017
https://t.me/AleHig

በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር የሲቪሌ ምዝገባ እናየነዋሪነት አገሌግልት ኤጀንሲበአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር የሲቪሌ ምዝገባ እናየነዋሪነት አገሌግልት ኤጀንሲ መመሪያ ቁጥር 145/2015
https://www.alehig.com/2010-2/
https://www.alehig.com/2010-2/
ALE HIG ⚖️ አለ ሕግ
በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር የሲቪሌ ምዝገባ እና የነዋሪነት አገሌግልት ኤጀንሲበአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር የሲቪሌ ምዝገባ እናየነዋሪነት አገሌግልት ኤጀንሲ መመሪያ ቁጥር 145/2015
ውድ #የአለሕግ ቤተሰቦች ስለ አዲሱ የአለሕግ ዌብሳይት ገብታችሁ እዩትና አስተያየት እና ጥቆማችሁን አድረሱን እናመሰግናለን::
👇👇👇👇👇👇👇
https://www.alehig.com/
https://www.alehig.com/
https://www.alehig.com
👇👇👇👇👇👇👇
https://www.alehig.com/
https://www.alehig.com/
https://www.alehig.com
Ale Hig ⚖️ አለ ሕግ
Find Ethiopian Laws - ALE HIG ⚖️ አለ ሕግ 1 - Page Page
AleHig law office is here to provide reliable law services with a very high sense of responsibility. At our Law office boundaries hold no challenge. Each of
በሰባት ዳኞች የተለወጡ የሰበር ውሳኔዎች
≈≈≈
በፌደራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር 1234/2013 አንቀጽ 26 ስር እንደተደነገገው አምስት ዳኞች በተሰየሙበት የሰበር ችሎት የተሰጠን ትርጉም በተለያዩ ምክንያቶች ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ከሰባት ያላነሱ ዳኞች በተሰየሙበት የሰበር ችሎት እንዲታይ እንደሚደረግ እና በዚህ መልኩ የሚሰጠው የህግ ትርጉም ውሳኔው ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ በማናቸውም ደረጃ ለሚገኝ የፌደራል ወይም የክልል ፍርድ ቤት አስገዳጅ እንደሚሆን ተመልክቷል፡፡
በዚህ መሰረት ባሳለፍነው በጀት አመት ከሰባት ያላነሱ ዳኞች በተሰየሙበት የሰበር ችሎት ውሳኔ የተሰጠባቸውን ጉዳዮች አጭር መግለጫ እንደሚከተለው አቅርበናል፡፡ የውሳኔዎቹን ሙሉ ግልባጭ በፍርድ ቤቱ ዌብሳይት https://www.fsc.gov.et/ ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡
መልካም ንባብ
የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ኮሚዩኒኬሽንና ስትራቴጂያዊ አጋርነት ዳይሬክቶሬት

ዋቢን እናስተዋውቅዎ!
ዋቢ የህግ ሙያን ለማዘመን፣የዜጎችን የህግ ግንዛቤ ለማሳደግ እንዲሁም የህግ አገልግሎቶችን ለማመቻቸት ቁልፍ ሚና የሚጫወት ድህረ ገፅ ነው።
ዋቢ የሚሰጣቸዉ አገልግሎቶች
- የሰበር ውሳኔዎች፣ አዋጆች፣ መመሪያዎች፣ ስምምነቶች እና የመሳሰሉትን የህግ ሰነዶች ያካተተ ሰፊ የህግ ላይብረሪ
- የተረጋገጡ ጠበቆችን በነጻ ተደራሽ የሚያደርግ የጠበቆች ዝርዝር
- የተለያዩ የህግ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ ብሎጎች
- የህግ ትርጓሜዎችን የያዘ የህግ መዝገበ ቃላት
- ኦንላይን የህግ ምክር
ዋቢን ይጎብኙ!
Wabilaws.com
ስለ ዋቢ የበለጠ ለማወቅ የሶሻል ሚዲያ ገፆቻችን ይከታተሉ!
Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?id=61562959684020
Instagram: https://www.instagram.com/wabi_laws?igsh=aWR0M3ZqMWZnemcx&utm_source=qr
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/wabilaws/
Telegram: https://t.me/WABI_laws

Forwarded from ኢንትረስት ሜዲካል IVF
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ቼክና ዋስትና
በ፦ዮሴፍ አእምሮ (ጠበቃና የሕግ አማካሪ)
በኢትዮጵያ ፍርድ ቤቶች ቼክን በተመለከተ በሚደረጉ ክርክሮችም፣ ቼክ ለባንክ እንደቀረበ የሚከፈልበት የንግድ ወረቀት እንደሆነ እና ለሌላ አገልግሎት እንደማይውል መግባባት አለ፡፡ ይህ አቋም ግን አስገዳጅ የህግ ትርጉም የመስጠት ሥልጣን ባለው የፌዴራል ጠቅላይ ፍ/ቤት የተለወጠ ይመስላል፡፡ የዚህ ፅሑፍ ዓላማም በቼክ ባህሪ እና በፍርድ ቤቱ ውሳኔ ላይ ምልከታ ለማድረግ ነው።
ጸሐፊው በጽሑፉ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በቼክ ላይ የሰጠውን ውሳኔ ይተቻል።
#cheque #abyssinialawblog
https://www.abyssinialaw.com/blog/cheque-and-guarantee-in-ethiopia

Abyssinialaw
ቼክና ዋስትና
በአንድ አገር የገበያ ሥርዓት ውስጥ ክፍያ የሚካሄድበት ደንብ አለ፡፡ የክፍያ ሥርዓቱም በዓይነት፣ በጥሬ ገንዘብ፣ በሰነድ ወይም በኤሌክትሮኒክስ ሊሆን ይችላል፡፡ በዓይነት ወይም በጥሬ ገንዘብ የሚደረጉ ግብይቶች በአብዛኛው ተጨማሪ ወጭ የሚጠይቁ፣ ለአያያዝ የማይመቹ እና የደህንነት ሥጋት ያለባቸው የክፍ...
አለሕግAleHig ️
ቼክና ዋስትና በ፦ዮሴፍ አእምሮ (ጠበቃና የሕግ አማካሪ) በኢትዮጵያ ፍርድ ቤቶች ቼክን በተመለከተ በሚደረጉ ክርክሮችም፣ ቼክ ለባንክ እንደቀረበ የሚከፈልበት የንግድ ወረቀት እንደሆነ እና ለሌላ አገልግሎት እንደማይውል መግባባት አለ፡፡ ይህ አቋም ግን አስገዳጅ የህግ ትርጉም የመስጠት ሥልጣን ባለው የፌዴራል ጠቅላይ ፍ/ቤት የተለወጠ ይመስላል፡፡ የዚህ ፅሑፍ ዓላማም በቼክ ባህሪ እና በፍርድ ቤቱ ውሳኔ ላይ…
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM