#Ethiopia
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ቀደም ሲል በ38 የገቢ ንግድ ሸቀጦች ላይ ተጥሎ የነበረው እግድ መነሳቱን በዛሬው ዕለት አሳውቋል።
ወደ ውጭ የሚደረግ የካፒታል ሂሳብ ፍስት እንደ በፊቱ የተገደበ እንደሆነ የውጭ ምንዛሪ ገበያው ለገቢ ሸቀጦችና አገልግሎቶች ነጻ መሆኑንም ገልጿል።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከዚህ ቀደም " ቅድሚያ የማይሰጣቸው " ተብለው የተለዩ 38 ዓይነት ምርቶች ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ እግድ ጥሎ የነበረው የህገወጥ የምንዛሬ ገበያውን ይበልጥ ለማውረድ በማሰብ እንደነበር መገለጹ የሚዘነጋ አይደለም።
በወቅቱ 2014 ዓ/ም ላይ የአንድ የአሜሪካ ዶላር በባንክ ምንዛሬ 50 ብር ነበር ፤ አሁን ከ76 ብር ተሻግሯል።
አሁን እገዳው ተነስቶላቸዋል ከተባሉት 38ቱ የገቢ ንግድ ሸቀጦች ውስጥ ፦
➡️ የተገጣጠሙ የቤት አውቶሞቢሎች እና ባለ 3 እግር ተሽከርካሪዎች (የነዳጅ)
➡️ የተገጣጠሙ የሞተር ሳይክሎች
➡️ አርቴፊሻል ጌጣጌጦች
➡️ የታሸጉ ምግቦች
➡️ የተለያዩ የጸጉር ጌጣጌጦች
➡️ ከሴራሚክ እና ፖርስሊን የተዘጋጁ የቤት እቃዎች
➡️ የውበት ወይም የመኳካያ ዝግጅቶች
➡️ ሽቶዎች
➡️ የቤት እና የቢሮ እቃዎች ይገኙበታል።
(ወደ ሀገር እንዳይገቡ እግድ ተጥሎባቸው የነበሩ የገቢ ንግድ ሸቀጦችን ዝርዝር ከላይ ይመልከቱ)
@tikvahethiopia

Forwarded from 🇪🇹የሕግ ጉዳይ
ECA Fellowship Advert - 2025_Eng (1).pdf
118.5 KB
🌍✨ Calling all young African professionals!
The United Nations Economic Commission for Africa (ECA) is inviting applications for the ECA Fellowship Program. Don't miss this incredible opportunity to make a difference in various thematic areas. Apply now!

FSCCD-Vol1-25-AregayG.pdf
10.7 MB
የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት
የህግ ትርጉም የሰጠባቸው ውሣኔዎች ማውጫ
ቅጽ 01-25
የካቲት 2015ዓ/ም
አዘጋጁ
አረጋይ ገ/እግዚአብሄር (LLB, LLM)
የሕግ አማካሪና ጠበቃ
የህግ ትርጉም የሰጠባቸው ውሣኔዎች ማውጫ
ቅጽ 01-25
የካቲት 2015ዓ/ም
አዘጋጁ
አረጋይ ገ/እግዚአብሄር (LLB, LLM)
የሕግ አማካሪና ጠበቃ
................👇👇👇👇👇
👉በወንጀልም ሆነ በፍትሐ-ብሔር ጉዳዮች ላይ ለምስክርነት ስንጠራም እነኚህን ጉዳዮች ልብ ማለት እና ሕግ የጣለብንን ግዴታ መወጣት ይጠበቅብናል።
1.መጥሪያን መቀበል
የሚላክልን መጥሪያ ለምን ጉዳይ፣ መቼ እና የት እንደተጠራን ይገልፅልናል። ስለ ጉዳዩ እንኳን ባናውቅ የተላከልንን መጥሪያ አልቀበልም ማለት አይገባም፡፡
ፍርድ ቤቱ መጥሪያ አልቀበልም ማለታችንን ካረጋገጠ ታስረን በግድ እንድንቀርብ ትዕዛዝ ሊያስትላልፍብን ይችላል። ስለዚህ ግልፅ ያልሆነልን ወይም መጥሪያው አይመለከተኝም የምንል ከሆነ መጥሪያውን ተቀብለን በቀጠሮው ቀንና ሰዓት ቀርበን ማስረዳት ወይም ማጣራቱ ተገቢ ነው።
2.ቀጠሮ ማክበር
ማንኛውም መጥሪያ ከደረሰን በቀጠሮው ቀንና ሰዓት በፍርድ ቤቱ መገኘት አለብን። በፍርድ ቤቱ ስንጠራም በአካል መቅረብ እና መቅረባችንን ማሳወቅ አለብን። ፍርድ ቤቱ ሳያሰናብተንም ችሎቱን ለቅቀን መሄድ አንችልም፡፡
ሙሉውን ለማንበብ ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ፡- 👇👇👇👇👇👇👇
https://www.ebc.et/newsdetails.aspx?newsid=7390
በጠበቃና የሕግ አማካሪ #0920666595
#ጠበቃ #ሚኪያስመላክ #MikiasMelak
አለሕግ #Alehig
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
👉Telegram👈
https://t.me/lawsocieties
👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/
👉YouTube 👈
https://youtube.com/@Ale_Hig
👉Website 👈
http://alehig.wordpress.com

www.ebc.et
እውነት እና እውነትን ብቻ መመስከር
ፍትሕ እንዳትዛባና ሕግ እንዲከበር የሚፈልግ ዜጋ በወንጀልም ሆነ በፍትሐ-ብሔር የክስ ሂደት ላይ የሚያውቀውን ነገር በእውነት መመስከር አለበት።
በነዚህ ሂደቶች ውስጥ ፍርድ ቤቶች፣ ፖሊስ፣ የሕግ ባለሞያዎች ሥራዬ ብለው የሚወጧቸው ሚናዎች አሉ፡፡ ሌሎቻችን ደግሞ እንደ አንድ የሕብረተስቡ አባል እውነት እንዲወጣ ስለጉዳዩ ምናውቀውን ለሕግ አካል የመግለፅ የህሊና ብሎም እንደየሁኔታው የሕግ ግዴታ አለብን፡፡…

በጊዜው ካልተጠቀምንበት የመውረስ መብትም ሆነ የመጠቀሚያ ጊዜው እንደሚያልፍ ያውቃሉ?
Anonymous Poll
16%
አላውቅም
49%
አውቃለሁ በይርጋ ይታገዳል
10%
አውቃለሁ ግን በስንት አመት እንደሆነ አላውቅም
26%
አውቃለሁ ግን ተጨማሪ ማብራሪያ ስለ ውርስ እፈልጋለሁ
ከአለሕግ ከፍትሐ ብሔር ሕግ ከሚከተሉት
የትኛው መጽሐፍ ላይ ማብራሪያ ይፈልጋሉ❓
የትኛው መጽሐፍ ላይ ማብራሪያ ይፈልጋሉ❓
Anonymous Poll
12%
አንደኛ(1ኛ): መጽሐፍ ስለ ' ሰዎች " ከአንቀጽ 1_549
16%
ሁለተኛ(2ኛ) መጽሐፍ ፡ ስለቤተ ዘመድና ስለ ውርስ ( አወራረስ ) ስለ ሥጋ ዝምድናና ስለ ጋብቻ ዝምድና ከአንቀጽ 550_1125
21%
ሦስተኛ (3ኛ) መጽሐፍ ስለ ንብረት ስለ ንብረት በጠቅላላውና ስለ ይዞታ ከአንቀጽ 1126_1674
17%
አራተኛ (4ኛ) መጽሐፍ ስለ ግዴታዎች - ከአንቀጽ 1675_2265 ስለ ውሎች በጠቅላላው
19%
አምስተኛ (5ኛ) መጽሐፍ " ስለ ልዩ ውሎች ከአንቀጽ 2266_3367 መብቶች ማስተላለፍን ስለሚመለከቱ ውሎች
15%
ስለ ሌላ ጠቅላላ የሕግ እውቀት
የአዲስ አበባ የኑሮ ውድነት እና የዶላር $ ምንዛሬ በእኛ ተጠቃሚዎች ላይ የፈጠረው ምስል። #አለሕግ https://t.me/lawsocieties
Forwarded from አለሕግAleHig ️
ከአለሕግ ከፍትሐ ብሔር ሕግ ከሚከተሉት
የትኛው መጽሐፍ ላይ ማብራሪያ ይፈልጋሉ❓
የትኛው መጽሐፍ ላይ ማብራሪያ ይፈልጋሉ❓
Anonymous Poll
12%
አንደኛ(1ኛ): መጽሐፍ ስለ ' ሰዎች " ከአንቀጽ 1_549
16%
ሁለተኛ(2ኛ) መጽሐፍ ፡ ስለቤተ ዘመድና ስለ ውርስ ( አወራረስ ) ስለ ሥጋ ዝምድናና ስለ ጋብቻ ዝምድና ከአንቀጽ 550_1125
21%
ሦስተኛ (3ኛ) መጽሐፍ ስለ ንብረት ስለ ንብረት በጠቅላላውና ስለ ይዞታ ከአንቀጽ 1126_1674
17%
አራተኛ (4ኛ) መጽሐፍ ስለ ግዴታዎች - ከአንቀጽ 1675_2265 ስለ ውሎች በጠቅላላው
19%
አምስተኛ (5ኛ) መጽሐፍ " ስለ ልዩ ውሎች ከአንቀጽ 2266_3367 መብቶች ማስተላለፍን ስለሚመለከቱ ውሎች
15%
ስለ ሌላ ጠቅላላ የሕግ እውቀት
ሩዋንዳ ከ4 ሺህ በላይ ቤተክርስቲያናትና መስጂዶች ዘጋች
የድምጽ ብክለት ማስከተልና የደህንነት ደንቦችን መጣስ ለመዘጋታቸው ምክንያት ሆኖ ቀርቧል።
https://bit.ly/3AanM7d

አል ዐይን ኒውስ
ሩዋንዳ ከ4 ሺህ በላይ ቤተክርስቲያናትና መስጂዶች ዘጋች
ኪጋሊ ከአምስት አመት በፊት የአምልኮ ስፍራዎችን መስፋፋት የሚቆጣጠር ህግ ማውጣቷ ይታወሳል
በአዲስ አበባ ከተማ በ2016 በጀት ዓመት 38 ሺህ 239 ጋብቻ እና 8 ሺህ 949 ፊቺ መመዝገቡ ተገልጿል።
በዚሁ በጀት ዓመት 765 ሺህ 272 የነዋሪነት መታወቂያ የተሰጠ ሲሆን ከዚህ ውስጥ 715 ሺህ 138ቱ የዲጂታል መታወቂያ መሆኑም ነው የተገለጸው።
ከልደት ጋር ተያይዞም ከዚህ ቀደም በ40 የጤና ተቋማት ላይ ብቻ ይሰጥ የነበረው ምዝገባ አሁን ላይ በ73 ጤና ተቋማት ተደራሽ ማድረግ ተችሏል ተብሏል፡፡ (AMN) #tikvahethmagazine
#AddisAbaba

በሀገራዊ ጥሪ ምክንያት ከስራ መቅረት ውጤቱ የስራ ስንብት ሳይሆን ጊዜያዊ እግድ ነው። ሰ/መ/ቁ. 229108
***
አንድ ሰራተኛ በሀገራዊ ጥሪ ምክንያት ከስራው መቅረቱ ከስራ ውል የሚነጩ መብትና ግዴታዎችን ለጊዜ የማገድ ውጤት የሚያስከትል እንጂ የስራ ውል ለማቋረጥ ወይም ቀሪ ለማድረግ
የሚያስችል ምክንያት አይደለም። ሰራተኛው ለብሔራዊ ጥሪ መሄዱ ከተረጋገጠ የስራ ውሉ ለጊዜው የሚታገድ እንጂ የሚቋረጥ ባለመሆኑግዴታውንጨርሶ ሊመለስ የስራ ግንኙነቱን የማስቀጠል ውጤት እንዳለው መገንዘብ ይገባል፡፡
(የአሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ አዋጅ ቁጥር 1156/2011 አንቀጽ 17(1)/2/ እና 18(4)) /ገፅ 87 /

Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) - ኢሰመኮ
Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) would like to invite qualified and competent applicants to apply for the following vacant post.
Position:Human Rights Officer
SALARY RANGE : ETB 22,989.00 - ETB 27,380.00 plus ETB 7,200.00 Housing allowance and ETB 2,200.00 Transport allowance.
How to Apply
👇👇👇
https://shegerjobs.com/2024/08/02/ethiopian-human-rights-commission-ehrc-vacancy-announcement/
Deadline: Aug 15, 2024