አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.85K photos
25 videos
1.86K files
3.57K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
የአዲስ አበባ አስፈጻሚ አካላት አደረጃጀት እና ስልጣን ለመወሰን የወጣው አዋጅ 74/2014 ሊሻሻል ነው፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሪፎርም ተግባር እያከናወነ የሚገኝ ሲሆን የሪፎርሙ አካል የሆነው አገልግሎት አሰጣጥ ቀልጣፋና ተገልጋዩን የሚያረካ እንዲሆን ለማስቻል የአስፈጻሚ አካላት አደረጃጀት ፣ ተግባራት እና ሃላፊነት እንደገና ማሻሻል በማስፈለጉ ቢሮው ይህንኑ ለማሳካት የሕግ ማርቀቅ ተግባሩን ማከናወን ጀመረ፡
116 ዓመታት በታሪክ ሂደት
የኢፌዲሪ ፍትሕ ሚኒስቴር
ለሕግ ፣ ለፍትሕ ፣ ለርትዕ


#አለ_ህግ #Ale_Hig @Lawsocieties አለ_ህግ
#Lawsocieties @Alehig

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

Facebook Page
https://www.facebook.com/lawsocieties/


Telegram Channel
https://t.me/lawsocieties
https://t.me/lawsocieties

👇👇👇👇👇👇👇
👉Facebook Page 👈
👆👆👆👆👆👆👆

👇👇👇👇👇👇👇👇
👉Telegram Channel 👈
👆👆👆👆👆👆👆👆
ለአንተ/ለአንቺ አስተማሪ እና ቁምነገር አለው የሚባለውን የቴሌግራም ቻናል ስም ጥቀሱ
Interview with Liya Tere...
Chilot Radio
ሊያ ተረፈ ከጠበቃ አብርሃም ዮሃንስ ጋር የሰበር ስርአትን በሚመለከት ያደረገችው ቃለ ምልልስ👇
👇👇👇👇👇👇👇
👉Facebook Page 👈
👆👆👆👆👆👆👆


👇👇👇👇👇👇👇👇
👉Telegram Channel 👈
👆👆👆👆👆👆👆👆
አለ_ህግ_@Lawsocieties_የአዲስ_አበባ_ከተማ_አስተዳደር_የንግድ_ስራዎች_ድርጅት_ለማቋቋም _የወጣው.pdf
1.1 MB
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የንግድ ስራዎች ድርጅት ለማቋቋም  የወጣው ደንብ ስራ ላይ ዋለ፡፡
።።።።።።።።።
የንግድ እንቅስቃሴ ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ  እና  የነዋሪው ቁጥር እየጨመረ መምጣቱ እንዲሁም ሌሎች በአለም አቀፍ እና በሀገሪቱ ውስጥ በተፈጠሩ የተለያዩ ምክንያቶችን ተከትሎ የግብርና እና የኢንዲስቱሪ ምርቶች ዋጋ እየጨመረ በመምጣቱ ህብረተሰቡ ለኑሮ ውድነት የተጋለጠ ሲሆን መንግስት በከተማው  የሚስተዋለውን ችግር ለመቅረፍ የንግድ ስራዎችን ለማቋቋም ደንብ አውጥቷል፡፡
የከተማው አስተዳደር ለከተማ ነዋሪው በተፈጠረው የአቅርቦትና ፍላጎት አለመጣጣም እየጨመረ የመጣውን የዋጋ ንረት ለመቆጣጠር እና በመካከለኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ህብረተሰብ ክፍሎች የግብርና እና የተለያዩ የኢንዱስትሪ ምርቶችን እና የንግድ ዕቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ በቀጥታ ከአርሶ አደሩ በመግዛት የሚያቀርብ ደንብ ቁጥር 152 /2015 በከተማው ካቢኔ ፀድቆ ወደ ስራ የተገባ መሆኑን ከህግ ጥናት ምርምርና ረቂቅ ዝግጅት ዳይሬክቶሬት ለማወቅ ተችሏል፡፡
#አለ_ህግ #Ale_Hig @Lawsocieties አለ_ህግ
#Lawsocieties @Alehig

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/lawsocieties

Facebook Page
https://www.facebook.com/lawsocieties/


Telegram Channel

https://t.me/lawsocieties

👇👇👇👇👇👇👇
👉Facebook Page 👈
👆👆👆👆👆👆👆


👇👇👇👇👇👇👇👇
👉Telegram Channel 👈
👆👆👆👆👆👆👆👆
አለህግ 79-2014 የካሳ መመሪያ.pdf
1.7 MB
መሬት ለህዝብ ጥቅም ሲለቀቅ ካሳና ምትክ የሚሰጥበት እና የልማት ተነሺዎች መልሰው የሚቋቋሙበት
መመሪያ ቁጥር 79/2014
👇👇👇👇👇👇👇
👉Facebook Page 👈
👆👆👆👆👆👆👆

👇👇👇👇👇👇👇👇
👉Telegram Channel 👈
👆👆👆👆👆👆👆👆
ሙሉ ውክልና ስልጣን.docx
23.7 KB
Share ሙሉ ውክልና ስልጣን.docx
2023_የታሪፍ ማሻሻያ ሠርኩላር.pdf
7.8 MB
የጉምሩክ ቀረጥና ታክስ ማሻሻያ
የገንዘብ ሚኒስቴር በቁጥር ታፕመ/5/5/16 በቀን 22/01/2016 የአገር ውስጥ አምራቾች እና ገጣጣሚዎች ይበልጥ ተወዳዳሪ በመሆን ገቢ ምርቶችን በአገር ውስጥ ለመተካት የሚደረገው ጥረት ውጤታማ ለማድረግ በተወሰኑ ግብአቶች ላይ ማሻሻያ ማድረጉን ተከትሎ የጉምሩክ ኮሚሽን የታሪፍ ማሻሻያው ከጥቅምት 03 ቀን 2016 ጀምሮ ገቢራዊ ስለመደረጉ በተመለከተ ጥቅምት 02 ቀን 2016 በቁጥር 4/0127/16 የተላለፈ ሠርኩላር
https://t.me/lawsocieties
ልብ አይቶ አይን ይፈርዳል......
አንድ ሰው በጁሪ (jury) አባልነት እንዲያገለግል ከተመረጠ በኋላ በችሎት ላለመገኘት የተለያዩ ምክንያቶችን ቢደረድርም ሁሉም አጥጋቢና አሳማኝ ሆነው ባለመገኘታቸው በተደጋጋሚ ያቀረበው ጥያቄው ውድቅ ይደረግበታል፡፡
( በጁሪነት ማገልገል የዜግነት ግዴታ ነው፣ ሆኖም ጊዜ አባካኝ በመሆኑ እና የግል እቅድ ስለሚያፋልስ ብዙዎች ምክንያት እየደረደሩ ላለማገልገል ያመለክታሉ)

የቀጠሮው ቀን ሲደርስ ዕድሉን እያማረረ በችሎት ተገኘ፡፡ አሁንም ቢሆን ግን ተስፋ አልቆረጠም፡፡ የመጨረሻ ዕድሉን ለመሞከር ወሰነ፡፡ እናም ችሎቱ ሊጀመር ሲል ብድግ ብሎ መናገር እንዲፈቀድለት አሳሰበ፡፡
“ጌታዬ! በዚህ ጁሪ በአባልነት መቀጠል የምችል አይመስለኝም፡፡ ምክንያቱም በተከሳሹ ላይ ነጻ እና ፍትሐዊ ዳኝነት እሰጣለው ብዬ አላምንም፡፡ ይህ ተከሳሽ ቡኒ ሱፉን ገጥግጦ በግራ እጁ ሲጽፍ ሳየው ‘በቃ! ይሄ መሰሪ ግራኝ ወንጀለኛ ነው!’ ብዬ ደመደምኩኝ፡፡ ተንኮል ያዘሉትን የሞጨሞጩ ዓይኖቹን ሳየቸውማ የወንጀሉ ፈጻሚ ራሱ ስለመሆኑ ቅንጣት ጥርጣሬ አላደረብኝም፡፡ ታዲያ ጌታዬ እንዲህ ዓይነት የተዛባ እምነት ኖሮኝ እንዴት በአባልነት ልቀጥል እችላለው፡፡ ስለሆነም ችሎቱ ያሰናብተኝ፡፡”
ዳኛው አቤቱታውን በጥሞና ከሰሙ በኋላ “አርፈህ ቁጭ በል! እሱ ዓቃቤ ህጉ ነው፡፡” :
በሙክታሮቪች ኡስማኖቫ ፔጅ ተገኘ
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
#አለ_ህግ #Ale_Hig @Lawsocieties አለ_ህግ
#Lawsocieties @Alehig

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/lawsocieties

Facebook Page
https://www.facebook.com/lawsocieties/

Telegram Channel

https://t.me/lawsocieties

👇👇👇👇👇👇👇
👉Facebook Page 👈
👆👆👆👆👆👆👆


👇👇👇👇👇👇👇👇
👉Telegram Channel 👈
👆👆👆👆👆👆👆👆