ቻይና በኦሮሚያ የዜጋዋን ግድያ ተከትሎ ለዜጎቿ ማስጠንቀቂያ አወጣች! //BBC//
አንድ ቻይናዊ በኦሮሚያ ክልል ገብረ ጉራቻ ከተማ ከተገደለ በኋላ ቻይና በክልሉ ለሚንቀሳቀሱ ዜጎቿ ማስጠንቀቂያ ሰጠች።
ኤአፍፒ በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲን ጠቅሶ እንደዘገበው ሰኞ ጥር 22/2015 ዓ.ም. ከአዲስ አበባ በሰሜን አቅጣጫ ገብረ ጉራቻ ከተማ 9 የቻይና ዜጎች በታጣቂ ቡድኖች ተኩስ ተከፍቶባቸው ነበር።
ተኩስ ከተከፈተባቸው ቻይናውያን መካከል አንዱ ሕይወቱ ማለፉን ሮይተርስ እና ኤኤፍፒ የዜና ወኪሎች በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲን ዋቢ አድርገው ዘግበዋል።
ኤምባሲው የዜጋውን መገደል ይፋ ባደረገበት መግለጫው፤ ጥቃቱን ያደረሰው ታጣቂ ቡድን ማን እንደሆነ እንዲሁም የጥቃቱ ዒላማ የሆኑት ቻይናውያን ማንነትንም አልገለፀም።
የቻይኛ ኤምባሲ መግለጫ አንድ ቻይናዊ መገደሉን ከመጥቀስ ውጪ፣ በሌሎች ላይ የደረሰ ጉዳት ስለመኖሩ ያለው ነገር የለም።
ከአዲስ አበባ 163 ኪሎ ሜትር ርቆ በሚገኘው ከተማ በቻይናውያኑ ላይ የደረሰውን ጥቃት ተከትሎ ኤምባሲው ባወጣው የጉዞ ማስጠንቀቂያ ላይ፤ “ከፍተኛ የአደጋ ስጋት ባለበት አካባቢ ከሆናችሁ፤ በአስቸኳይ ደኅንነቱ ወደ ተጠበቀ አካባቢ መውጣት አለባችሁ” ብሏል።
ኤምባሲው በኦሮሚያ ክልል እና በአጎራባች ክልሎች በጦር መሳሪያ የታገዘ ጥቃት፣ አፈና እና ዘረፋ የተስፋፋ ነው ብሏል።
ዘገባው ፦ የቢቢሲ ነው!

Do you find it easy or difficult to live peacefully with others?❓
Anonymous Poll
46%
easy ✅
47%
difficult ❌
12%
None ⁉️
ለእጩ ዐቃቤ ሕግነት መደብ ላይ ለመቀጠር የ2ኛ ዙር ፈተና ለወሰዳችሁ ተወዳዳሪዎች በሙሉ፤
ተቋማችን እጩ ዐቃብየነ ህግን ለመቅጠር መስከረም 06 ቀን 2015 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ባወጣው የቅጥር ማስታወቂያ መሰረት የውድድር መስፈርቱን አሟላልታችሁ ከነበራችሁ ተወዳዳሪዎች መካከል የመጀመሪያ ዙር ፈተናውን ያለፋችሁ ተወዳዳሪዎች የሁለኛ ዙር ፈተና የተሰጣችሁ መሆኑ ይታወቃል፡፡
በዚሁ መሰረት በሁለተኛ ዙር ፈተናው ያገኛችሁት ውጤት ከዚህ በታች የተገለፀ ሲሆን በፈተናው ውጤት ላይ ያላችሁን ቅሬታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበቅ ቀን ጀምሮ ባሉት 4 (አራት) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ለዐቃብየነ ሕግ አስተዳደር ዋና ጉባኤ ፅ/ቤት በፅሁፍ እንድታቀርቡ እየገለፅን የፈተና ውጤታችሁ 60 (ስልሳ) እና ከዛ በላይ የሆነ ተወዳዳሪዎች ፈተናውን ያለፋችሁ ሲሆን የካቲት 01 ቀን 2015 ዓ.ም ቀን የዐቃብየነ ሕግ አስተዳደር ዋና ጉባኤ ፅ/ቤት በአካል በመቅረብ ሪፖረት እንድታደርጉ እያገለፅን ውጤታችሁ ከ55-59 የሆናችሁ ተጠባባቂ መሆናችሁን እናሳውቃለን፡፡
የዐቃብየነ ሕግ አስተዳደር ዋና ጉባዔ ጽ/ቤት
#አለ_ህግ #Ale_Law #አለ_ጠበቃ #አለ_ህግአማካሪ #አለ_ነገረፈጅ
#አለ_Share #lawsocieties
https://t.me/lawsocieties

ማስታወቂያ
አዲስ የጥብቅና ፈቃድ ለምታወጡ የፌደራል ጠበቆች እና የጥብቅና ድርጅቶች በሙሉ፤
****
የኢትዮጵያ ፌደራል ጠበቆች ማህበር በአዋጅ ከመጋቢት ወር 2014ዓ.ም ጀምሮ የዳግም ምዝገባ እያካሄደ መሆኑ የሚታወቅ ነው፡፡ በዚህም አዲስ የጥብቅና ፈቃድ የምታወጡ ጠበቆች እና የጥብቅና ድርጅቶች እንዲሁም የጥብቅና ፈቃዳችሁን በአደራ አስቀምጣችሁ ቆይታችሁ አሁን ላይ ፈቃዳችሁን በድጋሚ እየወሰዳችሁ ላላችሁ ጠበቆች በሙሉ ፍቃዳችሁን በወሰዳችሁ በአንድ ወር ውስጥ የመመዝገቢያ ክፍያ 1,000.00 (አንድ ሺ ብር) በመክፈል የክፍያውን ደረሰኝ እና የጥብቅና ፈቃዳችሁን ኮፒ በመያዝ በማህበሩ ቢሮ በመገኘት የተዘጋጀላችሁን ፎርም ሞልታችሁ የአባልነት ምዝገባ ማድረግ እንደሚጠበቅባችሁ እየገለጽን በማናቸውም ምክኒያት 1 ወሩን አሳልፈው ቢገኙ ለሚደርሰው አስተዳደራዊ ቅጣት እንዳትዳረጉ ማህበሩ በድጋሚ ያሳስባል፡፡
*የማህበሩ የባንክ ሂሳብ ቁጥር፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ጠበቆች ማህበር- 1000469494218 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ.
*ማስታወሻ፡- የምዝገባው ቦታ ፒያሳ አራዳ ምድብ ችሎት (የፍትህ አካላት ህንፃ) 9ኛ ፎቅ በማህበሩ ቢሮ ቁጥር 922 መሆኑን እናሳውቃለን::
የኢትዮጵያ ፌደራል ጠበቆች ማህበር
አዲስ አበባ፤
ጥር 26 ቀን 2015ዓ.ም
#አለ_ህግ #Ale_Law #አለ_ጠበቃ #አለ_ህግአማካሪ #አለ_ነገረፈጅ
#አለ_Share

Forwarded from አለሕግAleHig ️ (Lawyer Mike 🔊የህግ ባለሙያ)
እሁድ እሁድ ስናካሂድ የነበረውን ከምሽቱ 2:30 የእሁድ ችሎት ነፃ ውይይት ላልተወሰነ ጊዜ የተቋረጠ ሲሆን ውይይቱን ስንጀምር የምናሳውቅ ይሆናል‼️
#የእለቱ_ችሎት
#የችሎቱ_ጭብጥ
❓
ፕሮግራም ለአልተወሰነ ጊዜ የተቋረጠ መሆኑን ስለማሳወቅ‼️
#ውሳኔ
ችሎቱ ቢያመልጥዎት በሌሉበት የሚሰማ ይሆናል።
ቀጠሮው እሁድ ማታ በስልክዎት በ @lawsocieties የቴሌግራም ቻናል በመዝገብ ስዓት ቁጥር 2:30 የመገኘት መብትዎ የተከበረ ሆኖ ተራዝሟል።
ወደ ቴሌግራም ቻናላችን ይመለሱ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/lawsocieties
#የሚነበብ የ #አለ_ህግ ስም አለበት

Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/

Forwarded from 🇪🇹የሕግ ጉዳይ
የቤት ኪራይ መጨመርና ማስለቀቅ የታገደበትን የጊዜ ገደብ እስመልክቶ በውስጥ መስመር ብዙ ጥያቄ ስለመጣ በድጋሚ የተለጠፈ
ቀነ ገደቡ እስካልተራዘመ ድረስ የካቲት 18/2015 ዓ.ም. ያበቃል ይላል ።

በአስገድዶ መድፈር ወንጀል የተከሰሰው ወጣት አለምነህ ተካ ተክሌ በ 9 አመት ፅኑ እስራት እንዲቀጣ ተወሰነ፦
👉 ተከሳሽ ለጊዜው ካልተያዘው ግበብረ አበሩ ጋር በመሆን ህዳር 25 ቀን 2015ዓ/ም በግምት ከምሽቱ 4:00 ሲሆን አዲ አርቃይ ከተማ ቀበሌ 02 ልዩ ቦታው ከ አቶ አስረሳሀኝ አሰፋ ቤት የግል ተበዳይ የሆነችውን ተኝታ ከነበረበት ከሌላ ዶርም ቤት አንኳክተው ካስከፈቱ በኀላ "የ ህግ አካል ነን መታወቂያሽን ካለበት ከመኖሪያ ቤትሽ ወስደሽ አሳይን" በማለት ይዘዋት ከወጡ በኀላ አፏን እና ፊቷን በሽርጥ አፍነው ሀዋዛ በር ከተባለ ቦታ በመውሰድ አስገድዶ ወንጀል ፈፅመውባታል በማለት የአዲ አርቃይ ወረዳ ፍትህ ፅ/ቤት በ ወንጀል ህጉን 620(2) በመጥቅ ክሱን ለ ወረዳው ፍ/ቤት አቅርቧል፡፡ የ አዲ አርቃይ ወረዳ ፍ/ቤትም የሰው ምስክር እና የህክምና ማስረጃዎችን በማየት መዝገቡን ከመረመረ በኀላ በቀን 29/05/2015 ዓ.ም በዋለው ችሎት ተካሳሽን በ 9 አመት ፅኑ እስራት የቅጣት ውሳኔውን አስተላልፏል በማለት የሰሜን ጎንደር ዞን ፍትሕ መምሪያ መረጃውን አድርሰውናል፡፡

# ማስታወቂያ
በ 2014 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ 50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያመጣችሁ እና በመንግስት ተቋማት ገብታችሁ መማር የምትፈልጉ ተማሪዎች የተቋም ምርጫችሁን በየትምህርት ቤታችሁ በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ የካቲት 02/2015 ዓ.ም ድረስ ማስተካከል የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
ማሳሰቢያ:-
በ 2015 የትምህርት ዘመን በልዩ ሁኔታ በአዳማ እና አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዪኒቨርሲቲዎች መማር የምትፈልጉ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና የማይሰጥ መሆኑን አውቃችሁ መርጣችሁ መመደብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
በምደባ ወቅት አዎንታዊ ድጋፍ የምትሹ (ተመሳሳይ ጾታ ያላችሁ መንትያዎች፣ እመጫቶች(በቅርቡ የወለዳችሁ እናቶች) ፣ ነፍሰጡር ተማሪዎች፣ በመንግስት ሆስፒታሎች ህክምና ቦርድ የተረጋገጠ ልዩ ክትትል የሚሻ ህመም ታማሚዎች … ወዘተ) ተማሪዎች ማመልከቻችሁን እና ደጋፊ ሰነዶቻችሁን በቀጣዩ ሊንክ
https://student.ethernet.edu.et
በኩል ብቻ እንድትልኩ እየገለጽን ምንም አይነት ማመልከቻ በአካል የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን።
ትምህርት ሚኒስቴር!
#አለ_ህግ #Ale_Law #አለ_ጠበቃ #አለ_ህግአማካሪ #አለ_ነገረፈጅ
#አለ_Share #lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
በ 2014 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ 50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያመጣችሁ እና በመንግስት ተቋማት ገብታችሁ መማር የምትፈልጉ ተማሪዎች የተቋም ምርጫችሁን በየትምህርት ቤታችሁ በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ የካቲት 02/2015 ዓ.ም ድረስ ማስተካከል የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
ማሳሰቢያ:-
በ 2015 የትምህርት ዘመን በልዩ ሁኔታ በአዳማ እና አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዪኒቨርሲቲዎች መማር የምትፈልጉ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና የማይሰጥ መሆኑን አውቃችሁ መርጣችሁ መመደብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
በምደባ ወቅት አዎንታዊ ድጋፍ የምትሹ (ተመሳሳይ ጾታ ያላችሁ መንትያዎች፣ እመጫቶች(በቅርቡ የወለዳችሁ እናቶች) ፣ ነፍሰጡር ተማሪዎች፣ በመንግስት ሆስፒታሎች ህክምና ቦርድ የተረጋገጠ ልዩ ክትትል የሚሻ ህመም ታማሚዎች … ወዘተ) ተማሪዎች ማመልከቻችሁን እና ደጋፊ ሰነዶቻችሁን በቀጣዩ ሊንክ
https://student.ethernet.edu.et
በኩል ብቻ እንድትልኩ እየገለጽን ምንም አይነት ማመልከቻ በአካል የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን።
ትምህርት ሚኒስቴር!
#አለ_ህግ #Ale_Law #አለ_ጠበቃ #አለ_ህግአማካሪ #አለ_ነገረፈጅ
#አለ_Share #lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
የኢፌዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ ባደረገው የድንገተኛ ጉብኝት ፍተሻ የስነ-ስርዓት ጥሰት ፈጽመው በተገኙ #ሐራምቤ ዩንቨርስቲ (ሲኤምሲ ካምፓስ)፤ #ያርድስቲክ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ (አራት ኪሎ ካምፓስ) እና #ኒውጀነሬሽን ዩንቨርስቲ ኮሌጅ (አዲስ አበባ ካምፓስ) ላይ የማስተካከያ እርምጃ መውሰዱን ይፋ አደረጓል፡፡
ባለሥልጣኑ ይፋ ባደረገው መረጃ መሰረት
፨ሐራምቤ ዩንቨርሲቲ በሲኤምሲ ካምፓሱ ከባለስልጣኑ ፈቃድ ሳያገኝ በዲግሪ መርሀ ግብር በቢዝነስ ማኔጅመንት የትምህርት መስክ ተማሪዎችን መዝግቦ በማስተማር ላይ መሆኑ፤ ፈቃድ ባላገኘባቸው ማስተርስ ኢን ፕሮጀክት ማኔጅመንት እና ማስተርስ ኢን አካውንቲንግ ኤንድ ፋይናንስ የትምህርት መስኮች ምዝገባ በቅርቡ እንደሚጀምር አድርጎ ማስታወቁ እና የመጀመሪያ ዲግሪ መግቢያ መስፈርት ያላሟሉ ተማሪዎችን መዝግቦ ማስተማሩ በመረጋገጡ...
፨ያርድስቲክ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ በአራት ኪሎ ካምፓሱ ከባለስልጣኑ ፈቃድ ሳያገኝ በሁለተኛ ዲግሪ መርሀ ግብር በማስተርስ ኦፍ ፕሮጀክት ማኔጅመንት እና በማስተርስ ኦፍ ቢዝነስ አድሜንስትሬሽን የትምህርት መስኮች ተማሪዎችን መዝግቦ በማስተማር ላይ መሆኑ በመረጋገጡ...
፨ኒውጀነሬሽን ዩንቨርስቲ ኮሌጅ በአዲስ አበባ ካምፓሱ ከተፈቀደለት የተማሪዎች ቁጥር በላይ ተቀብሎ በሁለተኛ ዲግሪ በማስተርስ ኦፍ በቢዝነስ አድሜንስትሬሽን እና ግሎባል ስተዲስና ኢንተርናሽናል ሪሌሽን እያስተማረ መሆኑ በባለሥልጣኑ በመረጋገጡ...
⭕️በሶስቱ ተቋማት ላይ የተላለፈውን የማስተካከያ እርምጃ ከምስሉ ያንብቡ።
#አለ_ህግ #Ale_Law #አለ_ጠበቃ #አለ_ህግአማካሪ #አለ_ነገረፈጅ
#አለ_Share #lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
ባለሥልጣኑ ይፋ ባደረገው መረጃ መሰረት
፨ሐራምቤ ዩንቨርሲቲ በሲኤምሲ ካምፓሱ ከባለስልጣኑ ፈቃድ ሳያገኝ በዲግሪ መርሀ ግብር በቢዝነስ ማኔጅመንት የትምህርት መስክ ተማሪዎችን መዝግቦ በማስተማር ላይ መሆኑ፤ ፈቃድ ባላገኘባቸው ማስተርስ ኢን ፕሮጀክት ማኔጅመንት እና ማስተርስ ኢን አካውንቲንግ ኤንድ ፋይናንስ የትምህርት መስኮች ምዝገባ በቅርቡ እንደሚጀምር አድርጎ ማስታወቁ እና የመጀመሪያ ዲግሪ መግቢያ መስፈርት ያላሟሉ ተማሪዎችን መዝግቦ ማስተማሩ በመረጋገጡ...
፨ያርድስቲክ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ በአራት ኪሎ ካምፓሱ ከባለስልጣኑ ፈቃድ ሳያገኝ በሁለተኛ ዲግሪ መርሀ ግብር በማስተርስ ኦፍ ፕሮጀክት ማኔጅመንት እና በማስተርስ ኦፍ ቢዝነስ አድሜንስትሬሽን የትምህርት መስኮች ተማሪዎችን መዝግቦ በማስተማር ላይ መሆኑ በመረጋገጡ...
፨ኒውጀነሬሽን ዩንቨርስቲ ኮሌጅ በአዲስ አበባ ካምፓሱ ከተፈቀደለት የተማሪዎች ቁጥር በላይ ተቀብሎ በሁለተኛ ዲግሪ በማስተርስ ኦፍ በቢዝነስ አድሜንስትሬሽን እና ግሎባል ስተዲስና ኢንተርናሽናል ሪሌሽን እያስተማረ መሆኑ በባለሥልጣኑ በመረጋገጡ...
⭕️በሶስቱ ተቋማት ላይ የተላለፈውን የማስተካከያ እርምጃ ከምስሉ ያንብቡ።
#አለ_ህግ #Ale_Law #አለ_ጠበቃ #አለ_ህግአማካሪ #አለ_ነገረፈጅ
#አለ_Share #lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
የግብር/ የታክስ ህግ ዓላማ
የታክስ ሥርዓትና የታክስ ህግ ዓላማ በዋናነት ለልማትና ለአገራዊ በጀት የሚያስፈልገውን ወጪ በታክስ ገቢ መሸፈን ቢሆንም ሌሎች በርካታ ጠቀሜታዎችም አሉት፡፡ ከጠቀሜታዎቹ ውስጥ፡-
የፊሲካል ፖሊሲው መሣሪያ በመሆን የመንግስትን ሁለንተናዊ አቅም መገንባት፣
ኢንቨስትመንትን በመሳብ
- ኢኮኖሚውን ማረጋጋት፣
- የሥራ ዕድል መፍጠር፣
- የሥራ ተነሳሽነትን ማሳደግ፣
- ልማትንና ዕድገትን ማፋጠን፡፡
የሃብት ክፍፍልን ፍትሃዊ ማድረግ፣
ቁጠባን ማበረታታት ከጠቀሜታዎቹ ውስጥ ጥቂቶቹ ናቸው።