ግዴታን ባለመወጣት የሚመጣ የወንጀል ሀላፊነት ከወንጀል ሕጉ አንቀፅ 575 አንፃር
BY SESAY GOA
በዚህ ጽሑፍ በወንጀል ሕግ አድርግ ተብሎ ግዴታ ተጥሎ ባለማድረግ የሚመጣን የወንጀል ሀላፊነት ለማቋቋም በጥቅሉ በመሰረታዊነት መሟላት ያለበት በመጀመሪያ ደረጃ በሕግ አድርግ የመባል ግዴታ መኖር፣ በሕግ ግዴታ የተጣለ መሆኑን ማወቅ፣ ይህንን ግዴታ ለመወጣት በሚያስችል ሁኔታ ውስጥ መገኘት፣ ግዴታውን ለመወጣት የሚያስችል አካላዊ ቁመና መኖር፣ ግዴታውን በምንወጣ ጊዜ ግዴታውን በሚወጣው ሰውና በሌሎች ሶስተኛ ወገኖች ጥቅም ላይ ጉዳትና አደጋ የማይደርስ መሆን ዋና ዋና ጥቅል መስፈርቶችን ከወንጀል ሕጉ አንቀጽ 575 ጋር አያይዞ ያስዳስሰናል፡፡
ጽሑፉን በማንበብ እና ለሎሎች በማካፈል የኢትዮጵያ የሕግ አቋም መሻሻልን ይደግፉ!
https://www.abyssinialaw.com/blog-posts/item/1935-requirements-to-criminalize-omission

Forwarded from Kemal
ጋብቻ በንብረት በኩል ስለሚኖረው ውጤት
♨️🛑♨️♨️♨️♨️♨️🛑🛑🛑👇
ጋብቻ ከሚያስከትላቸው ሕጋዊ ውጤቶች አንደኛው በንብረት ወይም በሀብት ላይ የሚያስከትለው ውጤት ነው፡፡ ማንኛውም ሰው የፈለገው ስራ ላይ ተሰማርቶ ሀብትና ንብረት ማፍራት መብት እንዳለው በህገ መንግስታችን አንቀጽ 41(1)ና(2) ላይ በግልጽ ተቀምጧል፡፡ በመሆኑም ማንኛውም ሰው የፍላጎቱ በሆነ ስራ ላይ ተሰማርቶ ሀብትና ንብረት ማፍራት ይችላል፡፡በዚሁ መሠረት አንድ ሰው ወደ ጋብቻ ከመግባቱ በፊት በላቡና በወዙ ሰርቶ ያገኘው ወይም በስጦታ ወይም በውርስ ያገኘው ሀብትና ንብረት ሊኖረው ይችላል፡፡ይህን ከትዳሩ በፊት ያገኘውን ሀብትና ንብረት ወደ ትዳር ሲገባ የግል ንብረቱ ሆነው ይቀጥላል፡፡በትዳሩ ውስጥ ከገባ በኋላም ለግሉ በስጦታም ወይም በውርስ ያገኘው ንብረት የግል ንብረት ሆኖ ይቀጥላል፡፡ነገር ግን ተጋቢዎች የግል ንብረታቸው የሆነውን የጋራ ንብረት ነው በማለት ሊስማሙ ይችላሉ፡፡
ተጋቢዎች ትዳር የሚፈጽሙ እስከ መጨረሻው አብሮ ለመኖር መሆኑ እሙን ነው፡፡ በዚህ በትዳር ባሉበት ጊዚያት በግል ንብረትነት ይዘዋቸው ያሉ ንብረቶችን መሸጥ መለወጥ አይቀሬ ጉዳይ ነው፡፡ እነዚህ የግል ንብረቶችና ሀብቶችን በመሸጥ ወይም በመለወጥ የሚገኘው አዲስ ንብረትና ሀብት የግል ንብረት ይሆናል፡፡ ነገር ግን እነዚህ በግል ሀብት የተገዙ ወይም የተለወጡ ንብረቶች የግል ሀብትና ንብርት እንደሆኑ የግል ንብረቱ ባለቤት ለፍ/ቤት የግል ይባልልኝ በማለት ጥያቄ ማቅረብ እና ማፅደቅ አለበት፡፡ የተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ አንቀጽ 58(1)ና(2) ይህን ይገልፃሉ፡፡ ይህ ካልሆነ ግን በአንቀጽ 62/2/ መሠረት የጋራ ንብረት ተደርጎ ይቆጠራል፡፡ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በመዝገብ ቁጥር 37275 ላይ ነአመልካች ሻ/ባሻ ገዛኸኝ ድልነሳው እና ተጠሪ ወ/ሮ ተዋበች ደመቀ መካከል በነበረው ክርክር የአመልካች የግል ንብረት የነበረ ቤት በትዳር ባሉበት ጊዜ ሽጠው በተሸጠው ገንዘብ ሌላ አዲስ ቤት ገዝተዋላል ነገር ግን አመልካች አዲስ የገዙትን ቤት የግል ይባልልኝ በማለት ጥያቄ ለፍርድ ቤት ያላቀረቡ እና ያላጸደቁ በመሆነ የጋራ ንብረት ነው በማለት ወስኖል፡፡
ኑሮ በትዳር ውሰጥ የጋራ ቢሆንም ከላይ በተገለጸው መልኩ ተገቢያዎቹ የግል ንብረቶቻቸውን ይዘው በትዳር በመቀጠል ይችላሉ፡፡ በዚህ ጊዜ እነዚህ ንብረቶችም የሚተዳደሩት በግል የንብረቱ ባለቤት በሆነው ሰው ነው፡፡ በተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ አንቀጽ 59 ላይ እያንዳንዱ ተገቢ የግል ሀብቱን እራሱን ለማስተዳደርና ገቢውንም ለመቀበል ይችላል፡፡ እንዲሁም የግል ሀብቱን ራሱ ሊያዝበት ነፃነት አለው በማለት ይገልፃል፡፡ ነገር ግን የግል ንብረቱ ባለቤት የሆነው አንደኛው ተገቢ የግል ንብረቱን በሙሉ ወይም በከፊል ሌላኛው ተጋቢ እንዲያስተዳድርለት እና እንዲያዝበት በጋብቻ ውላቸው ሊወሰን ይችላል፡፡ ይህ በሚሆንበት ጊዜ የግል ንብረቱ ባለቤት የሆነው ተጋቢ ሌላኛውን ተጋቢ ስለንብረቱ አስተዳደር ዓመታዊ የሂሳብ መግለጫ መጠየቅ ይችላል፡፡ ይህ ሲሆን ሌላኛው ተጋቢ ሲጠይቅ የይህንኑ የመስጠት ግዴታ አለበት (የተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ አንቀጽ 60(2) )፡፡ እንዲሁም ከተጋቢዎቹ አንዱ የግል ንብረቱንና ሀብቱን በሙሉ ወይም በከፊል እንዲያስተዳድርለት ለሌላኛው ተጋቢ ውክልና መስጠት እንደሚችል በቤተሰብ ሕጉ አንቀጽ 61 ላይ ተቀምጧል፡፡
ከላይ ለመግለጽ እንደተሞከረው በጋብቻ ውስጥ ተጋቢዎች የግል ንብረት ሊኖራቸው ይችላል፡፡ይህን ንብረት በዋንኛነት የንብረቱ ባለቤት የሚያዝበትና የሚስተዳድረው መሆኑን እንዲሁም የግል ንብረቱ ባለቤት የሆነው አንደኛው ተጋቢ ሌላኛው ተጋቢ እንዲያስተዳድርለት በጋብቻ ውል ወይም በውክልና መስጠት እንደሚችል ተረድተናል፡፡(በተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ ከአንቀጽ57-61)
ተጋቢዎች በትዳር ከተሳሰሩበት እለት ጀምሮ ህይወታቸውን በጋራ ሲመሩ የጋራ ንብረት ማፍራታቸው አይቀሬ ነው፡፡በጋብቻ ውላቸው ተጋቢዎች ከትዳር በፊት የነበራቸውን የግል ንብረት የጋራ ንብረት ማድረግም ይችላሉ፡፡በጥቅሉ በትዳር ዘመናቸው ተጋቢዎች የግል ንብረትና ሀብት እንደሚኖራቸው ሁሉ የጋራ ንብረትና ሀብት ሊኖራቸው ይችላል፡፡ከተሻሻለው የቤተሰብ ህጋችን አንቀጽ 57 እና 58 ለመገንዘብ የምንችለው ነገር በትዳር ውስጥ የተፈሩ ሀብቶችና ንብረቶች ፣ ለተጋቢዎቹ በጥቅሉ በውርስ ወይም በስጦታ የተሰጡአቸው ሀብትና ንብረቶች በተጨማሪም የግል ሀብትና ንብረት ተሸጦ ወይም ተለውጦ የተገኘ ንብረት ሆኖ የግል ንብረቱ ባለቤት በፍርድ ቤት ቀርቦ የግል ንብረት መሆኑን ያላጸደቃቸው ንብረቶችና ሀብቶች ሁሉ የጋራ ንብረት እንደሆኑ ይቆጠራል፡፡ከዚህ በተጨማሪ በአንቀጽ 62(1) ላይ ባልና ሚስት ከግል ጥረታቸውና ከግል ወይም ከጋራ ንብረታቸው የሚያገኟቸው ገቢዎች ሁሉ የጋራ ሀብቶቻቸው እንደሚሆኑ ይገልፃል፡፡የግል ንብረት የግል ቢሆንም ከንብረቱ የሚገኝ ገቢ ግን የጋራ ነው፡፡
የንብረት ባለቤትነት የሚገለጹባቸው መንገዶች የተለያዩ ናቸው፡፡ በሀገራቸን የማይንቀሳቀሱ ንብረቶች እንደ ቤቶችና መኪና የመሳሰሉት ባለቤትነታቸው የሚረጋገጠው በባለቤትነት የምስክር ወረቀት ነው፡፡ በጋብቻ ውስጥ የተጋቢዎች የጋራ ንብረት በአንደኛው ተጋቢ ስም ብቻ ተመዝግቦ ሊገኝ ይችላል፡፡ በዚህ ጊዜ አንደኛው ተጋቢ የግል ሀብቱ መሆኑን ካላስረዳ በስተቀር ማንኛውም ንብረት በአንደኛው ተጋቢ ስም ብቻ የተመዘገበ ቢሆንም እንኳን የጋራ ሀብት እንደሆነ ይቆጠራል፡፡(የተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ አንቀፅ 63(1))
ባልና ሚስት በትዳር ዘመናቸው ወቅት የሚገኘውን ገቢ እያንዳንዳቸው በየራሳቸው ይቀበላሉ፡፡ገቢ ማለት በዚህ አነጋገር ደመወዝ ፣ ከግል ንብረት የሚመነጭ እንዲሁም ከጋራ ንብረት የሚመነጭ ማለት ነው፡፡ በግል የመነጨውን ገቢ የሚቀበለው የገቢው ምንጭ የሆነው ተጋቢ ነው፡፡ ነገር ግን ሌላኛው ተጋቢ ሲጠይቅ ገቢውን የተቀበለው ተጋቢ ያገኘውን የገቢ መጠን ማሳወቅ ግዴታ እንዳለበት በቤተሰብ ሕጉ አንቀፅ 64(3) ላይ ተገልፃል፡፡ የገቢው ምንጭ አንደኛው ተጋቢ ቢሆንም የጋራ ሀብት ስለሆነ ሌላኛው ተጋቢ የማወቅ መብት ይኖረዋል ማለት ነው፡፡ተጋቢዎቹ ከፈለጉ በየግላቸው የሚገኙትን ገቢ የጋራ የባንክ ሂሳብ በመክፈትማስቀመጥ ይችላሉ፡፡እዚህ ጋር መታወቅ ያለበት በመርህ ደረጃ የገቢው አመንጪ ገቢውን ቢቀበልም በልዩ ሁኔታ (exceptionally) ግን ሌላኛው ተጋቢ ገቢውን ሊቀበል ይችላል፡፡ይህ የሚሆነው በሁለት መልኩ ነው፡፡አንደኛው የገቢው አመንጪ የሆነው ተጋቢ ለሌላኛው ተጋቢ በውል ገቢውን እንዲቀበል ሲፈቅድለት ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ በፍ/ቤት ትዕዛዝ ነው ፡፡ይህ በፍ/ቤት የሚሰጠው ትዕዛዝ ከባልና ከሚስት አንደኛው ስጠይቅ ነው፡፡በሌላ በኩል ደግሞ ገቢው በሙሉ ወይም በከፊል እንዲከበር በፍ/ቤት ሊታዘዝ ይችላል ፡፡ እዚህ ላይ ልብ ልንል የሚገባው ነገር በሌላ ህጎች መከበር የሌለባቸው ገቢዎችና ንብረቶች የማይከበሩ መሆኑን ነው፡፡ለምሳሌ የጡረታ 5አበል ሊከበር እንደማይቸል የጡረታና በሌሎች ህጎች የተመለከተ ነው፡፡እንዲሁም በፍታብሄር ስነስርዓት ሕጉም ውስጥ ሊከበሩ የማይችሉ የንብረት ዓይነቶችና የደመወዝ መጠን በአንቀፅ 404 ላይ ተገልፆል ይገኛል፡፡

Forwarded from All African/Andinet
*Why are blacks not wealthy❓*
Excerpts from an interview with a Jewish leader about Blacks.
#INTERVIEWER:
Why are blacks so behind Economically?
#JEWISH LEADER:
The only thing blacks understand is Consumption.
Blacks don't understand the importance of creating and building wealth.
The fundamental rule is to keep your money within your racial group.
We the Jews
- build Jewish business,
- hire Jewish,
- buy Jewish and
- spend Jewish. There is nothing wrong with that but it is a basic rule blacks cannot comprehend and follow;
"He kills his fellow blacks daily instead of wanting to see his fellow black succeed"
93% of blacks killed in America are by other blacks. The story is not different in Africa.
Their leaders steal from their people and send the money back to their colonial master from whom they borrow the same money from.
Every successful black wants to spend his money in the country of his colonial masters.
They
- go on holiday abroad,
- buy houses abroad,
- school abroad,
- go for medical treatment abroad etc
instead of spending this money in their own country to benefit their people.
Statistics show that the Jew's money exchanges hands 18 times before leaving his community while for blacks it is probably a maximum of once or even zero.
Only 6% of black money goes back into their community. This is why Jews are at the top and blacks are at the bottom of every ladder of society.
Instead of buying
- Louis Vuitton,
- Hermes,
- expensive cars,
- shoes,
-houses,
-dresses etc,
Blacks could
- industralize Africa,
- build banks and get rid of colonial institutions by putting them out of business.
#INTERVIEWER:
What is your thought on failure of blacks after 150yrs?
#JEWISH LEADER:
Well, nothing is ever the blackman's fault. His
- compulsive habit of killing his own to climb the economic ladder;
- compulsive material consumption;
- tendency to bring down fellow blacks deemed successful or better disposed;
- His inability to build businesses or
- preserve wealth are usually somebody else's fault.
#INTERVIEWER:
So what can blacks do to liberate themselves
#JEWISH LEADER: Blacks must take responsibility. Blacks must unite. And vehemently fight corrupt leaders who run down their country and run to IMF as though IMF is Father Christmas.
They need to look inwards otherwise they will continuously remain economically colonized and lose their place in history.
Pls forward this until it goes round the continent of Africa.
We all need to learn our lessons quick and build our black race.
ALL African Unity
contact us via Our email Address:
allafricanaf@gmail.com
All African. Contact us via
https://t.me/allafrican
@allafrican

Telegram
All African/Andinet
Andinet All African
Connecting African Businesses
USA (United state of Africa)
ALL African Unity.
contact us via Our WhatsApp
+1 (316) 235-8946
Connecting African Businesses
USA (United state of Africa)
ALL African Unity.
contact us via Our WhatsApp
+1 (316) 235-8946
Legal Intern (2 positions)
Educational Qualification
Fresh graduate with University Degree in Law or related field of study.
Knowledge of national law is important,
Demonstrated ability to maintain confidentiality in performing responsibilities,
Required IOM functional competencies: Effective communicator, successful negotiator, creative and analytical thinker, active learner, team player and
Proficient in Microsoft windows. Computer literacy: intermediate-level user or higher.
Languages
Thorough knowledge of spoken and written English and Amharic is required.
Knowledge of other local languages spoken in Ethiopia is advantageous.
Competencies
Behavioural
Accountability – takes responsibility for action and manages constructive criticisms
Client Orientation – works effectively well with client and stakeholders
Continuous Learning – promotes continuous learning for self and others
Communication – listens and communicates clearly, adapting delivery to the audience
Creativity and Initiative – actively seeks new ways of improving programmes or services
Leadership and Negotiation – develops effective partnerships with internal and external stakeholders;
Performance Management – identify ways and implement actions to improve the performance of self and others
Planning and Organizing – plans work, anticipates risks, and sets goals within area of responsibility
Professionalism – displays mastery of subject matter
Teamwork – contributes to a collegial team environment; incorporates gender-related needs, perspectives, and concerns, and, promotes equal gender participation.
Technological Awareness – displays an awareness of relevant technological solutions
Resource Mobilization – works with internal and external stakeholders to meet resource needs of IOM (optional depending on position level)
Other
Any offer made to the candidate in relation to this vacancy notice is subject to funding confirmation.
Appointment will be subject to certification that the candidate is medically fit for appointment and verification of residency, visa and authorizations by the concerned Government, where applicable.
Only candidates residing in either the country of the duty station or from a location in a neighbouring country that is within commuting distance of the duty station will be considered. In all cases, a prerequisite for taking up the position is legal residency in the country of the duty station, or in the neighbouring country located within commuting distance, and work permit, as applicable.
How To Apply:
Interested candidates are invited to submit their application/ motivation letter enclosed with only detail CV written in English via our e-mail address RECADDIS@IOM.INT, by 21 October 2021 at the latest, referring the position title and Vacancy number in the subject line of your email; no photocopies of educational/training certificates is required at this stage; applicant who doesn`t follow the required application procedure will automatically be disqualified from the competition.
Only shortlisted candidates will be contacted.
We strongly encourage qualified women to apply!
Posted: 10.07.2021
Deadline: 10.21.2021
Job Category: Legal
Employment: Full time
Salary: As per IOM Salary Scale (Internship) - 336 USD
Location:
Addis Ababa, Addis Ababa
International Organzation for Migration - IOM
http://www.iom.int/

International Organization for Migration
Official website of IOM, the leading organization within the United Nations system promoting humane and orderly migration for the benefit of all.
#ከትግራይ #ክልል የተመለሱ #የዩኒቨርሲቲ #ተማሪዎች፣
" ተማሪዎቹ በቀጣይ 2 ሳምንታት ውስጥ መፍትሄ ያገኛሉ " - ኢዶሳ ተርፋሳ (ዶ/ር)
ከ150 በላይ ከትግራይ ክልል የተመለሱ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ዛሬ ጠዋት ወደ ትምህርት ሚኒስቴር በማቅናት ቅሬታቸውን አሰምተዋል።
ይሁን እንጂ "ምንም አይነት ምላሽ ማግኘት እንዳልቻሉ" የተማሪዎቹ ተወካዮች ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ገልጸዋል።
በመቀጠልም በቅርቡ በትምህርት ሚኒስቴር ስር ወደተጠቃለለው የቀድሞው ሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በማምራት መፍትሔ እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል።
የተማሪዎች ጉዳይ ዳይሬክተር የሆኑት ኢዶሳ ተርፋሳ (ዶ/ር) አራት የተማሪዎች እና የወላጆች ተወካዮችን አነጋግረዋል።
"ሚኒስቴሩ ከትግራይ ክልል የተመለሱ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ጉዳይ ቀዳሚ አጀንዳ አድርጎ እየሰራበት እንደሚገኝ" ዳይሬክተሩ ለተወካዮቹ ገልጸዋል።
"ተማሪዎቹ በቀጣይ 2 ሳምንታት ውስጥ መፍትሄ እንደሚያገኙም " ዳይሬክተሩ ተናግረዋል።
በትግራይ ክልል ከሚገኙ አራት ዩኒቨርሲቲዎች ከ10 ሺህ በላይ ተማሪዎች በነሐሴ መጀመሪያ ተጠቃለው የወጡ ሲሆን ተማሪዎቹ ትምህርታቸውን ካቋረጡ ሁለት ወር አልፏቸዋል።
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጉዳዮች በቲክቫህ ዩኒቨርሲቱ በኩል ተከታተሉ።
በቲክቫህ ኢትዮጵያ

2 Junior Legal Officer 19 views
Ethio Jobs Online October 9, 2021
Date – 2021-10-09 11:10:04
Job Type – Full Time
Job Location – Ethiopia
Salary – Scale/Negotiable
Job Deadline (10-12 Days)
Job Category: Legal
Job Type: Full-Time
Deadline of this Job: 15 October 2021
Duty Station: Addis Ababa
Posted: 09-10-2021
Vacancy title:
2 Junior Legal Officer
Type: FULLTIME , Industry: Nonprofit, and NGO , Category: Legal
Jobs at:
Get-As International PLC
Deadline of this Job:
15 October 2021
Duty Station:
Within Ethiopia , Addis Ababa , Horn of Africa
Summary
Date Posted: Saturday, October 09, 2021 , Base Salary: Not Disclosed
JOB DETAILS:
Junior Legal Officer
Job Description
Get-As International PLC would like to invite qualified and experienced candidates for the following positions.
Required Number • 2
Term of employment: • Permanent
Job Requirements
Qualification
• BA Degree in LLB
Experience
• 3 years and above
• Experience in Business firm is preferable
Work Hours: 8
Experience in Months: 36
Level of Education: Bachelor Degree
Job application procedure
Interested applicants are invited to submit in person their non-returnable application, with CV and copies of relevant documents within 7 days from the first date of this announcement or through gizachewadmsasu12@gmail.com or lucykezeto23@gmail.com or in person Address: Get-As International PLC, 2nd floor, Arada Sub-City around Commercial Printing Press, or entrance of Ministry of Innovation and Technology Tel No. 011-1559543, 011 -1 571309, 011-1557485, 0111-552747

EXTERNAL VACANCY ANNOUNCEMENT
The International Committee of the Red Cross (ICRC) is an impartial, neutral and independent organization whose exclusively humanitarian mission is to protect the lives and dignity of victims of armed conflict and other situations of violence and to provide them with assistance.
For more information, visit the website: https://www.icrc.org/
The International Committee of the Red Cross (ICRC) Delegation in Ethiopia is looking to hire an experienced, highly motivated, and qualified person to fill:
Position: Legal Adviser 2
Grade: B3
Duration of Contract: Open - ended contract
Location: Addis Ababa
Date of Issue: 11.10.2021
Deadline for applications: 21.10.2021
Job Requirements:
Master’s degree in public international law specifically in International Humanitarian Law and Human Rights Law.
4-5 years’ work experience in similar function.
Very good network with government, international and civic organization that work on issues related to humanitarian and human rights law.
Very good knowledge of academic discussions regarding legal developments and challenges related to existing armed conflicts in the region or worldwide.
Very good command of spoken & written English and Amharic.
Very good computer skills.
3rd grade driving license.
How To Apply:
Interested candidates should Submit the following through the ethiojobs.net website. Alternatively, you can submit application & CV with copies of relevant documents in person to the ICRC Delegation in Addis Ababa (Around Megenagna, in front of EIAR, around Egziabher ab church OR , send to the ICRC Delegation Addis Ababa, Human Resources Department, P.O.Box 5701, Addis Ababa).
Updated Curriculum Vitae.
A cover letter stating why you think you have the necessary skills and qualifications.
Salary expectations.
Due to the large number of inquiries we receive, only candidates who have met the required experience & qualifications for this position will be contacted immediately.
As ICRC, we are convinced that diversity makes us better at what we do: it enables us to form close relationships with wide-ranging communities and develop the best solutions for the people we work with. We make a conscious effort to have diverse teams with regards to age, disability, race, ethnicity, religion, and sexual orientation and particularly in terms of gender as women make up a high percentage of our staff and are encouraged to apply.
The successful candidate will submit to 60 working days as a probation period.
NB: If you have not heard from us within a month of receiving your application, please consider your application unsuccessful.
Posted፣ 10.11.2021
Deadline: 10.21.2021
Job Category:
Legal, Management
Employment:
Full time Location:
Addis Ababa, Addis Ababa
The International Committee of the Red Cross Delegation
https://www.icrc.org/

የቶማስ ሳንካራ “ገዳዮች” ከ 34 ዓመታት በኋላ ፍርድ ቤት ቀረቡ
ሳንካራ እንዲገደል አሲረዋል በሚል የተጠረጠሩ 14 ሰዎች ችሎት መቅረብ ጀምረዋል። ቶማስ ሳንካራ “አፍሪካዊው ቼጉቬራ“ በመባል ይጠራል። https://am.al-ain.com/article/after-34-years-sankara-murder-trial-begins-in-burkina-faso

አል ዐይን ኒውስ
የቶማስ ሳንካራ “ገዳዮች” ከ 34 ዓመታት በኋላ ፍርድ ቤት ቀረቡ
ሳንካራ እንዲገደል አሲረዋል በሚል የተጠረጠሩ 14 ሰዎች ችሎት መቅረብ ጀምረዋል
ዓለም አቀፉ የፍትህ ፍርድ ቤት፤ “ለሶማሊያ ይገባል” ሲል ከኬንያ ጋር በምትወዛገብበት የባህር ላይ ድንበር ጉዳይ ላይ ብይን ሰጠ
ኬንያ ፍርድ ቤቱ ገለልተኛነት ይጎድለዋል በሚል ውሳኔውን እንደማትቀበል ማስታወቋ የሚታወስ ነው
https://am.al-ain.com/article/international-court-backs-somalia-in-sea-dispute-with-kenya

ፍርድ ቤቱ በሶማሊያ የቀረበውን የካሳ ጥያቄ ውድቅ አድርጓል
ከፍተኛ የተመድ ባለስልጣናትን በአድሎአዊነት የተቹ ሁለት የተመድ ሰራተኞች ከኢትዮጵያ ተጠሩ
የኢትዮጵያ መንግስት በቅርቡ በውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ገብተዋል ያላቸውን 7 የተመድ ሰራተኞች ከሀገር ማስወጣቱ ይታወሳል፡፡ የተመድ ዋና ጸኃፊም በውሳኔው መደንገጣቸውን ገልጸው ነበር፡፡https://am.al-ain.com/article/two-un-addis-workers-recalled-to-headquarter-over-recordings

ተመድ የትችት ድምጽ ቅጅ የተገኘባቸውን ሁለት ሰራተኞቹን ከኢትዮጵያ ወደ ዋና መስሪያቤቱ መጥራቱ ተገለጸ
የስያሜ ለዉጥ ማድረግ ለምን አስፈለገ?
--------------------
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ስያሜውን ወደ ፍትህ ሚኒስቴርነት የቀየረ ሲሆን ይህን አስመልክቶ በጠቅላይ ዐቃቤ ህጉ የተሰጠውን ማብራሪያ ልናጋራችሁ ወደድን
የፌዴራል ስራ አስፈፃሚ አካላትን ለማቋቋም በወጣዉ አዋጅ ቁጥር 1263/2014 ዓ.ም መሰረት የቀድሞዉ ኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ በአዲስ አጠራሩ የፍትህ ሚኒስቴር ተብሎ የተሰየመ ሲሆን ለመሆኑ የስያሜ ለዉጥ ማድረግ ለምን አስፈለገ የሚለዉን ጥያቄ ለመመለስ ሶስት ዋና ዋና ምክንያቶችን እንመለከታለን፡፡
የመጀመሪያው ምክንያት ብዙ ጊዜ ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ሲባል በአብዛኛዉ ማህበረሰብ የሚታሰበዉ የወንጀል ምርመራ፣ክስ፣ ክርክርን እና በአጠቃላይ ወንጀል ነክ ጉዳዮች የሚታሰቡ ሲሆን ምንም እንኳን አብዛኛዉ የተቋሙ ስራ ከዚህ ጋር የተገናኘ ቢሆንም ተቋሙ ከዚህ ያለፈ ሰፋ ያለ ተግባርና ሀላፊነት ያለዉ መሆኑ፤ የፖሊሲ ቅኝቱም የወንጀል ምርመራ ብቻ ሳይሆን ህግን ማስጠበቁ እና ህግ ላይ መስራቱ ህግ ማስፈጸሚያ ምክንያት እንጂ በራሱ ግብ ባለመሆኑ የመጨረሻ ግቡ ፍትህ ስለሆነ ይህን ታሳቢ በማድረግ ሰፋ ያለ እይታ በሚያመላክት መንገድ ከወንጀል ክስና ከክርክር ጉዳዮች ባለፈ የሰብአዊ መብት ጉዳዮች፣በፍትሃብሄር ጉዳዮች መንግስትን መወከል፣ በህግ ጉዳዮች መንግስትን ማማከር እና ሌሎቹ ተቋሙ የሚመለከቱ ሀላፊነትና ተግባራት መኖራቸዉን እነዚህን ዝርዝር ጉዳዮች አካታች በሆነ መልኩ መሰየሙ የተሻለ ነዉ ተብሎ ስለታመነበት የስያሜ ለዉጥ አንዱ ምክንያት ሆኗል፡፡
ሁለተኛዉ ምክንያት በቅርብ ጊዜ ባይሆንም ታቅዶበት በተወሰነ ጊዜ ተግባራዊ የሚደረግ ራሱን ችሎ የወንጀል ዘርፍ ላይ ብቻ የሚሰራ ራሱን የቻለ የተቋም ክፍል እንዲሆን ለማስቻል በቀጣዮቹ አመታት የሚሰራ ሲሆን ለመንግስት የምክር አገልግሎት የሚሰጠዉ፣ ህጎችን የሚያረቀዉ፣ መንግስትን በፍትሃብሄር ጉዳይ የሚወክለዉ ተቋምና የወንጀል ጉዳይ ላይ ህዝቡን ወክሎ ምርመራን በመምራት ክስ የሚያቀርበዉን ሁለቱ ተቋማት መካከል በጊዜ ሂደት የተለያየዩ እንዲሆኑ ለማድረግ እንደ መንደርደሪያ በዉስጥ አደረጃጀት የሚሰሩ የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን ለመስራት እንዲያስችል ነው፡፡
እንዲሁም ከላይ እንደተገለጸው አይነት ክብደት ባይሰጠውም በሶስተኛነት ቀደም ብሎ የነበረዉን ጠቅላይ ዐቃቤ ህግን ያቋቋመዉን አዋጅ ስንመለከት ጠቅላይ ዐቃቤ ህግን የሚመራዉ ሀላፊም ሆነ የተቋሙ ስም አንድ አይነት በመሆኑ ተቋሙን የምንጠራበት እና የተቋሙን ሁላፊ የምንጠራበት ስም አንድ አይነት በመሆኑ በዚህም አብዛኛዉን ጊዜ ዉዥንብሮችን በመፍጠሩ የስያሜ ለዉጥ ማድረጉ ይህንን ዉዥንብር ለማጥራት ይረዳል፡፡ ሆኖም በተቋሙ ሀላፊነት፣ስልጣን፣ ተግባርና ተልእኮን በተመለከተ የተለወጠ የተጨመረም ሆነ የተቀነሰ ነገር የለም፡፡
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ

ባንኮች የጡረታ ዕዳ ካለባቸው ድርጅቶች ሒሳብ ላይ ወጪ አድርገው ለመንግሥት ገቢ እንዲያደርጉ ግዴታ ሊጣልባቸው ነው
የግል ድርጅቶች ከሠራተኞቻቸው የሰበሰቡትን የጡረታ መዋጮ በወቅቱ ለመንግሥት ወይም ለጡረታ ፈንድ የማያስገቡ ከሆነ፣ ባንኮችና መሰል የፋይናንስ ተቋማት የሚፈለገውን ዕዳ ከድርጅቶቹ የባንክ ሒሳብ ቀንሰው ለፈንዱ እንዲያስተላልፉ ግዴታ ሊጣልባቸው ነው።
ይህንን እንዲያደርጉ የተጠየቁ ባንኮችና ሌሎች የፋይናንስ ተቋማት ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ የመተግበር ኃላፊነት እንዲጣልባቸው፣ ይህንን በማይተገብሩት የፋይናንስ ተቋማት ደግሞ ዕዳውን የመክፈል ግዴታ ሊወድቅባቸው ይችላል።
የተገለጹት ግዴታዎች በፋይናንስ ተቋማቱ ላይ እንዲጣሉ የሚያስችለው አሠራር የቀረበው ከሁለት ሳምንት በፊት በሚኒስትሮች ምክር ቤት ፀድቆ፣ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በተላከው የግል ድርጅቶች ሠራተኞች የጡረታ ረቂቅ አዋጅ ላይ ነው።
‹‹ማንኛውም ባንክ ወይም የፋይናንስ ተቋም በፈንዱ ሥልጣን የተሰጣቸው ተቋማት ወይም የጡረታ መዋጮ እንዲሰበስብ ውክልና በተሰጠው አካል ሲጠየቅ፣ ከግል ድርጅቱ የሚፈለገውን የጡረታ መዋጮ ወለድና ቅጣት ዕዳ ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ከግል ድርጅቱ ሒሳብ ላይ ቀንሶ ለጡረታ መዋጮ ገቢ በተከፈተው የባንክ ሒሳብ ገቢ የማድረግ ግዴታ አለበት፤›› የሚል ድንጋጌ ይዟል፡፡
የግል ድርጅቶች ሠራተኞች ጡረታ ኤጀንሲ ወይም የጡረታ መዋጮ ገቢ እንዲሰበስብ ውክልና የተሰጠው አካል ተገቢውን የጡረታ መዋጮ ለጡረታ ፈንዱ ገቢ ሳያደርግ ከሦስት ወራት በላይ የቆየን የግል ድርጅት ዕዳ፣ በባንክ ወይም በፋይናንስ ተቋም ካለው ሒሳብ ላይ ተቀንሶ ገቢ እንዲሆን የማስደረግ ሥልጣን እንደሚኖራቸው የረቂቅ አዋጁ ድንጋጌ ያመለክታል።
በዚህ መሠረት ትዕዛዝ ወይም ጥያቄ የቀረበለት ባንክ ወይም የፋይናንስ ተቋም ከግል ድርጅቱ የሚፈለገውን የጡረታ መዋጮ ዕዳ፣ ወለድና ቅጣቱን ጨምሮ ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ከግል ድርጅቱ ሒሳብ ላይ ቀንሶ፣ ለጡረታ መዋጮ ገቢ በተከፈተው የባንክ ሒሳብ ገቢ የማድረግ ግዴታ የሚጣልበት እንደሚሆን ረቂቅ ድንጋጌው ያመለክታል።
ከግል ድርጅቱ የባንክ ሒሳብ ላይ የጡረታ መዋጮ ዕዳውን ቀንሶ ለጡረታ ፈንዱ ገቢ እንዲያደርግ ሥልጣን ወይም ውክልና በተሰጠው አካል በጽሑፍ ጥያቄ የቀረበለት ባንክ ወይም የፋይናንስ ተቋም ጥያቄው ከቀረበለት በኋላ፣ ዕዳው እስከሚከፈል ድረስ የድርጅቱ ሒሳብ እንዳይንቀሳቀስ የማድረግ ግዴታ እንደሚጣልበትም ረቂቅ አዋጁ ያመለክታል።
"ከድርጅቱ ሒሳብ ላይ ገንዘብ ወጪ ሆኖ ቢገኝ ወጪ በተደረገው ገንዘብ መጠን ልክ ወይም እንደ አግባቡ በቀረው ዕዳ መጠን፣ ባንኩ ወይም የፋይናስ ተቋሙ ኃላፊ ይሆናል" የሚል ድንጋጌም በረቂቁ ተካቷል፡፡
በግል ድርጅት ሠራተኞች ጡረታ ዕቅድ ለተሸፈኑ ሠራተኞች ደመወዝ የሚከፍል አሠሪ፣ ገንዘቡ የሚገኝበትን የባንክ ቅርንጫፍና የሒሳብ ቁጥሩን ለፈንዱ በጽሑፍ የማሳወቅ፣ የባንኩ አድራሻና የሒሳብ ቁጥሩ ሲለወጥም ለውጡ ከተከሰተበት ቀን አንስቶ በ15 ቀናት ውስጥ ለፈንዱ በጽሑፍ የመግለጽ ግዴታ እንደሚኖርበትም ረቂቅ አዋጁ ያመለክታል።
እያንዳንዱ የግል ድርጅት የሠራተኞቹን የጡረታ መዋጮ ከደመወዛቸው ቀንሶና የራሱን መዋጮ ጨምሮ ለጡረታ ፈንዱ በየወሩ የመክፈል ግዴታ ያለበት ሲሆን፣ ይህንን ግዴታውንም ለሠራተኞች የወር ደመወዝ ከሚከፈልበት ወር መጨረሻ ቀን አንስቶ በ30 ቀናት ውስጥ ለጡረታ ፈንዱ ገቢ ማድረግ እንዳለበት ረቂቁ ይደነግጋል።
የወሩ ደመወዝ ከሚከፈልበት ወር ቀጥሎ ባለው 30 ቀን ውስጥ የጡረታ መዋጮውን ገቢ ያላደረገ የግል ድርጅት፣ ገቢ ባልሆነው የጡረታ መዋጮ ላይ፣ የባንክ ማስቀመጫ ወለድና በየወሩ አምስት በመቶ ቅጣት እንደሚጣልበት የረቂቁ አዋጁ ድንጋጌ ያመለክታል።
ነገር ግን የሚጣለው ቅጣት ድርጅቱ ከሚፈለግበት ውዝፍ የጡረታ መዋጮ አጠቃላይ ዕዳ ሊበልጥ እንደማይችልም ረቂቁ አዋጁ ይገልጻል።
ይህ ረቂቅ አዋጅ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ተቀባይነት አግኝቶ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተላከ ሲሆን፣ ባለፈው ሳምንት የሥራ ዘመኑን የጀመረው ምክር ቤት በቅድሚያ ከሚመለከታቸው ረቂቅ አዋጆች መካከል አንዱ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል።
ዮሐንስ አንበርብር

#AddisAbaba : በጉለሌ ክ/ከተማ 1ዐዐ ሺህ ብር ጉቦ የተቀበለ የወረዳ አስተዳደር የስራ ሃላፊ ከነኤግዚቢቱ እጅ ከፍንጅ ተይዞ ምርመራ እየተጣራበት መሆኑን የአ/አ ፖሊስ አስታወቀ።
የግል ተበዳይ በሽሮ ሜዳ ገበያ በባህል አልባሳት ንግድ ስራ ተደራጅቶ እየሰራ የሚገኝ ግለሰብ ነው፡፡
ወደ ጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 3 አስተዳደር ጉዳይ ለማስፈፀም በሄደበት አጋጣሚ በአስተዳደሩ የስራ ሃላፊነት ላይ የተመደበ ግለሰብ አግኝቶት እንኳን ደህና መጣህ ስፈልግህ ነው ያገኘሁህ ካለው በኋላ የምትሰራበት የንግድ ሱቅ ፈቃድ የሌለው ስለሆነ 100 ሺ ብር ካላመጣህ እናሽገዋለን በማለት ጉቦ እንደጠየቀው በምርመራ መረጋገጡን የአ/አ ፖሊስ ገልጿል፡፡
በወረዳው በአነስተኛና ጥቃቅን ተደራጅቶ ፈቃድ ተሰጥቶት እየሰራ የሚገኘው እና የእኛ የስራ ክፍል ካልፈቀደ መስራት አትችልም ተብሎ ጉቦ እንዲሰጥ የተጠየቀው የግል ተበዳይ ጉዳዩን ለክ/ከተማው ፖሊስ መምሪያ በማሳወቅ እና በመነጋገር ተጠርጣሪው የስራ ሃላፊ ጥቅምት 2/ 2014 በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 3 መነን ኮንዶሚኒየም ተብሎ በሚጠራው አካባቢ 100 ሺ ብር ጉቦ ሲቀበል እጅ ከፍንጅ እንዲያዝ ተደርጓል።
ምርመራውም እየተጣራበት እንደሚገኝና በዚሁ ወንጀል ተሳትፎ አለው ተብሎ የተጠረጠረ ሌላ የስራ ሃላፊን በቁጥጥር ስር ለማዋል ክትትል እየተደረገ እንደሆነ የጉለሌ ክ/ተማ ፖሊስ መምሪያ ወንጀል ምርመራ ክፍል ገልጿል።
ፖሊስ ፥ አንዳንድ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ስልጣናቸውን ያለአግባብ በመጠቀም ህዝብ በነፃ ማግኘት ያለበትን አገልግሎት በገንዘብ እየሸጡ እንደሚገኙ በመጥቀስ ህብረተሰቡ ይህንን ህገ-ወጥ ተግባር በሚፈፅሙ ግለሰቦች ላይ መንግሥት እርምጃ እንደሚወስድ በመገንዘብ ጥቆማ የመስጠት ልምዱን እንዲቀጥል ጥሪ አቅርቧል።
ቲክቫህኢትዮጵያ

ATTORNEY I
FULL TIME
Awash Bank
Job Requirement
LL.B Degree in Law plus a minimum of Three (3) years of relevant banking experience.
Place of Work: Addis Ababa V.No. 0595/21
How to Apply
Deadline: October 18, 2021
Interested applicants, who fulfill the above requirement, are invited to apply via Online Job Application System; https://jobs.awashbank.com or send their non-returnable application with CV and copies of relevant documents through the following address within 7 consecutive days from the first date of this announcement on the newspaper.
Awash Bank, Deputy Chief – Human Capital Management Officer Office, P.O. Box 12638, Addis Ababa
Date Posted:Posted 2 days ago
Expiration date:October 18, 2021
Location:Ethiopia
@lawsocieties

የቤሩቱን ከባድ ፍንዳታ የሚመረምሩት ዳኛ ይነሱ በሚል ተቃውሞ ሳቢያ ሁለት ሰዎች ተገደሉ
በቤሩት ተከስቶ በነበረው ከባድ ፍንዳታ ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ ከ217 በላይ ሰዎች ሲሞቱ 7ሺ የሚሆኑ ሰዎች ደግሞ መቁሰላቸው ይታወሳል፡፡https://am.al-ain.com/article/two-people-killed-five-wounded-over-blast-probe-protest

የሊባኖስ ጦር ግድያው የተፈጸመው ክርስቲያኖችንና የሺኣ ሙስሊሞችን መንደር በሚከፍለው ቦታ መሆኑን ገልጿል
በደቡብ አፍሪካ ከፍተኛ ባለስልጣናትን ያገቱ 56 የቀድሞ ወታደሮች በፖሊስ ተያዙ፣
ታጋቾቹን ለማስለቀቅ የተደረገው ድርድር ባለመሳካቱ ፖሊስ የራሱን ጥበብ ተጠቅሞ ታጋቾቹን ማስለቀቁን ጉንጉበሌ ተናግረዋል
የነጻነት ጦርነት አርበኞች፣የመከላከያና የቀድሞ ወታደሮች ሚኒስትር ታንዲ ሞዲሴ እና ምክትላቸው ታባንግ ማክዌልታና በፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ያሉ ሞንድሊ ጉንጉብሌ ከስብሰባ እንዳይወጡ አግተዋቸዋል፡፡
ስብሰባው ከደብብ አፍሪካ ዋና ከተሞች አንዷ በሆነቸው ፕሪቶሪያ በቀድሞ ወታደሮች ፍላጎት ጉዳይ የሚመክር እንደነበረ ሲጂቲኤን ዘግቧል፡፡
የቀድሞ ወታደሮች በጸረ-አፓርታይድ ወቅት በተለያየ ወታደራዊ ቡድን ውስጥ ሆነው የታገሉ ሲሆኑ እያንዳንዳቸው 4.2 ሚሊዮን እንዲሰጣቸው በአፍሪካ ናሽናል ኮንግረስ ፊት ለፊት ወጥተው ሰልፍ አድርገው ነበር፡፡
ጉንጉበሌ እንደገለጹት ቡድኑ ከፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ እና ከምክትል ፕሬዝዳንት ዴቪድ ማቡዛ በስተቀር ከማንም ጋር ለመደራደር ፈቃደኛ አለመሆኑን ገለጾ ሚኒስትሮቹ እንዳይወጡ ለማድረግ ሁሉንም በሮች ቆልፈዋል።
ጉንጉበሌ ችግሩ “በፀጥታ ኃይሎች በጣም ውጤታማ እና በተሳካ ሁኔታ ተቀልብሷል፤… ሕጉ የዚህን ችግር ባህሪ በሚመለከት ረገድ ይፈታዋል ብለን እንጠብቃለን” ብለዋል።
ታጋቾቹን ለማስለቀቅ የተደረገው ድርድር ባለመሳካቱ ፖሊስ የራሱን ጥበብ ተጠቅሞ ታጋቾቹን ማስለቀቁን ጉንጉበሌ ተናግረዋል፡፡
በነፍስ አድን ወቅት የተኩስ ድምጽ የለም ”ሲሉ የፖሊስ ቃል አቀባይ ቪሽ ናኢዱ አርብ በሰጡት መግለጫ ተናግረዋል። መግለጫው “ሰባት ሴቶችን ጨምሮ ቢያንስ 56 ሰዎች ተይዘዋል ፣ ቢያንስ በሦስት የአፈና ክሶች ክስ ሊመሰረትባቸው ይችላል” ብሏል መግለጫው፡፡
አል አይን